Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Right
Member
Posts: 2832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Right » 05 Sep 2022, 15:21

Horus wrote:
30 Aug 2022, 00:35
Defending a country is over a personality feud or political affilation, you missed, willingly or for some other reason, this simple fact, in your scientific theorey (endless theory, I may add).

All these propaganda crap of “Defending the country” can not be a substitute for mishandling a war and bad leadership. So, Horus asked, what is the ultimate goal of this war? We want to hear your answer.

We all know how the “Defend the country” and “the no more” campaign ended in the first and second round of the war. Very Badly managed. The terrorist team regrouped and started the 3rd round war but then checkmated at the battlefield which we believe moving forward will be a stalemate.

Once again the TPLF will be chased to its base in Tigrai. It will rearm via a load of aircraft that the Ethiopian government will allow to cruise in and out of Tigrai from the Sudan. From there a 4th round will commence. This time with the help of foreign mercenaries.

And once again your “Defend the Country” propaganda will keep pace with the pattern.

Do you think people are as stupid as you are?

Wedi
Member+
Posts: 7996
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Wedi » 05 Sep 2022, 17:13

Horus wrote:
30 Aug 2022, 00:35
በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

ምክንያቱም ጦርነቱ በአብይ አህመድ የሚመራው የኦሮሙማ እና በደብረጽዮን/ጌታቸው ረዳ የሚመራው የወያኔ ድራማ መሆኑን ስለገባው፡፡ አብይ አህመድም ሆነ ደብረጽዮን/ጌታቸው ረዳ ይህ ጦርነት እንዲያልቅ አይፈልጉም፡፡ የእነሱ ፍላጎት በጦርነት ስም የስልጣን ግዚያቸውን ማራዘም በመሆኑ ነው፡፡

በአብይ አህመድ የሚመራው የኦሮሙማ እና በደብረጽዮን/ጌታቸው ረዳ የሚመራው የወያኔ አላማ በዚህ ጦርነት የአማራ እና የአፋር ህዝብን በኢኮኖሚ ማድቀቅ ስለሆነ ጦርነት እንዲያልቅ አይፈልጉም፡፡ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊትም ማጥቃት እና ወያኔን ድምጥማጧን ማጥፋት እየቻለለ እና አቅም እያለው የኦሮሙማ ጀንራሎች በስልታዊ ማፈግፈግ ስም የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈሉ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!

Selam/
Senior Member
Posts: 11850
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Selam/ » 05 Sep 2022, 17:37

አቶ ዓይነኩሉ - ታዲያ ፅሁፍዎን በይፉ ካወጡት በኋላ መጥቀስ አይሻልም የሌለ ሊትሬቸር ሪፈር አሁን ከሚያደርጉ? እንደ ንግዱ ምርምሩንም ዓየር በዓየር አደረጉት እኮ።

ስለመንግስት፣ ሚሊቴሪና ሲቪል መደጋገፍ፣ መከባበርና መቆጣጠር ብዙ ስለተፃፈ፣ እከሌ ዲቃላ ወለደ፣ አታቱርክን ይተካል ሁሉንም መቀመጫዎች ያሸንፉል እያለ በአሉባልታ ድህረገጽ ለሚዘባርቅ ጦማሪ ምንም አፒታይት የለኝም።

የወያኔን የጦርነት ዓላማ እንኳን እርስዎ እነሱም በትክክል የሚያውቁት አይመስለኝም። እንዲያ ባይሆን እንገንጠል ብለው ሲንከባለሉ የነበሩት፣ አማሮችን ተባብረን ዓብይን እንገልብጥ ብለው አይቀላምዱም ነበር። ከባለቤቱ ያወቀ እንደሚባለው ሌላ መላ ምት ቢያቀርቡ አይደንቀኝም።፧

Horus wrote:
05 Sep 2022, 12:29
Selam/ wrote:
05 Sep 2022, 11:04
አቶ ዓይነኩሉ - እኔ የምለው በዚህ የአሉባልታና የማወናበጂያ ድኅረ ገፅ ሸራርፈው ከሚያንጠባጠቡት ወሬ ሌላ፣ እርስዎ ቴሲስ የሚሉትን ዕሁፍ በጥቅሉ የት ነው ማግኘት የሚቻለው? ሣይንቲፊክ ፐብሊኬሽን ካልሆነ መልስ አይስጡኝ።

