አንዳንድ ምሳሌ ልስጥ ለምሳሌ አርብ አገሮች በሙሉ ብናይ በዲክታተር ሲመሩ ብዙም አላደጉም ከአስሩ ሁለቱ ብቻ ናቸው በኢኮኖሚ ያደጉት ማለት እንችላለን ሌሎቹ በገንዘባቸው ተጫወቱበት አፍሪካ በሙሉ በዲክታተር ትመራ ነበር ግን አላደገችም ። ስለዚህ ዲክታተር የሆነ ሁሉ ኢኮኖሚውን ያሻሽላል ማለት አይቻልም
ለምሳሌ ኢትዬዽያን እንውስድ ደርግና ሐይሌ ኢኮኖሚውን አላሻሻሉም ግን መልስ ኢኮኖሚውን በፍጥነት አሻሽሎ በጎን ደግሞ ዲሞክራሲን እያለማመደ ነበር። ትልቅ ኢኮኖሚ እድገት በመለስ ኢትዬዽይ ታይቶዋል ግን ምንም ፖለቲካው ሳይቀየር አብይ ደግሞ ይዞት ኢኮኖሚውን አፈር ነው ያበላው ስለዚህ የዲሞክራሲና የዲክታተር ጉዳይ ሳይሆን የመሪ ጉዳይ ነው ብንል ጥሩ ይመስለኛል።
ለምሳሌ ሕንድን እንመልከት አንደኛ ዲሚክራሲ ናት ግን ኢኮኖሚዋ አያድግም ነበር የተዘጋች አገር ነበረች ግን መሪ ሲቀየር ሲስተሙ ሳይቀየር ጥራት ያለው መሪ ሲመጣ ኢኮኖሚውን ከፈተው ሕንድ በጣም እያደገች መጥታለች የቻይኖቹን ያህል ባታድግም ከነበረችበት በዚህ ስለሳ አመት ብዙ ተራምዳለች ። ቻይና ኮሚኒስት መሆኑዋ ያሳደጋት ቢሆን ለምን በማኦ ግዜ አታድግም ነበር ግን መሪ ሲቀየር የተቀየረው መሪ ኢኮኖሚውን ከፈተው።
ለምሳሌ እንዴት ቻይና እንዳድገች እንመልከት ቻይናዎች አምስት ሺ ዶላር ለያዘ ኢንቨስተር ፍቃድ ስጡ ኢትዬዽያ ደግሞ ኢንቨስተር የሚሉት መቶ ሺህ ለያዘ ስው ነው አሁንም ቢሊዬኖር መሆን አለብህ። ስለዚህ አንደኛ ልዩነት አንድ አሜሪካዊ እወቅት ኖሮት አምስት ሺ ውን ይዞ ቢመጣ ሱቅ ከፍቶ ማሽኖቹን ስርቶ ምርት ማምረት ቻለ ማለት ነው ቀስ በቀስ አደገ ማለት ነው።
ኢትዬዽያ ውስጥ ቡዳዎች አሉ መሬት ለኢንቪስተመት ሲስጥ መሬት ተቀማ ይላሉ። አለሙዲ ወርቅ ሲያወጣ ወርቃችንን በዘበዘ ብለው አዘጉት ፣ እያንዳንዱ የእድገት ጎዳናን ብትመለከት አማሮች ለማስቆም ታግለዋል ለምሳሌ የከተማ ባቡር ሲገባ ለምን የፔጥሮስ አወልት ይነሳል ብሎ ታማኝ ለማኝ ተቃውሞውን አስምቶ ነበር እኛ አንድ ድንጋይ ምን ይጠቅመናል ባቡሩ አይበልጥብንም ነበር ወይ ግን ትግሬዎቹ አልስሙትም አወልቱን ነቅለው ባቡር መንገድ ከወጣለት በኋላ ድንጋዬን መልስወ ተከሉት እንግዲህ ቻይና እንደዚህ ያሉ ተምች ሕዝቦች የሉዋትም ስለዚህ በቀላሉ አደገች።
ኮርያዎችም እንዲሁ ሕዝቡ በሙሉ የራሱን ጌጥ አውጥቶ ለመንግስት ስጥቶ ነው ያደጉት። ሲንጋፖርም በጣም በመስራት መሪያቸውን በመከተል ነው ያደጉት ታላቅ መስዋህትነት ይጠይቃል ዝም ብሎ አይደለም በዲሞክራሲ ወይም ዲሞክራሲ በለመሆን ሳይሆን ጥሩ መሪ የማግኘት ጉዳይ ነው። ደግሞ መሪ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ሕዝብ ይስፈልጝህል
ለምሳሌ አብይን ውስደው አማሮች ቢያስችግሩት አንድ ነገር ነው ፤ኦሮሞ በመሆኑ ነው ይባላል ። ግን ኦሮሞዎቹ ናቸው እኮ መቆም መቀመጥ ያሳጡት ። አሁን አባይን ማን ይናገረው ነበር ኦሮሞዎች ስው መግደል ባይጀምሩ ፣ ስው ገድለው አብይን አስጠሉት ።
እንግዲህ ይህንን የኦሮሞን ድርጊት ከትግሬ ሕዝብ ጋራ አወዳድረው ትግሬዎች በመሩበት ስላሳ አመት በሙሉ አንድ ትግሬ ስላማዊ ስልፍ ወይም አማራን ግድሎ ትግሬዎችን ያሳጣበት ግዜ የለም ግን ኦሮሞዎች አባይ የነሱ ልጅ ሆኖ እሱን ራሱ ማሳታት ምን ይሉታል ገራ የገባው ነገር ነው ታድያ ይህንን ሕዝብ ይዘህ ነው እንደግ የምትለው።
ደግሞ ያ ኤርትራዊ ሲዘጋ ንጝግሩን ኤርትራ በይሳያስ ምክን ያት ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች ይለናል ይሳያስ ስባስባት አመቱ ነው ። በበሽታ እየተጣደፈ ነው ነገ ከዛሬ ሞቱን የሚጠብቅ ስወ ይመራናል ብሎ መናገሩ ብቻ ያው አልሽሹም አራቁም ከአማራ አህዬች ጋራ ምን ለየው ። እንደዚህ አይነቱን ኤርትረዊ ይዘህ ነው ወይ በኢኮኖሚ የምታደገው ነው ጥያቄው ደህና ስንብቱ ለዛሬው
this is how democracy work and compere it with the African counter part