Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abdisa
Member+
Posts: 5761
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

"የአማራ ተወላጆችን ማስገደሌ ትልቅ ፀፀት ይሰማኛል" (ታምራት ላይኔ)

Post by Abdisa » 07 Oct 2022, 01:45

የታምራት መንገድ

በአርአያ ተስፋማርያም

አቶ ታምራት ላይኔ ጉራጌ – ኢትዮጵያዊ ናቸው። ኢህአዴግ ተምቤን በሚገኝ ዋሻ ኮማንድ ፖስት ነበረው። ታጋዮችን በመምራት በዋሻው ወታደራዊ ትእዛዝ ይሰጡ የነበሩት ታምራት፣ ስዬና ተወልደ ነበሩ። ስልጣንም – በድርጅቱ ተሰሚነትም ነበራቸው።

አቶ ታምራት ሙስና ፈፅመዋል! ከመንግስት ቡና ኮርፖሬሽን ጅቡቲ ድረስ የተወሰደ ቡና Red sea ለሚባል ካምፓኒ 5.5 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ። በልጃቸው ብሌን ጌታቸው ስም 9.9 ሚሊዮን ዶላር በስዊዘርላንድ ሲቀመጥ፣ ይህ የገንዘብ ቁጥር ከፍ ያለው በአቶ ታምራት ስምና ፊርማ “ለኢትዮጵያ እዳ መክፈያ” በሚል ከሼክ አላሙዲ 16 ሚሊዮን ዶላር ወስደው ስለነበር ነው። አላሙዲ ለምስክርነት ሰቀርቡ በችሎት የተገኙ ጋዜጠኞች እንዲወጡ ተደርጓል።

አላሙዲ በማስረጃ የተደገፈ ደብዳቤ ያቀረቡና ታምራት ገንዘብ ወስደው እንዳስቀሩባቸው የመሰከሩ ሲሆን የአላሙዲ ጠበቃ አቶ ተሾመ ገ/ማርያም ነበሩ። ስዊዘርላንድ የተቀመጠውን ገንዘብ ለማስመለስ በፍትህ ሚኒስትር ተወክሎ ጉዳዩን ይከታተል የነበረው Alemayehu Zemedkun ነው። ከ3 አመት በፊት በታምራትና ሻእዲያ ስም የተቀመጠ 200 ሚሊዮን ብር ለፍትህ ሚ/ር ገቢ ተደርጓል። ይህ ገንዘብ ከስማይ የተሽመጠጠ ነው?..አሜሪካ የከፈቱት ጋዝ ስቴሽንና የሸመቱት መኖርያ ገንዘቡ ከየት የመጣ ነው?.. ታምራት ከመታሰራቸው በፊት ሙስና እየፈፀሙ እንደሆነ ያጋላጡት ጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛኸኝና ግሩም ተ/ሃይማኖት ታስረው በውሻ እየተነከሱ ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል።

ይህንንም ዘግናኝ ድርጊት “ከደሙ ንፁህ” እንደማይሉ ነው። ብዙ ድርጊታቸውን በህይወት በሌሉ ባለስልጣናት ላይ ሲደፈድፉ ታዝበናል። ለሁለተኛ ግዜ ከስዬ ጋር ሲከሰሱ በፍ/ቤት ይናገሯቸው የነበሩትን ተከታትለናል። ታምራት ችሎት ሲቀርቡ ፅሁፎች ያቀብሉኝ ነበር። በምኒልክና አስኳል ጋዜጦች ላይ ስማቸው ሳይገለፅ “ከቀድሞ የኢህአዴግ ባለስልጣን” በሚል ይታተም ነበር። ፅሁፋቸው ጥልቅና ብስለት ነበረው።
ፍ/ቤትም እያለቀሱ በማረሚያ ቤቱ ሃላፊ በጥፊ መመታታቸውን ሲናገሩ (ከዚህ ቀደም የታምራት ጥፊ በሚል ፅፌዋለሁ) እንዲሁም ያስፈራሯቸው የነበሩት 4 ባለስልጣናትና አንድ ጄኔራል እንደሆኑ ሲገልፁ..አሁን የሚናገሩትን የመለስ፣ የክንፈና የመስፍን ግርማ (አቃቤ ህግ) አንድም ቀን ተናግረው አያውቁም።

