Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም

Post by Ethoash » 19 Jul 2022, 10:30

ቅሌታም ኤርትራ ፣ ቅሌት ነው ቀለባቹሁ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም

Post by Ethoash » 19 Jul 2022, 10:53

Fiyameta wrote:
19 Jul 2022, 10:36
:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

who told u ቄስ can't dance .. r u for real. to me his English fluency is beyond Harvard university ... only under Golden time all our religion people have higher education

Meleket
Member
Posts: 3059
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም

Post by Meleket » 19 Jul 2022, 11:08

ታላቋ ተራ ካድሬና የፎቶ ሾፗ 'ንግሥት'፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲህ ቁልጭ አድርገን ሃሳባችንን ስለገለጥን ብዙ ኣጥወለወለሽ ኣይደል?

እዬመረረሽም ቢሆን ዳግም እንንገርሽ

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ከፑሽኪን ይልቅ ኢትዮጵያዊውን ሊቀሊቃውንት የትግሬውን ቅዱስ ያሬድን እናከብራለን፡ ምክንያቱም ቅዱስ ያሬድ በቤተ እምነቶቻችን ውስጥ የምንጠቀምበትን ምን የመሰለ ዜማ የሰጠን ሊቅ እንደሆነ ጠንቅቀን ስለምናውቅ። :mrgreen: ፑሽኪን ግን ለኛ ምን ኣበረከተልን? ኣሟሟቱም እጅግ ቀፋፊ ኣሟሟት ነው። ለሱ ሃውልት ማቆማችን እጂግ የሚገርም "ቦተሊካ' ነው!

Fiyameta wrote:
19 Jul 2022, 09:58
የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን

ዉዪ ሳልረሳው ሬሞርኬዎችሽን እነ Abdisaን Weyane.is.deadን Digital Weyaneን የመረጃውን pushkinም ባሉበት ሰላም በዪልን። የራሾቹን ስላሴን ጉድ ማለትም የነ Vladimir Putin, Sergei Shoigu and Joseph Stalin ደግሞ ባንድላይ ሆናችሁ እዚህ ኣንብቡ እንዳትረሱ፡ ኣደራ።
:mrgreen:
Meleket wrote:
18 Jul 2022, 04:44
. . . የነ "ሰርጌዎችን" የጉድ ሃገርን ጉድህንማ :lol: ታልሰማህ ስማ፡ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር! :mrgreen:

የDigital Weyane ህልምን ፍንትው አድርጎ የሚያሳዪ፡ የ"ካተድራል" ላይ ስእል. . . ድንቄም! ኣይዞህ ገመድም ክርም ኣናቀብልህም፡ ታስፈልገናለህ፡ ታላቁ ተራ ካድሬና 'የመከተ' ሰው Digital Weyane!! ኣዬካ ናይና!!!
:mrgreen:
https://www.bbc.com/news/world-62151553. . . Father Ioann has shown before that he is unafraid of speaking out. He was suspended from the church in 2020 after calling the newly-built Church of the Russian Armed Forces a "pagan temple".

The Cathedral in Moscow was the brainchild of Russian Defence Minister Sergei Shoigu and was due to house frescos that featured President Putin, Josef Stalin as well as scenes that celebrated the Crimean occupation. . . .

The Russian Orthodox Church's Cathedral of the Russian Armed Forces was due to be decorated with frescos depicting Vladimir Putin, Sergei Shoigu and Joseph Stalin but the plan was scrapped.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13720
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም

Post by Axumezana » 19 Jul 2022, 11:16

ደብተራ፥ መለከት፥ እንደሰይጣን፥ ለምን፥ ግማሽ፥ እውነት፥ ትናገራለህ?

"ከፑሽኪን ይልቅ ኢትዮጵያዊውን ሊቀሊቃውንት የትግሬውን ቅዱስ ያሬድን እናከብራለን፡ ምክንያቱም ቅዱስ ያሬድ በቤተ እምነቶቻችን ውስጥ የምንጠቀምበትን ምን የመሰለ ዜማ የሰጠን ሊቅ እንደሆነ ጠንቅቀን ስለምናውቅ።"

አንተ፥ ራስህ፥ ከቅዱስ፥ ያሬድና፥ ከራስ፥ አሉላ፥ ዘር፥ እንደምትመዘዝ፥ ለመናገር፥ ለምን፥ ድፍረት፥ አጣህ? Ascari syndrome illness!

