-
- Senior Member+
- Posts: 34144
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!
ትግላችን ገና ሃ ብሎ መጀመሩ ነው ! ትግሉን አይደለም ወልቂጤ፣ አዲሳባ እናመጣዋለን !! ጉራጌ ክልል ነው!!
-
- Senior Member+
- Posts: 34144
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Senior Member
- Posts: 13988
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!
Agreed with the messaging. However, if only Gurages have participated in the protest, that means you haven’t done your homework & other Ethiopians are sleeping. If there is no shared interest, we will fail to stand as a nation specially because Gurages are as die-hard Ethiopians as most Amharas or others.
-
- Senior Member+
- Posts: 34144
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!
Selam,
እዚህ ምታያቸው ጀርመን ውስጥ ካለው ጉራጌ 10% እንኳ አይሆኑም ። ባለም ላይ አሉ ከሚባሉት 6 ሚሊዮን ዲይድፖራ በትንሹ 2 ሚሊዮኑ ጉርጌዎች ናቸው ። ስለዚህ አሁን እኛ ሌላውን መቀስቀሻችን ግዜ ሳሆን በዚች ምድር ላይ ያሉ ጉራጌዎች ካጥናፍ እስካጥናፍ መደራጀትና ማገናኘት ነው ዋና ትኩረታችን! ጉራጌ የሰማይ ስባሪ የሚያክል ሃይል፣ ሪሶርስ፣ እውቀትና ሶሺያል ካፒታል ያለው ሕዝብ ነው ። መጀምሪያ ያራሳችንን ሃይል ገምብተን ከዚያ የሌሎችን እዳታ እንጠይቃለን ። የጉራጌ ስራና ትግል የነቶሎቶሎ ቤት አይደለም!
አሁን ፈንቅሎ እየወጣ ያለው የጉራጌ ንቃተ ህሊና (Gurage Consciousness) ነው፤ ከዚያ ቀጥሎ ያለው የጉራጌ ፖለቲካዊነት ነው ። ያም በጣም በፍጥነት እያደገ ነው። የጉራጌ ካልቸር በየመስኩ እያበበ ነው ። አሁን ጉራጌ የሚፈልገው ድርጅት ነው! በቃ!!!
እስከ ተወሰነ ድረስ ብልጽግና እናመሰኛለን!!! ጉራጌን በባርነት ልግዛችሁ ብሎ መነሳቱ ለዚህ ንቅናቄ ሕዝቡን ቀሰቀሰው ! As one of the principles of systems theory states, 'actors produce unintended consequences'!

- Member+
- Posts: 5539
- Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Horus is slowly becoming Halafi Mefentezi , please slow down , think before you post and most importantly take her your medication.
-
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
-
- Senior Member+
- Posts: 34144
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!
sun/ethiopian;
ይህ የጉራጌ ነገር ምን ያህል እንቅልፍ እንደ ነሳህ ይገባኛል!! ችግሩ አህያ ቀድሞስ አንጎል ቢኖረው መችህ አህያ ይባል ነበር ። አበሻ ግን ምን ይል መሰለህ? አሁን ምን ያደርጋል ፈሪ ማቀንቀኑ አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ!!! አንተ ሃሬ የዝንጀሮና አህያ ምስል ስትለጥፍ ታሪክ ግን ወደፊት እየገሰገሰ ነው ። ማፈሪያ !!!
ጉራጌ በሊስትሮነት ጀምሮ ፎቅ በመስራት ያበቃል !! ይህም ያው ነው! ጉራጌ ላይጨርስ አይጀምርም!!
sun የምትባል ቦዘኔ አንተ የዝንጀሮ ምስል ስትለጥፍ ጉራጌ ጉዞውን ይቀጥላል
ኢትዮጵያ በሚባል አገር፣ 120 ሚሊዮን ሕዝብ በታጨቀበት ኢትዮጵያ 3 የመጨረሻ ከፍተኛ ባለሃብት ኢንዱስትሪያሊስቶች አሉ ። አንደኛው መሃምድ አላሙዲን ይባላል። እሱ እስር ቤት ተቅምጦ የእሱን ቢዝነስ ኢምፓየር ማኔጅ የሚያደርግለት ጉራጌ ነው !!