Horus wrote:
04 Sep 2022, 19:45
የፖልቲካ ሳይንስ ነው የጻፍኩት እኔ በዚህ ርዕስ ላይ ቲሲስ ጽፌበታለሁ!
እሱን ከብ ዕር ስም ወደ ዋና ስሜ ስገባ እነግርሃለሁ ። ነገር ግ ን ባንድ የፓለቲካ ሲስተም ወይም መንግስት ውስጥ ሚሊታሪውና የሲቪሉ ክፍሎች ምን አይነት ት ስ ስርና ግጭት አላቸው? ባንድ አገር አብዮት ወይም የፖለቲካ ቀውስ ሲፈጠር ሚሊታሪው እንዴት ቢሄቭ ያደረጋል? ኩዴታ ለምን ይደረጋል? ስንት አይነት ሚታሪ ኩዴታዎች አሉ ውዘተ ወዘተ ብለህ ጠይቀን የፖለቲካውን ሳይንስ እነግርሃለሁ በቃ!

በዚህ ጦርነት እንኳ ዛሬ የአቢይ እስትራተጂክ አላማ ምንድን ነው? የትግሬ መጨረሻ ግብ ምንድን ነው ብትባል መልስ የለህም? አዳሜ ልክ እንደ አርሴናል ኳስ ይህ ተወጋ፣ ያ ተያዘ፣ ምን ት ሴ ያላዋቂ ግዜ ማሳለፊያ ነው ያደረጉት???? የዚህ ጦርነት ፖለቲካ ምንድን ነው ብለው የሚነግርህ የለም!!1 ሆያሆዪ ሆያሆዬ!!!

Right
Member
Posts: 2832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Right » 05 Sep 2022, 18:03

General Teshome G. is the new Bacha Debele.

This patterns of death and destruction has to continue to satisfy your thrist for power.

May the almighty God hand you the punishment you deserve.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12687
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Fiyameta » 05 Sep 2022, 18:24

Why is Horus Weyanizing his anger against the Ethiopian National Defense Force (ENDF) ? :P :P

I guess living in an ever-shrinking closet without adequate ventilation eventually forces the occupants to come out for air. 😮💨 😮💨

Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Horus » 05 Sep 2022, 20:17

cc wrote:
05 Sep 2022, 18:24
Why is Horus Weyanizing his anger against the Ethiopian National Defense Force (ENDF) ? :P :P

I guess living in an ever-shrinking closet without adequate ventilation eventually forces the occupants to come out for air. 😮💨 😮💨
Fiyameta,

ኤርትሪያዎች ተገንጥለው አገር ያቆሙ መስሎኝ ነበር! ይህን ፍረም የሞሉትና በኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ፈትፋች ሆኑሳ?!!!!!!!!!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12687
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Fiyameta » 05 Sep 2022, 20:46

Horus wrote:
05 Sep 2022, 20:17
cc wrote:
05 Sep 2022, 18:24
Why is Horus Weyanizing his anger against the Ethiopian National Defense Force (ENDF) ? :P :P

I guess living in an ever-shrinking closet without adequate ventilation eventually forces the occupants to come out for air. 😮💨 😮💨
Fiyameta,

ኤርትሪያዎች ተገንጥለው አገር ያቆሙ መስሎኝ ነበር! ይህን ፍረም የሞሉትና በኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ፈትፋች ሆኑሳ?!!!!!!!!!
You are half right and half correct. We Eritreans couldn't have possibly secede from something that we were never a part of, so the word መገንጠል doesn't really apply to us. But what we did was, rectify historical injustices of colonialism by chopping off its tentacles of illegal occupation, annexation, federation, exploitation and subjugation, but also by grabbing the devil by the horns and riding its black Horus Horse of the apocalypse until it foamed at the mouth! That's how we won our Eritrean INDEPENDENCE, and we will continue to be any place where the name Eritrea is mentioned. That's right! We don't apologize for being Eritreans. It is who we are. Get used to it! :P :P

Selam/
Senior Member
Posts: 11850
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Selam/ » 06 Sep 2022, 01:09

You didn’t answer Horus’s question. Does ER stand for Ethiopian Review only or Ethiopian & Eritrean Review?
Fiyameta wrote:
05 Sep 2022, 20:46

Post by Fiyameta » 06 Sep 2022, 01:18

ER is headquartered in United States, District of Columbia, Washington, D.C.
Selam/ wrote:
06 Sep 2022, 01:09

Post by Selam/ » 06 Sep 2022, 01:41

Who the fvck cares about ER location? I didn’t ask about that. I am asking you why you are interfering in Ethiopia’s internal affairs. You could continue to beat the sh!t out of Woyane rats because they are provoking you & involved in your internal affairs. Aside from that, you shouldn’t put your nose in every discussion.