Digital Weyane
Member+
Posts: 8565
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም

Post by Digital Weyane » 19 Jul 2022, 11:26

ጁንታው Meleket ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ
በቦረቀ ነበር ትግራይ ላይ ራሻ

በለው በለውና አሳጣው መድረሻ
የyabello ባንዳነት አያውቅም ሩስያ እና ውሻ :roll: :roll:

Meleket
Member
Posts: 3059
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም

Post by Meleket » 19 Jul 2022, 11:37

ወዳጃችን Axumezana እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ከኣዳምና ከሄዋን ዘር :lol: የመጣን መሆናችንን እንደምናውቅ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና እንግለጽልህ ይሆንን? :mrgreen:
Axumezana wrote:
19 Jul 2022, 11:16
ደብተራ፥ መለከት፥ እንደሰይጣን፥ ለምን፥ ግማሽ፥ እውነት፥ ትናገራለህ?

"ከፑሽኪን ይልቅ ኢትዮጵያዊውን ሊቀሊቃውንት የትግሬውን ቅዱስ ያሬድን እናከብራለን፡ ምክንያቱም ቅዱስ ያሬድ በቤተ እምነቶቻችን ውስጥ የምንጠቀምበትን ምን የመሰለ ዜማ የሰጠን ሊቅ እንደሆነ ጠንቅቀን ስለምናውቅ።"

አንተ፥ ራስህ፥ ከቅዱስ፥ ያሬድና፥ ከራስ፥ አሉላ፥ ዘር፥ እንደምትመዘዝ፥ ለመናገር፥ ለምን፥ ድፍረት፥ አጣህ? Ascari syndrome illness!

Abdisa
Member+
Posts: 5763
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም

Post by Abdisa » 19 Jul 2022, 12:17

Meleket/yabello got a great voice. :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Fiyameta wrote:
19 Jul 2022, 09:58
"መለስ ዳግማየ....!" :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም

Post by pushkin » 19 Jul 2022, 13:18

:mrgreen: :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Fiyameta wrote:
19 Jul 2022, 09:58
"መለስ ዳግማየ....!" :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8565
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም

Post by Digital Weyane » 19 Jul 2022, 14:45

አውዙይ እኒኤካ ዜማ!
ኡቱ ወኔ ዝቕስቅስ ድምፁ፣
ኡቱ አንጉዕ ዘፍስስ ኽምስታኡ፣
ኡቱ ቖንጆ ዜማኡ፣ ኡቱ ምሕራኑ፣
ኡቱ ኩሉ ነገራቱ ለለ ነቱ ታላቁ ጁንታ Meleket ወይም yabello ኡዩ ዘስታውሰኒ።
:roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12745
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም

Post by Fiyameta » 19 Jul 2022, 15:55

Ayte Meleket/yabello singing his agame lungs out. :lol: :lol: :lol: :lol:

Meleket
Member
Posts: 3059
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም

Post by Meleket » 20 Jul 2022, 11:19

ታላቂቱን ተራ ካድሪትና የፎቶ ሾፗን 'ንግሥት' ከነ ሬሞርኬዎቿ ማለትም ኣጃቢዎቿ ውዳሴ መስማት ኣምሯቸዋልና እስቲ ይህቺን ታመታት በፊት ያቀረብናትን ውዳሴ ዳግም እንጋብዛቸው እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። መቼም እኚት ተራ ካድሪት ተነ ሬሞርኬዎቻቸው "ደብረፅዩን" "ወያኔ" "ያቤሎ ገርቤሎ ጨርቤሎ" ምናምን እያሉ ማወናበድ ቋሚና መደበኛ ስራቸው መሆኑ ገብቶናል፡ ቢሆንም እስቲ እንዝናናባቸው። :mrgreen: "ጌም ኦቨር" ብለን የቀበርነውን ጉዳይ አስሬ እዚህ የሚያነሱተዪ፡ የጤናም ኣይመስል እማደል? :mrgreen:
Meleket wrote:
19 Jun 2018, 03:00
ውዳሴ ዘአብይ
ያ ዲያብሎስ ቀንቶት እኛኑ አጣልቶ፣
ኢትዮጵያና ኤርትራን እርስበርስ አባልቶ፣
ሁሌ ጠዋት ማታ ሲያሰማን ቀረርቶ፣
ምስኪኖች ሲያነቡ ከበሮ ሊደልቅ፣
ሰብአዊ ፍጡርን እንዲሁ ሲያሳቅቅ፣
ስንት ንጹሓንን በእስር ሲያማቅቅ፣
ምህረት ሰላም ፍቅርን ከኛ ዘንድ ሊያርቅ፣
ህዝቦች ደም ሲያነቡ እሱ ግን ሲሳለቅ፣
ብዙሃን ታርዘው እርሱ ሲሞላቀቅ፣
ሳይታክት መስራቱን እኛኑ ሊያናቁት፣
ጉዳዮች ጠማዞ ወስልቶ ሲተብት፣
ሊዘራ ክፍፍል ሁሌ ሲንገታገት፣
የሱን ተንኮል ደባ በውኑ ያጤኑት፣
ወጣቱ አስተዋዩ የኛው ትውልድ ወካይ፣
ብልሁ መካሪ አንደበተ አማላይ፣
በሓቅ የሚመሩት የትህትና አገልጋይ፣
ያነገቡት ራእይ መርሁ መደመር፣
በቅንነት ገስጋሽ በቃል ሆነ ተግባር፣
ሀሰተኛን ሁላ በቃላቸው ዘራይ፣
ከጎናቸው አለን ከኚህ ወጣት ጠቅላይ!