ታምራት በችሎት ሲያለቅሱ እንዲህ ሲሉ ተናዘዋል፤ “ምስራቅ ወርጄ ሽርጣም ሱማሌ ይልህ የነበረው ነፍጠኛ አማራ ልኩን አሳየው..ብዬ የአማራ ተወላጆችን ማስገደሌ ትልቅ ፀፀት ይሰማኛል! እናንተ ጋዜጠኞች ይህን የፀፀት ይቅርታ ቃሌን ለህዝብ አድርሱልኝ” ሲሉ እዛው ችሎት ነበርን። በጋዜጦች ላይም ፃፍን።

ይህ ቃልና አጠቃላይ የችሎት ክርክሩ በድምፅ ሪከርድ ሆኖ ለታሪክ ተሰንዷል። ይቅርታ መልካም ነገር ነው! ታምራት ይቅርታ መጠየቃቸው የሚደገፍ ቢሆንም ነገር ግን ሁሉን በመሸምጠጥ መሆን የለበትም! ታምራትም ሆኑ ኢህአዴግ በሺህ የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች እንዲገድሉ አድርገዋል። ኦነግም ይህን ፈፅሟል። መሪዎቹ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል! በኦሮሚያ እስር ቤቶች በማስፋፋት በክልሉ ተወላጆች ላይ ግፍ ተፈፅሟል። በትግሉ ዘመን ህወሀት “ፊውዳል ናችሁ” በሚል ቢሺህ የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ላይ ግድያ መፈፀሙን በ1997 አረጋዊ በርሄ ተናግረዋል። ያለፈን ቁስል እንዲሽር ተበዳዮችና የሟች ቤተሰቦች ይቅርታ ሊጠየቁና ካሳ ለሚገባቸው ይህ ተፈፃሚ እንዲሆን መደረግ አለበት!

https://ethioreference.com/archives/13158

eden
Member+
Posts: 9272
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: "የአማራ ተወላጆችን ማስገደሌ ትልቅ ፀፀት ይሰማኛል" (ታምራት ላይኔ)

Post by eden » 07 Oct 2022, 04:21

HGDEF boy

I believe the man went to court and served time. Then he is living with family again and writing. This doesn't happen under HGDEF. Families are not even allowed to visit in jail for decades.

Now that the Prime minister is writing to advise people to work with people, you attack him for allegations he already paid for.

This is sickness

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: "የአማራ ተወላጆችን ማስገደሌ ትልቅ ፀፀት ይሰማኛል" (ታምራት ላይኔ)

Post by Weyane.is.dead » 07 Oct 2022, 04:31

Low iq wetanay rodent. HGDEF is way above your pay grade. Stick with your low iq ethnic politics. 4 eyed sher.muta. Nothing will bring back tplf vermin let alone some coward thief turned pretentious pastor.
eden wrote:
07 Oct 2022, 04:21
HGDEF boy

I believe the man went to court and served time. Then he is living with family again and writing. This doesn't happen under HGDEF. Families are not even allowed to visit in jail for decades.

Now that the Prime minister is writing to advise people to work with people, you attack him for allegations he already paid for.

This is sickness

Right
Member
Posts: 2832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: "የአማራ ተወላጆችን ማስገደሌ ትልቅ ፀፀት ይሰማኛል" (ታምራት ላይኔ)

Post by Right » 07 Oct 2022, 07:25

Dr Birr’s photo is cut out. Tamrat was holding the hand of Dr Birr in that famous photo. Dr Birr and Tamrat are one and the same.
Dishonest.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: "የአማራ ተወላጆችን ማስገደሌ ትልቅ ፀፀት ይሰማኛል" (ታምራት ላይኔ)

Post by Digital Weyane » 08 Oct 2022, 12:11

ኡኛ ወያኔም ልንፀፀት ይገባል። :roll: :roll:

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: "የአማራ ተወላጆችን ማስገደሌ ትልቅ ፀፀት ይሰማኛል" (ታምራት ላይኔ)

Post by simbe11 » 08 Oct 2022, 12:55

It's a shame that you think he paid the prices for his deeds.
He instigate haterade between people and caused massacre.
He stole millions from the poor.
And you are defending his lavish life style from the proceeds of the loot?
What a positive thinking!!!
There is some fishy stuff going on here.
An Ethiopian with a normal mind will never try to defend this dutchbug!!
eden wrote:
07 Oct 2022, 04:21
HGDEF boy

I believe the man went to court and served time. Then he is living with family again and writing. This doesn't happen under HGDEF. Families are not even allowed to visit in jail for decades.

Now that the Prime minister is writing to advise people to work with people, you attack him for allegations he already paid for.