ከአላሙዲን ቀጥሎ ያለው ሰማይ ጠቀስ ባለሃብትና ኢንዱስትሪያሊስት ሳሙ ኤልታፈሰ የተባለ ጉራጌ ነው!! መስቲካ ይሸጥ ነበር ።
ሶስተኛ ሰማይ ጠቀስ ባለሃብይ ኢንዱስትሪያሊስት ኢዮብ ማሞ የተባለ ጉራጌ ነው ። አባቱ ሊስትሮ ነበር !
እንዳንተ ያለ አህያ ግ ን ያህያ ምስል ሲለጥፍ ጥርሱ ይወልቃል !!!

Last edited by Horus on 17 Sep 2022, 22:42, edited 1 time in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 34144
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Member+
- Posts: 5539
- Joined: 09 Oct 2011, 21:29
Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!
Horus Halafi Mitri Ethiopia is at war with foreign and domestic terrorists like TPLF , asking us to give you kilil is untimely.
As a brother I ask you to Take your medication and get a break from this forum.
As a brother I ask you to Take your medication and get a break from this forum.
-
- Senior Member+
- Posts: 34144
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!
አንተ ቅማላም ተረኛ ክልል አንተ አትሰጠኝም ! መብቴ ነው! ደሞ ጉራጌን በኮማንድ ፖስት አትገዛም! የተቀምጥክበትን አልጋ እናናጋዋለን ! ጉራጌን ለመናቅ ይዳዳህ ይሆናል! ግና ስማ ! የተናቀ ቁላ ያስረግዛል!!! ይህን አትርሳ
Last edited by Horus on 18 Sep 2022, 02:57, edited 1 time in total.
-
- Member+
- Posts: 5539
- Joined: 09 Oct 2011, 21:29
Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!
-
- Senior Member
- Posts: 13988
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!
It’s understandable that you want to inflate the statistics to spice up & sensationalize the numbers but, man, you’re way off. First, I don’t know where you got the 6 million from. I don’t believe there are more than 3 million Ethiopian diaspora. And I had always the feeling that Gurages are the least likely to leave their country given their business ties, close knit community & annual social rituals. Even if that’s not the case, there is no way you make up a third of the diaspora. It’s ridiculous!
In my opinion, it’s short-sighted not to engage non-Gurages in the movement. All popular unrests & civil rights movements in history have cross-racial or cross-tribal or cross-gender engagements, be it anti-colonialism, voter’s right, women rights, etc.
Unless you are stubborn or afraid that your call for help will fall on deaf ears, I don’t see any harm with involving me or others in your endeavors.

Horus wrote: ↑17 Sep 2022, 19:50Selam,
እዚህ ምታያቸው ጀርመን ውስጥ ካለው ጉራጌ 10% እንኳ አይሆኑም ። ባለም ላይ አሉ ከሚባሉት 6 ሚሊዮን ዲይድፖራ በትንሹ 2 ሚሊዮኑ ጉርጌዎች ናቸው ። ስለዚህ አሁን እኛ ሌላውን መቀስቀሻችን ግዜ ሳሆን በዚች ምድር ላይ ያሉ ጉራጌዎች ካጥናፍ እስካጥናፍ መደራጀትና ማገናኘት ነው ዋና ትኩረታችን! ጉራጌ የሰማይ ስባሪ የሚያክል ሃይል፣ ሪሶርስ፣ እውቀትና ሶሺያል ካፒታል ያለው ሕዝብ ነው ። መጀምሪያ ያራሳችንን ሃይል ገምብተን ከዚያ የሌሎችን እዳታ እንጠይቃለን ። የጉራጌ ስራና ትግል የነቶሎቶሎ ቤት አይደለም!
አሁን ፈንቅሎ እየወጣ ያለው የጉራጌ ንቃተ ህሊና (Gurage Consciousness) ነው፤ ከዚያ ቀጥሎ ያለው የጉራጌ ፖለቲካዊነት ነው ። ያም በጣም በፍጥነት እያደገ ነው። የጉራጌ ካልቸር በየመስኩ እያበበ ነው ። አሁን ጉራጌ የሚፈልገው ድርጅት ነው! በቃ!!!
እስከ ተወሰነ ድረስ ብልጽግና እናመሰኛለን!!! ጉራጌን በባርነት ልግዛችሁ ብሎ መነሳቱ ለዚህ ንቅናቄ ሕዝቡን ቀሰቀሰው ! As one of the principles of systems theory states, 'actors produce unintended consequences'!
