Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by Ethoash » 01 Jun 2022, 19:54

when i summarized take USA they have 50 totally independent state or countries


let take death penalty
=

Capital punishment is currently authorized in 27 states, by the federal government and the U.S. military. u see Obama or Trump or the old man can't put one law for every state the state make the law not the fed government therefore only 27 have it the rest 20 states have the ability to execute death sentences, with the other seven, as well as the federal government, being subject to different types of moratoriums.

now let take child marriage

12 states have no minimum age when all exemptions are taken into account, such as requiring parental consent and a judge's approval. These states are California, Idaho, Maine, Massachusetts, Michigan, Mississippi, New Mexico, Oklahoma, Rhode Island, Washington, West Virginia, and Wyoming.


Abortion is legal in all U.S. states,

Eight states
Eight states—Alabama, Arizona, Arkansas, Michigan, Mississippi, Oklahoma, West Virginia and Wisconsin—still have unenforced pre-Roe abortion bans in their laws, which could be enforced if Roe were overturned.


What U.S. states speak French?

Today, French is the second most spoken language (after English) in the states of Maine, Vermont and New Hampshire.


The top 10 highest income tax states (or legal jurisdictions) for 2021 are:

California 13.3%
Hawaii 11%
New Jersey 10.75%
Oregon 9.9%
Minnesota 9.85%
District of Columbia 8.95%
New York 8.82%
Vermont 8.75%
Iowa 8.53%
Wisconsin 7.65%


10 states with the lowest personal income tax rates

Alaska, Florida, Nevada, South Dakota, Tennessee, Texas, Washington, and Wyoming


Only seven states have no personal income tax
:

Wyoming
Washington
Texas
South Dakota
Nevada
Florida
Alaska
Last edited by Ethoash on 02 Jun 2022, 11:56, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by Ethoash » 01 Jun 2022, 20:01

ከላይ እንደምታዩት እያንዳንዱ እስቴት የራሱን ሕግ እና ታክስ መስብስብ ይችላል። ልክ እንደነፃ አገር ሁሉን ነገር ማረግ ሲችል ። ፈድራል መንግስቱ ደግሞ ስራው የተለየ ነው ያንን የፈደራል ስራ ይስራል እንጂ በያንዳንዱ እስቴት ጣልቃ አይገባም።

ለምሳሌ እንበል አሜሪካ አንድ ኢንባሲ አላት ኢትዬዽያ ውስጥ ስለዚህ አምሳ እስቴቶች የራሳቸውን ኢንባሲ ኢትዬዽያ ውስጥ ቢከፍቱ አምሳ ኢንባሲ ሊያቋቁሙ ነበር ማለት ነው ይህ በዚህ ይቃለልላቸዋል። ለምሳሌ አፍሪካ አምሳ ኢንባሲዎች በኢትዬዽያ ውስጥ አላት ከዚህ ሁሉ ሁሉም አፍሪካ ሀገር አንድ ኢንባሲ ቢኖረው አፍሪካ ምን ያህል ሀያላን ት ሆን ነበር። እንደማለት ነው። ግን እንደተለመደው ሁሉም በየአገሩ ጉዳይ ሌላው ገብቶ እንዳይፈተፍትበት ብሎ ብቻውን መኖር ነው የሚፈልገው። አሁን ኢትዬዽያ ውስጥ ሊኖር የምንፈልገው ፈደራሊዝም ሁሉም እራሱን ቢችል ለአፍሪካም ይጠቅም ነበር። ለምን ብትል ሱዳን ይህንን ማህበር ብትቀላቀል ማንም በሱዋ ጉዳይ አይገባም ሁሉን ነገር አሁን እንደምታረገው ታረጋለች ግን በኛና በነሱ ታክስ አይኖርም፣ ቪዛ አይኖርም ፣ እንደፈለገን ተዘዋወረን እንኖርላለን ወይም እንስራለን ማለት ነው። ግን አማሮች ቡዳዎች እያሉ ሱዳኖችን እማርኛ ተናገሩ ስለሚሉ ይህ አንድነት አይኖረም እነሱ ከወጡ ግን ኤርትራም ትገባለች ሱዳንም ሱማሌም ጁቡቲም ይገባሉ ።።። የዛ ስው ይበለን።

