Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የእብድ ገላጋይ ዱላ ያቀብላል --- ዐብይ አህመድ እራሱ የለየለት እብድ፤ ጭራሽ እብድ ውቃቢያም ጴንጤ ጨፍጭፋቸው፤ጨክን፥ ቤተ-መንግስት የሚበር እባብ አለ ወዘተ ብላ ትምከረው። የጉድ አገር!

Post by Abere » 01 Jun 2022, 11:20

የእብድ ገላጋይ ዱላ ያቀብላል --- ዐብይ አህመድ እራሱ የለየለት እብድ፤ ጭራሽ እብድ ውቃቢያም ጴንጤ ጨፍጭፋቸው፤ጨክን፥ ቤተ-መንግስት የሚበር እባብ አለ ወዘተ ብላ ትምከረው። የጉድ አገር! አሁን ቁሜ እንዳስብ ካደረገኝ ነገሮች ዋንኛው ጴንጤ አገር የመምራት የህሌና ብቃት አለው ወይ ነው? ለምን? 1) መቀብር እያስቆፈሩ እሬሳ ተነሳ ተራመድ እያሉ ሙት ያንገላታሉ 2) በእብደት እየተነሱ ጤነኛ ሰው የማያስበውን ይዘላብዳሉ ይኸ ታየን ይኸታየን ጨፍጭፈው ጨክን ወዘተ እያሉ ይዘላብዳሉ። የእነ ነብዩ ጩፋን ካራቴ፤ ሆቴ እያስያዙ በተናጥል እና በቡድን (group rate discount) ይጸልይላችኋል እያሉ 15 ሺ እና 20 ሺ ብር ይዘርፋሉ።

union
Member+
Posts: 6421
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የእብድ ገላጋይ ዱላ ያቀብላል --- ዐብይ አህመድ እራሱ የለየለት እብድ፤ ጭራሽ እብድ ውቃቢያም ጴንጤ ጨፍጭፋቸው፤ጨክን፥ ቤተ-መንግስት የሚበር እባብ አለ ወዘተ ብላ ትምከረው። የጉድ

Post by union » 01 Jun 2022, 11:32

ከላይ ጥሩ ለመምሰል ይሞክራሉ ግን ጥላቻ ነው የሚሰብኩት። ነጮች እነሱ ላይ ብዙ ዶላር እያፈሰሱ ለረጅም ግዜ የሰሩባቸው እንደዚህ አይነት የወረደ አስተሳሰብ እንዲኖራቸው እና ሌላውን እንደ ጠላት እንዲመለከቱ ነው።

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: የእብድ ገላጋይ ዱላ ያቀብላል --- ዐብይ አህመድ እራሱ የለየለት እብድ፤ ጭራሽ እብድ ውቃቢያም ጴንጤ ጨፍጭፋቸው፤ጨክን፥ ቤተ-መንግስት የሚበር እባብ አለ ወዘተ ብላ ትምከረው። የጉድ

Post by Assegid S. » 01 Jun 2022, 13:09

በየትኛውም መመዘኛ በኣንድና በሁለት ግለሰብ ስህተት ምክንያት አጠቃላይ ማህበረሰብን መዝለፍ ትክክል አይደለም። በተለይ በእንዲህ ባለ የፖለቲካ ጨዋታ አደገኛ ክልል ውስጥ ገብቶ አላስፈላጊ foul መስራት በራስ ላይ የፍፁም ቅጣት ምት ማብዛት ይሆናል። ጠቅላይ ሚንስትሩም ሆኑ አገልጋያቸው የ protestant እምነት ተከታዮች ነን ብለው ይናገሩሉ እንጂ ኣንዳቸውም እምነቱን አይወክሉም። በእነዚህ ሁለት ግለሰቦችና በሌሎች በርካታ ዋልጌዎች ምክንያት በአጠቃላይ የ protestant ዕምነት ላይ ተረባርቦ አላስፈላጊ ቃላቶችን መወርወር፥ ለጠቅላይ ሚንስትሩ በሀይማኖት ሽፋን ጠንካራ የመሽሽጊያ ግንብ የሚሰሩበትን ድንጋይ እንደማቀበል ነው። እንደ ሁልጊዜው "የእንትን ዘር" ስለሆንኩ ከሚለው ሌላ "የእንትን ሀይማኖት ተከታይ" ስለሆንኩ በሚል ማስተዛዘኛ የህዝብ ድጋፍ ለመሰብሰብ ያግዛቸዋል። የሚተኮስ ቀላህ ብቻ ሳይሆን የሚሰነዘር ቃልም በ ስናይፕር (sniper) ሲታገዝ የበለጠ ውጤታማ ይሆናል።

Post Reply