Last edited by Selam/ on 17 Sep 2022, 23:35, edited 1 time in total.
-
- Senior Member
- Posts: 13988
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!
All good but if I were you, I wouldn’t rank Al Amoudi’s manager as #1 in your influential people’s list. It is a great achievement but still I wouldn’t even mention him unless he’s a shareholder. Managers are just employees. They come & go. As a matter of fact, no one ever highlighted the social background of the previous managers, nor did they care.
Horus wrote: ↑17 Sep 2022, 21:59sun/ethiopian;
ይህ የጉራጌ ነገር ምን ያህል እንቅልፍ እንደ ነሳህ ይገባኛል!! ችግሩ አህያ ቀድሞስ አንጎል ቢኖረው መችህ አህያ ይባል ነበር ። አበሻ ግን ምን ይል መሰለህ? አሁን ምን ያደርጋል ፈሪ ማቀንቀኑ አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ!!! አንተ ሃሬ የዝንጀሮና አህያ ምስል ስትለጥፍ ታሪክ ግን ወደፊት እየገሰገሰ ነው ። ማፈሪያ
ጉራጌ በሊስትሮነት ጀምሮ ፎቅ በመስራት ያበቃል !! ይህም ያው ነው! ጉራጌ ላይጨርስ አይጀምርም!!
sun የምትባል ቦዘኔ አንተ የዝንጀሮ ምስል ስትለጥፍ ጉራጌ ጉዞውን ይቀጥላል
ኢትዮጵያ በሚባል አገር፣ 120 ሚሊዮን ሕዝብ በታጨቀበት ኢትዮጵያ 3 የመጨረሻ ከፍተኛ ባለሃብት ኢንዱስትሪያሊስቶች አሉ ። አንደኛው መሃምድ አላሙዲን ይባላል። እሱ እስር ቤት ተቅምጦ የእሱን ቢዝነስ ኢምፓየር ማኔጅ የሚያደርግለት ጉራጌ ነው !!
ከአላሙዲን ቀጥሎ ያለው ሰማይ ጠቀስ ባለሃብትና ኢንዱስትሪያሊስት ሳሙ ኤልታፈሰ የተባለ ጉራጌ ነው!! መስቲካ ይሸጥ ነበር ።
ሶስተኛ ሰማይ ጠቀስ ባለሃብይ ኢንዱስትሪያሊስት ኢዮብ ማሞ የተባለ ጉራጌ ነው ። አባቱ ሊስትሮ ነበር !
እንዳንተ ያለ አህያ ግ ን ያህያ ምስል ሲለጥፍ ጥርሱ ይወልቃል !!!
-
- Senior Member+
- Posts: 34144
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!
Selam,
መቼም ስለጉራጌ ጉዳይ በቅርብ ተከታተላለህ ግን ሁል ግዜ ስትቃወመኝ ነው የማገኝህ! አንደኛ ፍላጎት ካለህ በ190 የአለም አገሮች ውስጥ ስንት ዲያስፖራ እንዳለ መገመት ሞክር። እኔን በውቀት ላይ የተመሰረተ ቅዋሜ ያነሱብኝ 5 ሚሊዮን እንጂ 6 ሚል አይህንም የሚል ነው። በዋሽንግተንና ዙሪያው ብቻ ከ1 ሚሊዮን በላይ አበሽ አለ ። አይደለም ከየመን እስከ ሊባኖን አይደለም መላ አውሮፓ እከ አውስትራሊያ፣ አይደለም ከኬኛ እስከ ደቡብ አፍሪካ ... ስለዚህ እሱን እንተወው።
አው ያላሙዲን ቢዝነስ ኢምፓየር ኤክዘከቲቭ መሆን እጅግ ትልቅ ነገር ነው ። በዛሬ ዘመን ሃይል ማለት በአንድ ነገር ላይ የማዘዝ አይል ነው ። ያላሙዲን ኢንቬስትመንት ምን ምን ላይ ይዋል ብሎ የመወሰን ሃይል ከባለቤትነት ቀጥሎ ያለ ሃይል ነው። የጉራጌን ብቁነት ምልክት ነው!
እኔ ልንገርህ! ስለጉራጌ ስኬት ማውራት አያሳፍረኝም! ለዚያ ያልበቁ ሰነፎች ጉራጌን ለማሳነስ ቢጥሩ እንደ ቅናት ነው የማየው!!