Selam/
Senior Member
Posts: 11850
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by Selam/ » 01 Jun 2022, 21:07

አቶ አመዶ
Hmm! What about if we try a confederate form of Federalism & see who suffers or benefits the most? Obviously, dyland agames will be the first to default on double taxation. You contribute nothing but expect everything from the rest of the country just like New Mexico.
Ethoash wrote:
01 Jun 2022, 20:01
ከላይ እንደምታዩት እያንዳንዱ እስቴት የራሱን ሕግ እና ታክስ መስብስብ ይችላል። ልክ እንደነፃ አገር ሁሉን ነገር ማረግ ሲችል ። ፈድራል መንግስቱ ደግሞ ስራው የተለየ ነው ያንን የፈደራል ስራ ይስራል እንጂ በያንዳንዱ እስቴት ጣልቃ አይገባም።

ለምሳሌ እንበል አሜሪካ አንድ ኢንባሲ አላት ኢትዬዽያ ውስጥ ስለዚህ አምሳ እስቴቶች የራሳቸውን ኢንባሲ ኢትዬዽያ ውስጥ ቢከፍቱ አምሳ ኢንባሲ ሊያቋቁሙ ነበር ማለት ነው ይህ በዚህ ይቃለልላቸዋል። ለምሳሌ አፍሪካ አምሳ ኢንባሲዎች በኢትዬዽያ ውስጥ አላት ከዚህ ሁሉ ሁሉም አፍሪካ ሀገር አንድ ኢንባሲ ቢኖረው አፍሪካ ምን ያህል ሀያላን ት ሆን ነበር። እንደማለት ነው። ግን እንደተለመደው ሁሉም በየአገሩ ጉዳይ ሌላው ገብቶ እንዳይፈተፍትበት ብሎ ብቻውን መኖር ነው የሚፈልገው። አሁን ኢትዬዽያ ውስጥ ሊኖር የምንፈልገው ፈደራሊዝም ሁሉም እራሱን ቢችል ለአፍሪካም ይጠቅም ነበር። ለምን ብትል ሱዳን ይህንን ማህበር ብትቀላቀል ማንም በሱዋ ጉዳይ አይገባም ሁሉን ነገር አሁን እንደምታረገው ታረጋለች ግን በኛና በነሱ ታክስ አይኖርም፣ ቪዛ አይኖርም ፣ እንደፈለገን ተዘዋወረን እንኖርላለን ወይም እንስራለን ማለት ነው። ግን አማሮች ቡዳዎች እያሉ ሱዳኖችን እማርኛ ተናገሩ ስለሚሉ ይህ አንድነት አይኖረም እነሱ ከወጡ ግን ኤርትራም ትገባለች ሱዳንም ሱማሌም ጁቡቲም ይገባሉ ።።። የዛ ስው ይበለን።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by Ethoash » 02 Jun 2022, 12:16

Ato, ሴጣን

Let take Minnesota how fed and state tax calculated


Let say ur income is 70,000 and the fed tax rate is 22% but you will be taxed at 11.98%
u r single and live in Minnesota 7.85% but you will be taxed at 6.45% rate instead of 7.85%

in this calculation u pay Federal income tax..........$8,387
in this calculation u pay state tax .......................$4,512
..................................................Total ......-$12,899
After-Tax Income.......... u make .......................$57,101

in this calculation the fed tax is fix but the state tax can be different fom state to state . let assume you live Alaska state tax is 0% u only pay fed tax that means u only pay $8,387 so after tax your income will be $61,613

as u can see all state are free to levy taxes they see fit. it is not one size fit all... now about the golden doesn't contribute nothing that is fine it is the fed. government problem since they collect fed tax they can afford to support the Golden state this is how federation work to support have not state. but i don't believe that the golden have nothing to offer ... in fact the oromo are the one almost useless people who sleep on golden opportunity before the golden come u have zero economy they develop u beyond imagination they make world fastest economy what more do u want.. the golden are visionary, while u sleep in water tower they make u hydro power , stone they change it to cement , land to mega farm, land to industrial zone. sun to power generation, just leave them they will out smart u million fold...

anyhow why do u care u r an Eritrean idiot, u guy are dead economy waste of a waste what a people

lil kogne
Member
Posts: 1084
Joined: 20 Jul 2019, 17:11

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by lil kogne » 02 Jun 2022, 12:46