Fiyameta wrote:
06 Sep 2022, 01:18

Post by Horus » 06 Sep 2022, 02:04

ፊያሜታ፣
ለምን ትንሽ አትታገስም? አሁን ዉጊያ እየተደረገ ነው፣ ያ ጦርነት አይደለም። ጦርነት ማሸነፍ ማለት ዉጊያውን የፈጠረው ፖለቲካ ማሸነፍ ማለት ነው ። እኔ ሁለት ነገር ብዬ ልሂድ።

ተመልስና የጻፍኩትን ሁሉ አንብብ።

አማራ በትግሬ ወያኔ ተደጋግሞ ስለሚወረር መሬቱ ስለሚቀማ ሴቶቹ ስለሚደገሩ አምሮ ይዋጋል ብያለሁ ። የደቡብ ምልምሎች እጅ ከሰጡ ለምን ተዋግተው የመሞት ፍላጎት እንደ ማይኖራቸው አስቀምጫለሁ ።

የትህነግ መጨረርሻ ግብ ወይ አቢይን ማውረድ ወይ መገንጠል ነው ብያለሁ ። ዛሬ በግልጽ እንዳሉት ትግሬዎች አቢይን አውርደው 4 ኪሎ መግባት እንደ ሆነ አላማቸው በግልጽ ተናግረዋል ።

አቢይ ከ4 ኪሎ ተባሮ በትግሬ ጦር መተካት ማለት ይቢይ ጦር ልክ እንደ መንግስቱ ጦር የመንገድ ተዳዳሪ ሆነ ማለት ነው ። አሁን አንድ ሳይንስ ላስተምርህ!

በፖለቲካ ሳይንስ ኮርፖሬቲስት ሚሊታሪ ጥቅም የሚባል አለ ። አንዱ ትልቁ የቲኦሪ ክፍል ነው ። ያም ማለት የሚሊታሪ ተቋም እንደ ማንኛውም ተቋም የራሱ የህልውና ጥቅም አለው ። ወታደሩ ደሞዝ በልቶ ቤተሰብ የሚደግፍበት፣ ኦፊሰሮች የሚያድጉበት፣ የሚመሩበት፣ ጄነራሎች የሚከበሩበት ወዘተ ድርጅት ነው። ወታደር ሲቀጠር ለመሞት ስለምፈልግ ወታደር ልሁን ብሎ አይደለም። ወታደር ሆኜ ሚስት አግብቼ ልጅ ወልጄ ብሎ ነው ሚቀጠረው። ውትድርና ስራ ነው ።

ስለሆነም ያ የህልውና መስሪያ ቤት ሊያፈርስና ወታደሩን ሁሉ የጎዳና ተዳዳሪ ሊያደርግ የመጣን ጥላት ሚሊታሪው አምርሮ አምርሮ ይዋጋዋል ። ወያኔ በአይኑ ስለመጣበት ማለት ነው ።

ስለዚህ ዛሬ እየሆነ ያለው ትግሬ የአማራን መሬት ሊቀማ ስለ ተነሳ አማራ አምርሮ እየተዋጋ ነው ። የኤርትራን መሬት ሊቀማ ስለተነሳ ኤርትራም እየወጋችው ነው ። ከሁሉም በላይ ቶሎ ብዬ አዲሳባ ሄጄ አቢይን አወርዳለሁ ስላለች ወያኔ እነ ብርሃኑ ጁላ ሌላ ይደረግ ዘመን ጎዳና ጄኔራሎች መሆን ስለማይፈልጉ አምርረው እየተዋጉ ነው። ያ የነሱ ቱባ ኮርፖሬት ጥቅም ስለሆነ! ያ ነው የሎጂኩ ምስጢር ።

አንተ አሁንም ለማየት የማትፈልገው ሃቅ አለ!!!!! ይህ ጦርነት በ Nomore ህዝባዊ ማዕበላዊ የመንግስት ድጋፍ የታጀበ ጦርነት አይደለም ። የታለ የህዝቡ ሰንጋና ፍየል፣ በሶና ሰልፍ?!!! ነገ ዲ ሲ ሰልፍ አለ! አቢይ ምን ያህል ዲያስፖራ ድጋፍ እንዳለው በዚያ ይለካል! አትቸኩል! አበቅቴ ወቅቱን አይስትም! ሕዝብ ዋይዝ ነው ! ያ ብቻ አይደለም The people, the people alone are the makers of history! ይህ ሃቅ ነው በታሪክ የሚረጋገጠው!