ልብ በል ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ 10 ከፍተኛ ሃብታሞች፣ 100 ከፍተኛ ሃብታሞች፣ 1000 ከፍተኛ ሃብታሞች አላልኩም !! እዚያ ያለውን ፋክት ባለበት ይቆይ! የኔ አጭር ክርክር አንድ ነው!
ጉራጌ 23% የኢትዮጵያ ግብር ከፋይ ሕዝብ ነው!
በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ጉራጌን እንደ አንድ ፍይዳቢስ አናሳ ሕዝብ እዚህ ተከስተር፣ እዚህ ተለጠፍ የምትለው ሕዝብ አይደለም ። ደግሜ ልንገርህ ጉራጌ አቢይን ለማስደሰት በክለስተር አይጨፈለቅም!! ትርፉ ጉራጌን የመንግስት ጠላት ማድረግ ነው!

Horus - This is not a ministry platform. It’s mainly used for political discussions & debates, which involve information exchanges, but also frequent coercions & disinformations. If you can’t handle criticism & take it personally, like those አባጨጓሬ woyanes, then that’s your problem. To me only narcissists with an entitlement mindset or made up defense against inherent inadequacy expect to be endorsed all the time. However, the truth is that those who endorse or embellish you without even reading your posts are dishonest.
We have exchanged thousands of comments but at no time has Selam spoken negatively about Gurages as a social group or other tribes as a matter of fact. However, if I feel your writing doesn't make sense, I will not hesitate to hammer you in kind without making it personal. It’s your responsibility to develop thicker skin and learn to live with all adversities on this forum.

Horus wrote: ↑18 Sep 2022, 01:56Selam,
መቼም ስለጉራጌ ጉዳይ በቅርብ ተከታተላለህ ግን ሁል ግዜ ስትቃወመኝ ነው የማገኝህ! አንደኛ ፍላጎት ካለህ በ190 የአለም አገሮች ውስጥ ስንት ዲያስፖራ እንዳለ መገመት ሞክር። እኔን በውቀት ላይ የተመሰረተ ቅዋሜ ያነሱብኝ 5 ሚሊዮን እንጂ 6 ሚል አይህንም የሚል ነው። በዋሽንግተንና ዙሪያው ብቻ ከ1 ሚሊዮን በላይ አበሽ አለ ። አይደለም ከየመን እስከ ሊባኖን አይደለም መላ አውሮፓ እከ አውስትራሊያ፣ አይደለም ከኬኛ እስከ ደቡብ አፍሪካ ... ስለዚህ እሱን እንተወው።
አው ያላሙዲን ቢዝነስ ኢምፓየር ኤክዘከቲቭ መሆን እጅግ ትልቅ ነገር ነው ። በዛሬ ዘመን ሃይል ማለት በአንድ ነገር ላይ የማዘዝ አይል ነው ። ያላሙዲን ኢንቬስትመንት ምን ምን ላይ ይዋል ብሎ የመወሰን ሃይል ከባለቤትነት ቀጥሎ ያለ ሃይል ነው። የጉራጌን ብቁነት ምልክት ነው!
እኔ ልንገርህ! ስለጉራጌ ስኬት ማውራት አያሳፍረኝም! ለዚያ ያልበቁ ሰነፎች ጉራጌን ለማሳነስ ቢጥሩ እንደ ቅናት ነው የማየው!!
ልብ በል ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ 10 ከፍተኛ ሃብታሞች፣ 100 ከፍተኛ ሃብታሞች፣ 1000 ከፍተኛ ሃብታሞች አላልኩም !! እዚያ ያለውን ፋክት ባለበት ይቆይ! የኔ አጭር ክርክር አንድ ነው!
ጉራጌ 23% የኢትዮጵያ ግብር ከፋይ ሕዝብ ነው!
በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ጉራጌን እንደ አንድ ፍይዳቢስ አናሳ ሕዝብ እዚህ ተከስተር፣ እዚህ ተለጠፍ የምትለው ሕዝብ አይደለም ። ደግሜ ልንገርህ ጉራጌ አቢይን ለማስደሰት በክለስተር አይጨፈለቅም!! ትርፉ ጉራጌን የመንግስት ጠላት ማድረግ ነው!
-
- Senior Member
- Posts: 12727
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!