Agamew, Ethotrash !! there you go with your chicken brain comparing apples and oranges. First of all the 50 states of USA are not countries as you implied. they are self governing provinces . secondly the taxation is not set on democratic rules but, bureaucratic rules which does not apply to every state equally. For example , California and New York are the very highly taxing states in which the graduating students and businesses are fleeing in droves bankrupting the states beyond imagination. Their budget deficit is beyond control where the two states are closing elementary and Junior high schools left and right. I say this for I live in New York state my self. Last but not least, the taxation rules are based solely on a capitalistic idea that punishes the middle class working group where the poor gets government help , social services, SSI and so forth where inflation does not affect them as much for they are not in the labor force and the rich as been said live on the working class mainly the blue collar toil. One better example that is working economy with better spread of wealth is the Scandinavian states. So Agamew, Ethiopia does not have a middle class, government services that can sustain the system, so long there is no working class mainly middle class there is no way you can compare Ethiopia to those developed nations. And as your Midget frog said it will take eternity for Ethiopia to develop a working class so long there are blood sucking and wealth siphoning society such as yours.

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by Abere » 02 Jun 2022, 13:00

ተበድሮ ሲያስብ የሚያድር ሞኝ ቢኖር ዐመድ(ethoash) ብቻ ነው። የዱባ እና የቅል አበቃቀሉ ለየቅል። 1ኛ ነገር አሜሪካ እያንዳንዱ ስቴት ግዛት በእራሱ አገር ሊሆን የሚችል ነው በኢኮኖሚም ቢሆን እራሳቸውን ሊያስችል የሚበቃ የተፈጥሮ ሃብት እና የቆዳ ስፋት አላቸው። የተባበሩት(united) ያሉት በአንድ ላይ መሆን ጉልበት ይሰጣል በሚል ነው። ኢትዮጵያ ከ53 ልክ አንዱን ስቴት ያህል ናት - በቆዳ ስፋት ፤ በኢኮኖሚ ካየነው የአንድ ካውንቲ(county) ወይም የካውንቲ ንኡስ ከተማ ያህል የላትም። ጥንቸል የምታህል አገር ከዝሆን ጋር ማመሳሰል የእብደት ነው። የወያኔ ክልልሎች ኢምንት ናቸው - የነጥብ ያህል ናቸው የኢኮኖሚ ነፍስ የሚሆን ብቃት የላቸው እንድሁ ብቻ በጎሳ ላይ የተመሰርቱ ጥንታዊ የአደን እና ፍራፍሬ ለቃሚዎች የዋሻው ዘመን ሰዎች አይነት ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by Ethoash » 02 Jun 2022, 13:02

my beloved ill kongo

okay if u like Scandinavian states here is their tax rate.. the American the highest bracket is 37% while those Scandinavian states over 50% tax that is how they can afforded social service ... try this in america the rich will take their money out of America... when u tax some one u have to consider your people attitude also the Scandinavian people and American are not the same people the American doesn't want to pay tax specially the rich .. in fact the rich they don't even pay tax they know how the tax loop work they have accountant that play the game right.

Denmark at 55.56%, Finland at 51.25%, Iceland at 46.22%, Norway at 47.2% and Sweden at 57% 6 .


in the world there are two tax system the major one flat tax and progressive tax . Ethiopia tax system is progressive tax just like American system so that is why i give u the American example ...

in Ethiopia i think they mix the fed and state tax i am not sure but the best way is if fed tax is 7% flat and the state tax 7% flat and everyone knows how much they pay 15% and the state get their money to improved their economy is we do that peace will be returned to Ethiopia

for example if Somalia have oil if the fed tax 7% and left 7% to the Somalian state then the Somalia have money to develop their own state instead waiting on fed budget ... you see if the Somalia know all the money they make stay in their region their will not be fight any more...the same with hydro and cement producing region ... in Ethiopia the fed.government give exporter 0% tax that is not fair if u live in exporting region u get nothing instead the fed government only should be authorized to reduce their share of tax for example make 7% fed to zeo but the local government take the exporter 7% hence they make money to invest in local economy...

the local people will stop looking or make Dr. Abiy responsible if they know the money is in their region government money purse

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by Ethoash » 02 Jun 2022, 13:14