This is sickness

eden
Member+
Posts: 9272
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: "የአማራ ተወላጆችን ማስገደሌ ትልቅ ፀፀት ይሰማኛል" (ታምራት ላይኔ)

Post by eden » 08 Oct 2022, 13:03

Simbe

Don’t you find it fishy it’s the HGDEF followers that are calling to hang the Prime Minister? This not because of his alleged crimes but because he called for peace between people of Amara and people of Tigrai.

If the HGDEF followers are interested in speaking up against crime and injustice, there’s ample opportunity back home. Speak to that.

Selam/
Senior Member
Posts: 11849
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: "የአማራ ተወላጆችን ማስገደሌ ትልቅ ፀፀት ይሰማኛል" (ታምራት ላይኔ)

Post by Selam/ » 08 Oct 2022, 13:42

I don’t care whether he’s Amhara, Oromo or Gurage but that mfkr has committed a crime against Amharas. He should be prosecuted in kind.
Abdisa wrote:
07 Oct 2022, 01:45
የታምራት መንገድ

በአርአያ ተስፋማርያም

አቶ ታምራት ላይኔ ጉራጌ – ኢትዮጵያዊ ናቸው። ኢህአዴግ ተምቤን በሚገኝ ዋሻ ኮማንድ ፖስት ነበረው። ታጋዮችን በመምራት በዋሻው ወታደራዊ ትእዛዝ ይሰጡ የነበሩት ታምራት፣ ስዬና ተወልደ ነበሩ። ስልጣንም – በድርጅቱ ተሰሚነትም ነበራቸው።

አቶ ታምራት ሙስና ፈፅመዋል! ከመንግስት ቡና ኮርፖሬሽን ጅቡቲ ድረስ የተወሰደ ቡና Red sea ለሚባል ካምፓኒ 5.5 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ። በልጃቸው ብሌን ጌታቸው ስም 9.9 ሚሊዮን ዶላር በስዊዘርላንድ ሲቀመጥ፣ ይህ የገንዘብ ቁጥር ከፍ ያለው በአቶ ታምራት ስምና ፊርማ “ለኢትዮጵያ እዳ መክፈያ” በሚል ከሼክ አላሙዲ 16 ሚሊዮን ዶላር ወስደው ስለነበር ነው። አላሙዲ ለምስክርነት ሰቀርቡ በችሎት የተገኙ ጋዜጠኞች እንዲወጡ ተደርጓል።

አላሙዲ በማስረጃ የተደገፈ ደብዳቤ ያቀረቡና ታምራት ገንዘብ ወስደው እንዳስቀሩባቸው የመሰከሩ ሲሆን የአላሙዲ ጠበቃ አቶ ተሾመ ገ/ማርያም ነበሩ። ስዊዘርላንድ የተቀመጠውን ገንዘብ ለማስመለስ በፍትህ ሚኒስትር ተወክሎ ጉዳዩን ይከታተል የነበረው Alemayehu Zemedkun ነው። ከ3 አመት በፊት በታምራትና ሻእዲያ ስም የተቀመጠ 200 ሚሊዮን ብር ለፍትህ ሚ/ር ገቢ ተደርጓል። ይህ ገንዘብ ከስማይ የተሽመጠጠ ነው?..አሜሪካ የከፈቱት ጋዝ ስቴሽንና የሸመቱት መኖርያ ገንዘቡ ከየት የመጣ ነው?.. ታምራት ከመታሰራቸው በፊት ሙስና እየፈፀሙ እንደሆነ ያጋላጡት ጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛኸኝና ግሩም ተ/ሃይማኖት ታስረው በውሻ እየተነከሱ ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል።

ይህንንም ዘግናኝ ድርጊት “ከደሙ ንፁህ” እንደማይሉ ነው። ብዙ ድርጊታቸውን በህይወት በሌሉ ባለስልጣናት ላይ ሲደፈድፉ ታዝበናል። ለሁለተኛ ግዜ ከስዬ ጋር ሲከሰሱ በፍ/ቤት ይናገሯቸው የነበሩትን ተከታትለናል። ታምራት ችሎት ሲቀርቡ ፅሁፎች ያቀብሉኝ ነበር። በምኒልክና አስኳል ጋዜጦች ላይ ስማቸው ሳይገለፅ “ከቀድሞ የኢህአዴግ ባለስልጣን” በሚል ይታተም ነበር። ፅሁፋቸው ጥልቅና ብስለት ነበረው።
ፍ/ቤትም እያለቀሱ በማረሚያ ቤቱ ሃላፊ በጥፊ መመታታቸውን ሲናገሩ (ከዚህ ቀደም የታምራት ጥፊ በሚል ፅፌዋለሁ) እንዲሁም ያስፈራሯቸው የነበሩት 4 ባለስልጣናትና አንድ ጄኔራል እንደሆኑ ሲገልፁ..አሁን የሚናገሩትን የመለስ፣ የክንፈና የመስፍን ግርማ (አቃቤ ህግ) አንድም ቀን ተናግረው አያውቁም።