የክፍሉን ስራ የቤቱንም ስራ አሳይመንቱን ሁሉ፣
አጣጥሞ ሚሰራ ተግባሩን ከቃሉ፣
እንደርስዎ አላየንም በጦብያ በሙሉ።
እግዜር ከርስዎ ጋር ነው እንመሰክራለን፣
እድሜ ለኤልያስ እንጽፈዋለን፣
አይናችን እያየ መች ዝም እንላለን?

ቢወራጭ ቢወራጭ የዲያብሎስ መንጋ፣
እርሶ ይነዱታል በእውነት አለንጋ፣
ሽዎች ንጹሃንን ከሲኦል መንጋጋ፣
ሚንከራተቱትን ፍትህን ፍለጋ፣
ልብ አሳርፈዋል በቆላም በደጋ።

ይህንን ታዝበን ስንል አብይ በርቱ፣
ሓቅን ስለያዙ ሐሰትን ሲረቱ፣
የምህረት ተግባርዎ ቀንም ሆነ ማታ፣
ርቱዕ አንደበትዎ ሚሰጠን እርካታ፣
ሰላምን ሰባኪ ከጦርነት ፈንታ፣
ዘመንዎ እንደሚሆን የሰላም የእርጋታ፣
በሁላችን ዘንድም ስለዘሩ ደስታ፣
ህዝብን አክብረዋል ያክብርዎት ጌታ።

ትልቅ ጆሮ ሰጥተው ለህዝቡ ስሞታ፣
ትዕግስትን አንግበው ለህዝብ አቤቱታ፣
እውነተኛ መልስን በተርታ በተርታ፣
ለሚልዮኑ ህዝብ ስለሆኑ ዋልታ፣
ስንል እንደኖርነው ናና ማራናታ፣
አንድዬ ራሱ ነው የስዎ መከታ፣
አያሳፍርዎም ያ የሚያምኑት ጌታ።

አንዱ አንዱን እንዲያየው ሁልግዜ የጎሪጥ፣
ሌሎችን የማሞኝ እኔ ብቻ ነኝ ብልጥ፣
ሲል እንዳልነበረ ዲያብሎስ ያ ቆሪጥ፣
ሁሉንም አስማሚ እውነቱን በመግለጥ፣
በየዋህ አንደበት ትዕቢትን በማቅለጥ፣
ዘመን እንዲያበቃ ዘመነ መርመጥመጥ፣
ምህረት የሰብኩ አልፈው እሳት ረመጥ፣
የመደመር መርህ ከሁሉ የሚበልጥ፣
ምንኛ ደስ ይላል ይህ የእርስዎ ፈሊጥ።
:mrgreen:

እኒያ ደም መጣጮች ምነው ወሬ አበዙ፣
እኒያ የቀን ጅቦች ምነው ወሬ አበዙ፣
ዛሬም አሉባልታን እንዲሁ ሚነዙ፣ :mrgreen:
ጉዳይ አወሳስበው ነገር ሊያጠነዙ፣ :mrgreen:
ግጭቶች ለመፍጠር ከሚቅበዘበዙ፣ :mrgreen:
ለህግ የበላይነት ምናለ ቢገዙ?

ልኩን ነገሯቸው ነገር ሳያንዛዙ፣
እንዲህ የእርሶ ዓይነቶች ተደምረው ይብዙ።
Fiyameta wrote:
19 Jul 2022, 15:55
የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም
Ayte Meleket/yabello singing his agame lungs out. :lol: :lol: :lol: :lol:
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... AD#p803326

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12745
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም

Post by Fiyameta » 21 Jul 2022, 08:29

Meleket/yabello made a name for himself by worshiping and praising the leader of the TPLF terrorist group, Debretsion. These are the people who claim to have built the Tower of Babel by the River Tigris in Babylon. :lol: :lol: :mrgreen:
Fiyameta wrote:
19 Jul 2022, 09:58
"መለስ ዳግማየ....!" :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3059
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም

Post by Meleket » 21 Jul 2022, 08:47

:mrgreen:
Fiyameta wrote:
21 Jul 2022, 08:29

Post Reply