Abere wrote:
02 Jun 2022, 13:00
ተበድሮ ሲያስብ የሚያድር ሞኝ ቢኖር ዐመድ(ethoash) ብቻ ነው። የዱባ እና የቅል አበቃቀሉ ለየቅል።

Norway HAVE 5 million population

GDP IS..........$ 362 billion USD (2020)

PPP IS ..........$66,020 PPP dollars (2020)


åland islands HAVE .....29,789 (2019)population
GDP...........l $1.563 billion
• Per capita $55,829

BUDDY is not about the number of people look Singapore , and Dubai only 300,000 people

correct his and come back to me.. i will teach u more

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by Sam Ebalalehu » 02 Jun 2022, 13:44

አምሳ አገሮች አሜሪካ ውስጥ የሉም ወንድሜ። አሜሪካን ሀምሳ አንድ አገር ብለህ ልትቆጥር ነው ተው ካልተባልክ። ድንቁርናህ እየተፈታተነን ነው። እስቲ የግሌን ልሞክር ምናልባት ሀምሳ አመት የኖርበትከን አገር እንድታውቅ። አሜሪካ አንድ አገር ነች። በውስጦ አምሳ ገዛቶቸ አሉ። አወ የራሳቸው ህግ ማውጣት ይችላሉ መከላከያና የውጭ ጉዳይ ሚኒስተርን ከሚመለከት ውጭ። ግን ከዛ የግዛቶች መብት ጋር ማንሳት ያልፈለክው የዜጎችን መብት ነው። አለምክንያት አይደለም። ከካደሪ ዲስኩርህ ጋ አይጣጣምም። የካሊፎርኒያ ነዋሪ የግዛቱ ታክስ ቢያንገሸግሸው ጎዙን ጠቅልሎ ኔቫዳ ይሄዳል የግዛት ታክሰ የሌለበት ቦታ።
ግን የተንቤን ገበሪ መሪቱ አርጅቶአል ፣ እሀል ማብቀል አልቻለም ቤተሰቤን ይዤ ኢሉባቡር ሄጄ እድሌን እሞክራለሁ ቢል የመንደርህ መንደርተኛ ፖለቲከኞች ህግ አይፈቅድለትም።
ይህ ሁሉ አፈታሪክህ ኢትዮጵያ እንደአሜሪካ በፌዴራል ሲስተም ነው የምትተዳደረው ለማለት ነው።
እኔ በድንገት በልብ ድካም ብሰናበት ይህ ዐረፍተ ነገር ለህይወቴ መጥፋት ተጠያቂ እንደሆነ ለዘመድ ወዳጅ አሳውቄአለሁ።
አቢይ ስልጣን ላይ የወጣ ሰሞን የመንደር ፖለቲከኞች በየሁለት ሳምንቱ መቀሌ ተሰብስበው ፌዴራሊዝም አደጋ ላይ ነው ጩሀታቸው ትንሽ ፈገግ የሚያስብል ነበር። ዛሬ አንድ ምልምላቸው ፌዴራሊዝምን ሊደሰኩረን ሲሞክር ግን this is too much ማለት የግድ ነው።
Last edited by Sam Ebalalehu on 02 Jun 2022, 13:51, edited 2 times in total.

lil kogne
Member
Posts: 1084
Joined: 20 Jul 2019, 17:11

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by lil kogne » 02 Jun 2022, 13:51

"Ethiopia does not have a middle class, government services that can sustain the system, so long there is no working class mainly middle class there is no way you can compare Ethiopia to those developed nations. And as your Midget frog said it will take eternity for Ethiopia to develop a working class so long there are blood sucking and wealth siphoning society such as yours."
Do you Understand, can you read, can you comprehend ? one of my junior students would comprehend in a glance what is being written !!
WOW ! WOW ! WOW!
whether I like the Scandinavian economic system or taxation rules and or disliking the American way has no bearing on this issue and does not apply to Ethiopia and or other African countries that are in the same footing as is Ethiopia. It is great to see your attempt to read and comprehend about global nations economic and taxation policies but, a country such as Ethiopia ( not in particular) that has no data of unemployment, homelessness and uncharted businesses as well as working class the argument is "Mute" and rest it Ethotrash . :lol: :lol: :lol: :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by Ethoash » 02 Jun 2022, 14:11


quote="Sam Ebalalehu" post_id=1299317 time=1654191842 user_id=48109]
አምሳ አገሮች አሜሪካ ውስጥ የሉም ወንድሜ። አሜሪካን ሀምሳ አንድ አገር ብለህ ልትቆጥር ነው ተው ካልተባልክ። ።
[/quote]