ታምራት በችሎት ሲያለቅሱ እንዲህ ሲሉ ተናዘዋል፤ “ምስራቅ ወርጄ ሽርጣም ሱማሌ ይልህ የነበረው ነፍጠኛ አማራ ልኩን አሳየው..ብዬ የአማራ ተወላጆችን ማስገደሌ ትልቅ ፀፀት ይሰማኛል! እናንተ ጋዜጠኞች ይህን የፀፀት ይቅርታ ቃሌን ለህዝብ አድርሱልኝ” ሲሉ እዛው ችሎት ነበርን። በጋዜጦች ላይም ፃፍን።

ይህ ቃልና አጠቃላይ የችሎት ክርክሩ በድምፅ ሪከርድ ሆኖ ለታሪክ ተሰንዷል። ይቅርታ መልካም ነገር ነው! ታምራት ይቅርታ መጠየቃቸው የሚደገፍ ቢሆንም ነገር ግን ሁሉን በመሸምጠጥ መሆን የለበትም! ታምራትም ሆኑ ኢህአዴግ በሺህ የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች እንዲገድሉ አድርገዋል። ኦነግም ይህን ፈፅሟል። መሪዎቹ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል! በኦሮሚያ እስር ቤቶች በማስፋፋት በክልሉ ተወላጆች ላይ ግፍ ተፈፅሟል። በትግሉ ዘመን ህወሀት “ፊውዳል ናችሁ” በሚል ቢሺህ የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ላይ ግድያ መፈፀሙን በ1997 አረጋዊ በርሄ ተናግረዋል። ያለፈን ቁስል እንዲሽር ተበዳዮችና የሟች ቤተሰቦች ይቅርታ ሊጠየቁና ካሳ ለሚገባቸው ይህ ተፈፃሚ እንዲሆን መደረግ አለበት!

https://ethioreference.com/archives/13158

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: "የአማራ ተወላጆችን ማስገደሌ ትልቅ ፀፀት ይሰማኛል" (ታምራት ላይኔ)

Post by simbe11 » 08 Oct 2022, 14:21

Your stance against HGDEF should never be the deciding factor about a criminal.
He is a criminal who got a very lenient sentence because of his connection with TPLF thugs.
He should be jailed not walking and talking freely while enjoying his looted wealth.
eden wrote:
08 Oct 2022, 13:03
Simbe

Don’t you find it fishy it’s the HGDEF followers that are calling to hang the Prime Minister? This not because of his alleged crimes but because he called for peace between people of Amara and people of Tigrai.

If the HGDEF followers are interested in speaking up against crime and injustice, there’s ample opportunity back home. Speak to that.

eden
Member+
Posts: 9272
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: "የአማራ ተወላጆችን ማስገደሌ ትልቅ ፀፀት ይሰማኛል" (ታምራት ላይኔ)

Post by eden » 08 Oct 2022, 14:50

simbe

Do you believe in leniency and second chances? He is not the only one released. Ethiopia has track record of releasing. Many politicians of different persuasions have been released from hailu shawel to sebhat nega.

What do you suggest? Give the Prime Minister the G15 treatment?

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: "የአማራ ተወላጆችን ማስገደሌ ትልቅ ፀፀት ይሰማኛል" (ታምራት ላይኔ)

Post by Meleket » 10 Oct 2022, 04:42

የፎቶና የፎቶ ሾፕ ልዩነትን ለማብራራት ሁነኛ ኣብነት :mrgreen:

ፎቶ ሾፕ ቁጥር 1 - 'የAbdisa መንገድ' :mrgreen:
Abdisa wrote:
07 Oct 2022, 01:45
የታምራት መንገድ

https://ethioreference.com/archives/13158
ፎቶ ሾፕ ቁጥር 2- 'የFiyameta መንገድ' :mrgreen:
Fiyameta wrote:
09 Oct 2022, 00:52

Post Reply