Sabur
Member
Posts: 1364
Joined: 11 Aug 2018, 07:41

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Sabur » 06 Sep 2022, 06:24

Selam:

First ER is an open forum and second Eritrea and Eritreans have been suffering Violent Invasions that came ONLY from the South till this VERY day.

Eritrea's existential threats have been coming from the South in many forms. So Eritreans have every DAMN reason to talk about Ethiopia.

Otherwise you do not see an Eritrean talking much about Sudanese internal affairs, Somalian Internal Affairs or other countries' affairs.

And you do not see an Eritrean Army Invading other Countries at the behest of other Country's Agenda or because of expansionist dreams to grab neighboring lands.

The Eritrean People priority is to live in peace with their Neighbors and close countries; Sudan, Ethiopia, Djibouti, Saudi Arabia, Yemen, Somalia, Egypt, Kenya, South Sudan, and beyond.

Selam/ wrote:
06 Sep 2022, 01:41
Who the fvck cares about ER location? I didn’t ask about that. I am asking you why you are interfering in Ethiopia’s internal affairs. You could continue to beat the sh!t out of Woyane rats because they are provoking you & involved in your internal affairs. Aside from that, you shouldn’t put your nose in every discussion.

Fiyameta wrote:
06 Sep 2022, 01:18
ER is headquartered in United States, District of Columbia, Washington, D.C.
Selam/ wrote:
06 Sep 2022, 01:09
You didn’t answer Horus’s question. Does ER stand for Ethiopian Review only or Ethiopian & Eritrean Review?
Fiyameta wrote:
05 Sep 2022, 20:46
Horus wrote:
05 Sep 2022, 20:17
cc wrote:
05 Sep 2022, 18:24
Why is Horus Weyanizing his anger against the Ethiopian National Defense Force (ENDF) ? :P :P

I guess living in an ever-shrinking closet without adequate ventilation eventually forces the occupants to come out for air. 😮💨 😮💨
Fiyameta,

ኤርትሪያዎች ተገንጥለው አገር ያቆሙ መስሎኝ ነበር! ይህን ፍረም የሞሉትና በኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ፈትፋች ሆኑሳ?!!!!!!!!!
You are half right and half correct. We Eritreans couldn't have possibly secede from something that we were never a part of, so the word መገንጠል doesn't really apply to us. But what we did was, rectify historical injustices of colonialism by chopping off its tentacles of illegal occupation, annexation, federation, exploitation and subjugation, but also by grabbing the devil by the horns and riding its black Horus Horse of the apocalypse until it foamed at the mouth! That's how we won our Eritrean INDEPENDENCE, and we will continue to be any place where the name Eritrea is mentioned. That's right! We don't apologize for being Eritreans. It is who we are. Get used to it! :P :P

Right
Member
Posts: 2832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Right » 06 Sep 2022, 08:11

I am asking you why you are interfering in Ethiopia’s internal affairs.
What else they can do? They are hoping that they will replace the Weyannies in looting Ethiopia.
Never forget that these two are closely related and have the same character. Both can’t survive a day without Ethiopia and they are handling their relationships with Ethiopia very badly. They are in a suicidal mission.
The Afars have to work hard silently to be a giant of stabilizers in the region.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Meleket » 06 Sep 2022, 09:38

መቼም “ይሉኝታ” ቀረ ማለት ነው፡ ኣይደል? :mrgreen: ኣሁን እስቲ እንዲህ ዓይነት ኣኩሪ ታሪክ ሰርቻለው የምትል ተራ ካድሪት፡ በምን ሂሳብ ነው የልዑላዊቷ ዩክሬንን በዕብሪተኛው የፑቲን ሩሲያዊ ኃይል መወረር ምክንያታዊ ልታደርገው የምትችል። ማፈሪያ የሆነች ሴትዮ፡ እያንዛረጠችውም እኮ ኣታፍርም!! :mrgreen:
Fiyameta wrote:
05 Sep 2022, 20:46
Horus wrote:
05 Sep 2022, 20:17
cc wrote:
05 Sep 2022, 18:24
Why is Horus Weyanizing his anger against the Ethiopian National Defense Force (ENDF) ? :P :P