በጣም ለምወድህና ለማከብርህ አቶ እባብ እባላለሁ።

ወንድሜ ክፍለ ግዛት ማለት እኮ ፣ ንጉስ የራሱን ስወ ስዶ የሚያስተዳድረው ማለት ነው። ትገዛለህ ማለት ነው ። በደርግም ግዜ ትግርኛ የማይችል ጨለማ አማራ ልኮባቸው ነበር የሚያስተዳድራቸው አስራ ስባት አመት ኤርትራን አስተዳድሮ ትግሪኛ ሳይችል ቀርቶዋል። ግን ዶክተር አብይ በሶስት አመት ጥርት ያለ ትግሪኛ ለምዶዋል ይህ ማለት አማራ መስሪ ነው። አለቀ

ሁለተኛው ጥያቄ አንድ አሜሪካዊ ከኒዬርክ ታክስ ከተወደደብት ወድ ቴክሳስ ሄዶ መኖር ይችላል ብለሀል ። መልሴ አይችልም ። ቴክሳስ ሲመጣ ገንዘብ ያስፈልገዋል ቤት ለመከራየት ወይ መሬት ለመግዛት ዝም ብሎ ከሀገር ሀገር መጎዝ ብሎ ነገር የለም። አንተ እንዳልከው አንዱ ሚስኪን ኢትዬዽያ ሀገሩ መሬት ሲነጥፍ ተነስቶ ኦሮሞ ሀገር ሄዶ አርሶ መብላት አይችልም ነው። መልሴ አዋ አይችልም ለምን ብትል መሬቱን መግዛት አለበት። ወይም መክራየት አለብት ። በደርግ ግዜ የሆነው እኮ ስፋሪዎች ዝም ብሎ ነው አምጥቶ ያፈስ ስው መሬት በነፃ አገኙ። እስቲ አዲስ አባባ ሄደህ ክፍት መሬት ስታይ እረስው ወይ ቤት ስራበት መንግስት መጥቶ ነው የሚያፈርስብህ ለምን መሬት መግዛት ወይም መከራየት አለብህ።

ሁለተኛ አንድ ኒዬር የሚኖር ስው ቴክሳስ ሄዶ ምረጡኝ ማለት አይችልም ሁለት አመት ቴክሳስ ውስጥ መኖር አለበት
አንድ ተማሪ ከኒዬር ቴክሳስ ሄዶ የተማሪ ብድር መጠየቅ አይችልም መጀመሪያ አንድ አመት ቴክሳስ ውስጥ መኖር አለብት
ዝም ብሎ መስፈርማ የለም።

አሜሪካኖች የሚሉህን አት ስማ የትም ሄደህ መኖር ትችላለህ ይሉሀል ግን ገንዘብ ወይ የስራ ቦታ ካልተበጀልህ እንዴት ነው የምት ሄደው። እስቲ ይህንን አስረዳኝ ። አማሮች እኮ ኦሮሞ ሲመጡ ነፃ መሬት ይፈልጋሉ ይህቺ ጫዋታ ተነቅቶባቸዋል መሬት ከፈለጉ ወይ ግዙ ወይ ተክራዩ አለቀ ደቀቅ።

ካልገባህ ጠይቀኝ አስረዳሀለሁኝ

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by Sam Ebalalehu » 02 Jun 2022, 14:35

ያለምክንያት አይደለም ድንቁርናሀ እየተፈታተን ነው ያልኩህ። አሜሪካ የትም መሄድ ትችላለህ ይሉሃል ግን ገንዘብ አይሰጥሁም አልክ። የአሜሪካን መንግሥት ማለትህ ነው።
ምን ያ ብቻ። ወደሌላ ክፈለ ግዛት ስትሄድ አሜሪካ ቤት ገዝቶ መጠበቅ አለበት ባይ ነህ።
ለመሆኑ የካፒታሊስት ሲስተም ምን እንደሆነ ቅንጣት ያህል ይገበሀል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by Ethoash » 02 Jun 2022, 14:54

lil kogne wrote:
02 Jun 2022, 13:51
"Ethiopia does not have a middle class, government services that can sustain the system, so long there is no working class mainly middle class there is

my beloved ill kongo

ይሕው መጣላቹሁ ጦስኛ የአይቻልም ስረግላ። እኛ ፕሪሚቲቨ ነኝ ከሰው በታች ነን ብሎት አረፈ። ይሄውልህ እነሱ በያዙት መስመር ገብተን ከአሁኑ ትክክሉን መንገድ ካላዝን ገደል እንገባለን።