Just wondering, why are folks too critical of ሆረስ. I am very much sure he is against Tribal Federalism. I do not think he is ethnocentric deep inside from his heart. If Ethiopia today were on the ballot, ethnic federalism or non-ethnic based provincial governance, I hope ሆረስ would vote for the later with 100% certainty, but I doubtful how many other folks would follow suit. First, this tribal politics is a means of living and sustainable income source for several folks. For instance, serving as online troll for the PP-OLF or TPLF is the major employment area. Second, most of those who are now bitter about ሆረስ are diehard OLF, PP or TPLF supporters. While they are an open tribalist or paid Wutaf-Neqay and are here 24/7 to keep the status quo, it is unfair to ask why would ሆረስ doing it too much for him to advocate Gurage to be an independent Region? It is only fair if there were no region called Oromia, Amhara, Tigre, Adere, Gambella etc. እኔ እየበላሁ ልኘክ አንተ ጥርስህን ገጥመህ ጥዝዝ በል ወይም ዐይንህን ጨፍን እና ላሙኝህ አይነት የሞኞች ብልጠት ይቅርብን። This happens all of a sudden when ሆረስ stopped supporting Abiy Ahmed. You see, the center of discussion has never been an idea or ideology it was about person and personality. Anyone who stands firm against the person , who is the major employer and salary source, takes unnecessary heat. In a time where Tigre has demolished their own home out of bizarre madness, why would ሆረስ care about or bogged too much about Tigre forgetting those Gurage's for no reason or fault are at gunpoint from OLF- PP government that is salivating to swallow them alive? Prevention is better than cure. There is no guarantee PP-OLF will not do in Gurage what is now happening in Tigray and Wollo now. Can any one give Horus this guarantee?!
-
- Senior Member
- Posts: 12727
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!
ከዚህ በታች ያለችው አህያ ከአፍቃሪ ኦሮሙማው የተሻለ የማሰብ ችሎታ አላት።
ይህች አህያ ከባድ ጭነት ተሸክማ የሞላ ወንዝ ተሻገሪ እያለ ኦሮሙማው sun በዱላ ይደበድባታል። አህያዋ ደግሞ አፍንጫህን ላስ እንጅ በውሃ ሙላት አልወሰድም በማለት እግሮቿ ድርስ እጥፍ ምልስ እያደረገች ታስቸግራለች። ኦሮሙማ sun "ግን ደደብ አህያ እኔ የሞላውን ወንዝ ተሻግሬ ላሳያት እርሷም እኔ አይታ ትከተል ይሆናል" ብሎ አቋርጦ መኸል ሲደርስ ውሃ ሙላት ገልብጦ እያንከራተተ ወሰደው - አህያዋ ሳቀችበ። ተረኛው ኦሮሙማ sun ከሌሎች ስቃይ የማይማር። መከራውን ይበላል። ሃሳብ መሞገት የማይችል የእግዜር ክቡር ፍጥረት እየለጠፈ የሞገተ ይመስለዋል። 1 አህያ ከ10 ኦሮሙማ የተሻለ ያስባል።
ይህች አህያ ከባድ ጭነት ተሸክማ የሞላ ወንዝ ተሻገሪ እያለ ኦሮሙማው sun በዱላ ይደበድባታል። አህያዋ ደግሞ አፍንጫህን ላስ እንጅ በውሃ ሙላት አልወሰድም በማለት እግሮቿ ድርስ እጥፍ ምልስ እያደረገች ታስቸግራለች። ኦሮሙማ sun "ግን ደደብ አህያ እኔ የሞላውን ወንዝ ተሻግሬ ላሳያት እርሷም እኔ አይታ ትከተል ይሆናል" ብሎ አቋርጦ መኸል ሲደርስ ውሃ ሙላት ገልብጦ እያንከራተተ ወሰደው - አህያዋ ሳቀችበ። ተረኛው ኦሮሙማ sun ከሌሎች ስቃይ የማይማር። መከራውን ይበላል። ሃሳብ መሞገት የማይችል የእግዜር ክቡር ፍጥረት እየለጠፈ የሞገተ ይመስለዋል። 1 አህያ ከ10 ኦሮሙማ የተሻለ ያስባል።
-
- Senior Member+
- Posts: 34144
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!