I guess living in an ever-shrinking closet without adequate ventilation eventually forces the occupants to come out for air. 😮💨 😮💨
Fiyameta,

ኤርትሪያዎች ተገንጥለው አገር ያቆሙ መስሎኝ ነበር! ይህን ፍረም የሞሉትና በኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ፈትፋች ሆኑሳ?!!!!!!!!!
You are half right and half correct. We Eritreans couldn't have possibly secede from something that we were never a part of, so the word መገንጠል doesn't really apply to us. But what we did was, rectify historical injustices of colonialism by chopping off its tentacles of illegal occupation, annexation, federation, exploitation and subjugation, but also by grabbing the devil by the horns and riding its black Horus Horse of the apocalypse until it foamed at the mouth! That's how we won our Eritrean INDEPENDENCE, and we will continue to be any place where the name Eritrea is mentioned. That's right! We don't apologize for being Eritreans. It is who we are. Get used to it! :P :P
በሉ እንግዲህ በ“በዘማችኛ” እንግጠም እንጂ . . .ለተራ ካድሬዎቻችን በሙሉ

ቀዳማይ ጕዕዞ ዘጽፈፈ መኣስ ንድሕሪት ይምለስ፡
ልዑላዊት ሃገር ንዝወረረ ኃይሊ ሩሲያ ዝውድስ፡
ንዩክሬን ገንሸል ብምግባር ትፋእ ናይ ፑቲን ዚልህስ፡
“መስጣ ኣለዎ” ቢልና’ሎና፡ “ልኡላዊነት” ዚግህስ፡
ድቃስ የብልካን ‘ኣምሰሉ’ ብኅሊናካ ትውቀስ፡
ምስ ፑቲን ሰሚረ ቢልካ ኣብ ክሬሚያ ትቅድስ . . . ኣብ ክሬሚያ ትቅድስ።
:mrgreen:

Selam/
Senior Member
Posts: 11850
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Selam/ » 06 Sep 2022, 13:30

Sabur - Is there an Eritrean online forum similar to ER that you guys use to discuss & debate your internal affairs?

My comment to the other Eritrean was that Horus’s political position or my political inclination is none of his business. You can’t go into the nitty-gritty & question Ethiopian individuals why they support one or the other political party.

Sabur wrote:
06 Sep 2022, 06:24

Selam:

First ER is an open forum and second Eritrea and Eritreans have been suffering Violent Invasions that came ONLY from the South till this VERY day.

Eritrea's existential threats have been coming from the South in many forms. So Eritreans have every DAMN reason to talk about Ethiopia.

Otherwise you do not see an Eritrean talking much about Sudanese internal affairs, Somalian Internal Affairs or other countries' affairs.

And you do not see an Eritrean Army Invading other Countries at the behest of other Country's Agenda or because of expansionist dreams to grab neighboring lands.

The Eritrean People priority is to live in peace with their Neighbors and close countries; Sudan, Ethiopia, Djibouti, Saudi Arabia, Yemen, Somalia, Egypt, Kenya, South Sudan, and beyond.

Selam/ wrote:
06 Sep 2022, 01:41
Who the fvck cares about ER location? I didn’t ask about that. I am asking you why you are interfering in Ethiopia’s internal affairs. You could continue to beat the sh!t out of Woyane rats because they are provoking you & involved in your internal affairs. Aside from that, you shouldn’t put your nose in every discussion.

Fiyameta wrote:
06 Sep 2022, 01:18
ER is headquartered in United States, District of Columbia, Washington, D.C.
Selam/ wrote:
06 Sep 2022, 01:09
You didn’t answer Horus’s question. Does ER stand for Ethiopian Review only or Ethiopian & Eritrean Review?
Fiyameta wrote:
05 Sep 2022, 20:46
Horus wrote:
05 Sep 2022, 20:17

Fiyameta,

ኤርትሪያዎች ተገንጥለው አገር ያቆሙ መስሎኝ ነበር! ይህን ፍረም የሞሉትና በኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ፈትፋች ሆኑሳ?!!!!!!!!!
You are half right and half correct. We Eritreans couldn't have possibly secede from something that we were never a part of, so the word መገንጠል doesn't really apply to us. But what we did was, rectify historical injustices of colonialism by chopping off its tentacles of illegal occupation, annexation, federation, exploitation and subjugation, but also by grabbing the devil by the horns and riding its black Horus Horse of the apocalypse until it foamed at the mouth! That's how we won our Eritrean INDEPENDENCE, and we will continue to be any place where the name Eritrea is mentioned. That's right! We don't apologize for being Eritreans. It is who we are. Get used to it! :P :P

Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Horus » 06 Sep 2022, 13:44

ሰላም፣
የ ኢ አር ፎረም ባለቤት ግማሽ ኤርትራዊ እንደ ሆነ ታውቅ ኖሮዋል?