እነሱ ታክሳቸው በሚሊዬን ዶላር ለሚያገኝ ወይ ደሞዝተኛ ቢሉ እኛ ደግሞ በአቅሚቲ መቶ ሺህ ብር ለሚያገኝ እንላለን መጠኑ ይቀያየር እንጂ ስርዓቱ አንድ መሆን አለበት ።

እንዳልኩህ ለኢትዬዽያ አንድ ወጥ ታክስ ወይም ፍላት ታክስ ቢሆን ጥሩ ነበር ፈደራል ስባት በመቶ ክፍለ ክልል ደግሞ ስባት በመቶ ሆኖ ክፍለ ክልል ታክሳቸውን ማንሳት ወይ መቀነስ እንዲችሉ መፍቀድ ጥሩ ይመስላኛል። በራሳቸው ገንዘብ እኛ ምን አገባን።

እንጂ ኢትዬዽያ ድህ ስለሆነች ያልተመጣጠነ ሲስተም ይጠቀሙ የሚል እግ የለም ትናንት ቻይና እኮ እኛ ያለንበት ኢኮኖሚ ላይ ነበር ሲንጋፖርም ጠቅላላው ኤሽያዎች ግን ጠንካራና ትክክል ሲስተም ስለተጠቀሙ ነው ያደጉት።

ታክስ ዝምብሎ ገንዘብ መስብስብ ብቻ አይደለም ኢንቨስትመንትን ያበረታታል ። የታክ ሲስተማችን ትክክልና አለም አቀፍ ሲሆን ብዙ ኢንቨስተሮች እንስባለን ማለት ነው። ታክስ በሌላ መንገድ ለጡረታችን ገንዘብ መስብስብያ ነው። ለምሳሌ ከምትክፍለው ታክስ የተወስነ በመቶ ለጡረታህ መሆኑን ካውቕህ ዛሬ ብዙ ታክስ ብትከፍልም በጡረታህ ስዓት የከፈልከው ይመለስልሀል። ቢዝነስ ካለህም ከከስርክ ባንክራፒሲ ከለላ ታገኛለህ ። በደሞዝ የምትተዳደር ከሆንክም ደግሞ ከስራ ከለቀቕ ስራ ማፈላለግያ ይስጥሀል ብዙ ጥቅሞች አሉት ፣ የጤናም እንሽራንስ መንግስት መስጠት ይችላል ገንዘብ ከገባለት ። ይህ ሁሉ የሚሆነው ግን ጥሩ ታክስ ሲስተም ሲኖር ነው። ዝም ብሎ ለቀቅ ታክስ ቢዝነስ ይጎዳል።

ለምሳሌ ብዙ ጥቃቅን ሀገሮች ምን ታክስ አይጠቁም ይህ ማለት ምድረ ሀብታም ሌባውም ሁሉ ገንዘቡን እነሱ ጋ ያስቀምጣል። ለምን ታክስ የለም ግን አሁን ይቺ ጨዋታ ተነቅታለች ብዙ አሜሪካኖች ይህንን ሀገር በመጠቀማቸው አሜሪካ አስገድ ዳ ማን ገንዘብ እንደሚያስቀምጥ ንገሩኝ ማለት ጀምራለች ስለዚህ ይህ ተበልቶበታል ሎላ ዘደ መፈለግ ነው።