አበረ፣
እዚህ ፎረም ላይ እፍኝ የማይሞሉ ሰዎች ለምን እንደ ሚያዋክቡኝ ለምን መሰለህ? እኔ እስከ ገባኝ ድረስ። ሰውዬው ወያኔ ከሆነ ምንም ምርምር አያሻውም። እኔ ለ30 አመት በጻፍኩባቸው የብዕር ስሞች ሁሉ ወያኔን ቆሻሻ ስርዓት ስለው ነው የኖርኩት ። በውል እንተዋወቃለን ። ይህ ብቻ አይደለም ብርሃኑ ነጋን በጠሉበት እኔንም ይጠሉኛል ። ሌላው ግን የምር ጉራጌና ኤርትራ የሆነ ት ስ ስ ር አላቸው ብለው የሚያምኑ መሃይም ወያኔዎች አሉ። ልብ በል ትህነግ በኦፊሴል ጉራጌ ግልገል ነፍጠኛ ብሎ የፈረጀው ሕዝብ ነው ።
አሁን የሚያዋክቡኝ የኦነኛ መሰል ተረኛ ኦሮሞች ከሆኑ ጥላቻቸው ሁለት ምንጭ አለው ። አንዱ ከላይ ያለው ጉራጌና አማራን ነፍጠኛ የሚለው የተገንጣይ እበቶች ሎጂክ ሲሆን፤ ሁለተኛው በኦሮሞቹ ህሳቤ ጉራጌ የኦሮሞ ናቹራል አላይ መሆን አለበት የሚል የሰልቃጭንት ሎጂክ ይመስለኛል። ያ ባይሆን ለምንድን ነው ኦሮሞ የሲዳሞን ክልልነት ስራዬ ብሎ ስያስፈጽም ጉራጌ መብቱ ለመንሳት ይህን ያክል ርቀት የሚሄደው ?
የሚያዋክቡኝ ያማራ አክራሪዎች ከሆኑ አንድም ብርሃኑ ነጋን የሚጠሉና ሌላም ሆረስ ያቢይ ደጋፊ ነው የሚሉ ናቸው። ሃቁ ግን ሆረስ እግጅ ነጻና ከፈጣሪ በታች አዛዥ የሌለው የምንም የማንም ተለጣፊና ጥገኛ ያለሆነ ፍጡር ነው ። ለዚህም ነው መንፈሴ ጋር ችግር ያላቸው!!!

“why are folks too critical of ሆረስ?”
Why would I be critical of other ER writers? 95% of them are shallow, fake & cloned, and inherently tribalist. Horus is a giant compared to them but it doesn’t mean he should get a free pass. In fact, criticism would sharpen him even further if he’s receptive. Obviously, woyane snakes, shabiya thugs & OLF moron don’t like any of his writings except the former has now become his die-hard supporter amidst his hatred of Abiy although they don’t say it explicitly.

Abere wrote: ↑18 Sep 2022, 11:37Just wondering, why are folks too critical of ሆረስ. I am very much sure he is against Tribal Federalism. I do not think he is ethnocentric deep inside from his heart. If Ethiopia today were on the ballot, ethnic federalism or non-ethnic based provincial governance, I hope ሆረስ would vote for the later with 100% certainty, but I doubtful how many other folks would follow suit. First, this tribal politics is a means of living and sustainable income source for several folks. For instance, serving as online troll for the PP-OLF or TPLF is the major employment area. Second, most of those who are now bitter about ሆረስ are diehard OLF, PP or TPLF supporters. While they are an open tribalist or paid Wutaf-Neqay and are here 24/7 to keep the status quo, it is unfair to ask why would ሆረስ doing it too much for him to advocate Gurage to be an independent Region? It is only fair if there were no region called Oromia, Amhara, Tigre, Adere, Gambella etc. እኔ እየበላሁ ልኘክ አንተ ጥርስህን ገጥመህ ጥዝዝ በል ወይም ዐይንህን ጨፍን እና ላሙኝህ አይነት የሞኞች ብልጠት ይቅርብን። This happens all of a sudden when ሆረስ stopped supporting Abiy Ahmed. You see, the center of discussion has never been an idea or ideology it was about person and personality. Anyone who stands firm against the person , who is the major employer and salary source, takes unnecessary heat. In a time where Tigre has demolished their own home out of bizarre madness, why would ሆረስ care about or bogged too much about Tigre forgetting those Gurage's for no reason or fault are at gunpoint from OLF- PP government that is salivating to swallow them alive? Prevention is better than cure. There is no guarantee PP-OLF will not do in Gurage what is now happening in Tigray and Wollo now. Can any one give Horus this guarantee?!