Right
Member
Posts: 2832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Right » 06 Sep 2022, 14:39

Poor Tiny little Eritrea. A country where half of its population spent valuable time talking endlessly about a country they left voluntarily. They want to work, live, spent time and discuss anything and everything about Ethiopia day in and day out.
What a humiliation.

Sabur
Member
Posts: 1364
Joined: 11 Aug 2018, 07:41

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Sabur » 06 Sep 2022, 15:04

Selam:

But this is an Open Forum.

Selam/ wrote:
06 Sep 2022, 13:30
Sabur - Is there an Eritrean online forum similar to ER that you guys use to discuss & debate your internal affairs?

My comment to the other Eritrean was that Horus’s political position or my political inclination is none of his business. You can’t go into the nitty-gritty & question Ethiopian individuals why they support one or the other political party.

Sabur wrote:
06 Sep 2022, 06:24

Selam:

First ER is an open forum and second Eritrea and Eritreans have been suffering Violent Invasions that came ONLY from the South till this VERY day.

Eritrea's existential threats have been coming from the South in many forms. So Eritreans have every DAMN reason to talk about Ethiopia.

Otherwise you do not see an Eritrean talking much about Sudanese internal affairs, Somalian Internal Affairs or other countries' affairs.

And you do not see an Eritrean Army Invading other Countries at the behest of other Country's Agenda or because of expansionist dreams to grab neighboring lands.

The Eritrean People priority is to live in peace with their Neighbors and close countries; Sudan, Ethiopia, Djibouti, Saudi Arabia, Yemen, Somalia, Egypt, Kenya, South Sudan, and beyond.

Selam/ wrote:
06 Sep 2022, 01:41
Who the fvck cares about ER location? I didn’t ask about that. I am asking you why you are interfering in Ethiopia’s internal affairs. You could continue to beat the sh!t out of Woyane rats because they are provoking you & involved in your internal affairs. Aside from that, you shouldn’t put your nose in every discussion.

Fiyameta wrote:
06 Sep 2022, 01:18
ER is headquartered in United States, District of Columbia, Washington, D.C.
Selam/ wrote:
06 Sep 2022, 01:09
You didn’t answer Horus’s question. Does ER stand for Ethiopian Review only or Ethiopian & Eritrean Review?
Fiyameta wrote:
05 Sep 2022, 20:46

You are half right and half correct. We Eritreans couldn't have possibly secede from something that we were never a part of, so the word መገንጠል doesn't really apply to us. But what we did was, rectify historical injustices of colonialism by chopping off its tentacles of illegal occupation, annexation, federation, exploitation and subjugation, but also by grabbing the devil by the horns and riding its black Horus Horse of the apocalypse until it foamed at the mouth! That's how we won our Eritrean INDEPENDENCE, and we will continue to be any place where the name Eritrea is mentioned. That's right! We don't apologize for being Eritreans. It is who we are. Get used to it! :P :P

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by DefendTheTruth » 06 Sep 2022, 17:19

Right wrote:
05 Sep 2022, 15:21
Horus wrote:
30 Aug 2022, 00:35
Defending a country is over a personality feud or political affilation, you missed, willingly or for some other reason, this simple fact, in your scientific theorey (endless theory, I may add).

All these propaganda crap of “Defending the country” can not be a substitute for mishandling a war and bad leadership. So, Horus asked, what is the ultimate goal of this war? We want to hear your answer.

We all know how the “Defend the country” and “the no more” campaign ended in the first and second round of the war. Very Badly managed. The terrorist team regrouped and started the 3rd round war but then checkmated at the battlefield which we believe moving forward will be a stalemate.

Once again the TPLF will be chased to its base in Tigrai. It will rearm via a load of aircraft that the Ethiopian government will allow to cruise in and out of Tigrai from the Sudan. From there a 4th round will commence. This time with the help of foreign mercenaries.

And once again your “Defend the Country” propaganda will keep pace with the pattern.

Do you think people are as stupid as you are?

geredHead,

what else have you not yet tried?

I think fait accompli has got a different meaning in your circle, isn't it?

Post Reply