ለምሳሌ መኪና ወድ ኢትዬዽያ ብታስገባ በቅንጦት ታክስ ክፈል ይሉሀል ግን የኤሌትሪክ መኪና ብታስገባ ምንም አስተያየት አይስጡህም ይህ ሞኝነት ነው። የቤንዚህ መኪናዎች ሁሌ ወጪ ሲያስውጡን የኤሌቲክ መኪናዎች ግን ምንም የውጭ ገንዘብ አያስወጡንም ስለዚህ ታክስ በነፃ መሆን ነበረባቸው ሌላም ሌላም ለምሳሌ ከውጭ የሚመጡትን ዘይት፣ መዳኒቶች፣ እቃዎች ማስቀረት ከቻልክ ለምንድነው ታክስ የምትከፍለው አንተን ትርፋማ ማረግ ሁሉም ወድ አገር ውስጥ ፊቱን አዙሮ ማምረት ይጀምራል አንተ ያልከውን መሐከለኛ ገቢ ያሉትን ኢትዬዽያኖችን ይፈጥራል። ሳት ስራ ዝም ብለህ መሐከለኛ ገቢ ያላቸው የሉም እያልክ መኖር አትችልም ፍጠራቸው ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by Ethoash » 02 Jun 2022, 15:06

Sam Ebalalehu wrote:
02 Jun 2022, 14:35
ያለምክንያት አይደለም ድንቁርናሀ እየተፈታተን ነው ያልኩህ። አሜሪካ የትም መሄድ ትችላለህ ይሉሃል ግን ገንዘብ አይሰጥሁም አልክ። የአሜሪካን መንግሥት ማለትህ ነው።
ምን ያ ብቻ። ወደሌላ ክፈለ ግዛት ስትሄድ አሜሪካ ቤት ገዝቶ መጠበቅ አለበት ባይ ነህ።
ለመሆኑ የካፒታሊስት ሲስተም ምን እንደሆነ ቅንጣት ያህል ይገበሀል።
አቶ እባብ እባላለሁኝ።

ምን አጣመህ ታነባለህ።

እኔ ያልኩት ቴክሳስ ከሄድክ ገንዘብ ካለህ ቤት ትገዛለህ፣ ከሌለህ ደግሞ ትከራያለህ ዝም ብሎ ከሀገር ሀገር መቀየር የለም ። ለምሳሌ ታክሲ የምትነዳ ከሆንክ የኒወርክ የታክሲ ፍቃድ ለቴክሳስ አይሆንም ስለዚህ ማስቀየር አለብህ ብዙ ጣጣ አለው ልክ ከአገር አገር ስትቀየር በለው። የንግድ ፍቃድህም እዚህ ቴክሳስ ውስጥ ላይስራ ይችላል። ብዙ የምታጣቸው ነገሮችም ይኖራሉ ከታክስ ጋራ ብቻ ቀላል አይደለም ብዙ ንብረትና ብዙ ትምህርት ካለህ እኔንጃ ዶክተርም ብት ሆን ፍቃዱን ክቴክሳስ ማስቀየር አለብህ ዝም ብለህ ሕክምና መጀመር አትችልም። ብዙ ብዙ ጣጣ ይሆረዋል ግን ሁሉም ግዜ ፈጅቶ ይስተካከላል።

አሁን ወድ ኢትዬዽያ ስት መጣ ። እንኩዋን የመሬት መግዚያ አይደለም የምትበላውን ሳትይዝ ድህነት ከአንዱ ክፍለ ሀገር ወድ አንዱ ክፍለ ሀገር ለማስተላለፍ ነው የምት ሄደው ሰለዚህ ይህ መታውቅ አለበት ማንም መጥቶ የመንግስትን ፣ የክልሉን መሬት ሽንሽኖ ቤቱን ስርቶ ያለታክስ ያለክራይ መኖር የለበትም ሁልሽም መክፈል አለባቸው ስላም ክፈለጉ። ለማለት ነው ደህና ስንብት።

lil kogne
Member
Posts: 1084
Joined: 20 Jul 2019, 17:11

Re: አሜሪካ አምሳ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ የአምሳ ሀገሮች እብረት ናት። አንድ አገር አይደለችም ይሄ ይገባቹሁ ሀሐዲያኖች

Post by lil kogne » 02 Jun 2022, 15:38

I had promised before not to engage in a discussion with some Imbecile especially with Ethotrash who is obnoxious, two brain cell owner that are fighting each other, unreasonable who can't rationalize Agame. It's my bad and my fault and Sam should feel like wise. " Little knowledge is dangerous "
and so we see it in action. A stone would hurt if it falls up on you and also would hurt if you fall on it !! perfect example Ugume, Just learn a bit before you get in to a discussion.

Post Reply