Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by DefendTheTruth » 27 May 2022, 16:48

Horus,

if your problem is in fact about the "gosa kaberties", then the government is taking measures against them. It says in the follwing video around 16K has been disciplined, upto and including dismissing from their positions, all this within a span of 45 days.

What else do you need now?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by Ethoash » 27 May 2022, 17:07

DefendTheTruth wrote:
27 May 2022, 16:48
Horus,

if your problem is in fact about the "gosa kaberties", then the government is taking measures against them. It says in the follwing video around 16K has been disciplined, upto and including dismissing from their positions, all this within a span of 45 days.

What else do you need now?
we ask for no Drama and u giving u more Drama .. replacing full stomach የጎሳ ከበርቴዎች with empty stomach የጎሳ ከበርቴዎች doesn't change situation

what u should is change the system.. how very simple

1. use digital government service (they will have more chance of catching the thief so they will not involved in corruption )

2. Then u have to pay your government employee market salary (higher pay) if not u will only attract lazy workers u will not find the best of the best worker .. u want quality u must pay the right price.

3. in fact it very cheap to pay higher salary then low salary) this topic i explain it million time

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by DefendTheTruth » 27 May 2022, 17:21

Here is another gosa kabertie, whom somebody wants to get rid of because they are teregnochi.

እቶአሽ፣
እስኪ እንዴት ሆኖ ነዉ አሁን የተሻለ ገንዝብ ለቁሳቁስ ና ለ ደሞዝ መክፈል የምንችለዉ?

ዘመናዊ ቤተመንግስት ልገነባ ነዉ ስባል እነ አጅሬዎች እኮ በሬሳችን ላይ ከልሆነ አሉ።

እነ ፊትህ መጽሔት ምን አስተጋብቶ ይብሉ?

እነ ሪቨለሽን ምን አስተጋብቶ ይብሉ?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by Ethoash » 27 May 2022, 18:37

DefendTheTruth wrote:
27 May 2022, 17:21
Here is another gosa kabertie, whom somebody wants to get rid of because they are teregnochi.

እቶአሽ፣
እስኪ እንዴት ሆኖ ነዉ አሁን የተሻለ ገንዝብ ለቁሳቁስ ና ለ ደሞዝ መክፈል የምንችለዉ?

ዘመናዊ ቤተመንግስት ልገነባ ነዉ ስባል እነ አጅሬዎች እኮ በሬሳችን ላይ ከልሆነ አሉ።

እነ ፊትህ መጽሔት ምን አስተጋብቶ ይብሉ?

እነ ሪቨለሽን ምን አስተጋብቶ ይብሉ?
DDT,

I WAS saying late start M-Pesa for the longest time .. u don't need to have cash to pay for taxi if u have your phone u pay with M-Pesa... WHY NOT me late the CNN guy tell u about M-Pesa they where the first even before the visa and all other e-paying system

now watch Ethiopian telebirr . telebirr doesn't do everything but u can use them to get paid or use other card such us bank card, and many other payment system ... in fact it is the most safe way to pay someone do u remember አንድ ፈጣጣ ምሳ ልበላ ገብቼ ሁለት ሚሊዬን ተስረቀብኝ ከመኪናዬ ውስጥ ብሎ ማንም ያልጠየቀው ሰውዬ ሱም አሁን ጠፋኝ። በኢትዬዽያ ውስጥ ፋብሪካዎች ከባንክ በየሁለት ሳምንቱ ገንዘብ ደሞዝ ለስራተኞች አውጥተው እየቆጠሩ ሁሉን አስልፈው እያስፈረሙ ነው የሚስጡት እንግዲህ ትላልቅ ፋብሪካዎች ሌላ መንገድ ሊጠቀሙ ይችላሉ ግን ቴሌብር ቴሌፖንህን ብቻ ነው ቀጣሪህ የሚፈልገው በቴሌፎንህ ደሞዥህን ይከፍልሀል አንተ ገንዘቡን ሳታውጣ የፈለገው ቦታ ሄደህ ትገበያያለህ ማለት ነው።

otherwise they can do bank direct deposit this is the simplest way of paying someone so the money will be in his account..

here is how u digitization land title deed , u can use satellite, GPS, drone, world bank helping Africa streamline the land title prepossess...

Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by Abaymado » 27 May 2022, 19:05

Sad to see DTL is Horus the gurage interpreter.
This is sickening.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by Ethoash » 27 May 2022, 19:12

Abaymado wrote:
27 May 2022, 19:05
Sad to see DTL is Horus the gurage interpreter.
This is sickening.
Abaymado

welcome back to discuss a great topic what do u think about digitized government service ? what Ethiopia learn from Uganda

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by Horus » 27 May 2022, 20:48

DTT

እኔ የአቢይ መንግስት ጸባይ ምን አይነት ነው ለሚለው የቻልኩትን ያህል ያገዛዙ ተፈጥሮ ስጠቁም የተጠቀምኩት መደበኛ የመደብ ትንተና ቃል ነው ። አገዛዙ የጎሳ ኤትኖክራሲ ስለሆነ የጎሳ ከበርቴ ነው ያልኳቸው፤ እጅግ ለስላሳ ቃል ማለት ነው ። አቢይ አህመድ ክሌፕቶክራቶች ወይም ሌቦች ነው የሚላቸው ።

የዚህ ሌባ መደብ መሰረትና መፍለቂያው ረግረግ እራሱ አቢይ የሚኖርበት የጎሳ ክልል ስርዓት ነው ። ልብ በል ዛሬ አይናችን ላይ ያማራ ክልል ከበርቴ ስልጣኑን ላለማስነካት ከነዘመን ካሴና ኤርምያ ለገሰ ጋር የሚያደርገው ግብግብ!

ተመልከት የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ባውራጃና በሃይማኖት ሰበብ ስልጣኑን ላለማስነካት ከአምቦ እስከ ቦረና የሚያደርገው ግብግብ ። ይህ ሁሉ ለመሬት ቁጥጥር የሚደረግ ጦርነት ነው። አቢይ የዚህ ሌባ ከበርቴ መጥፋት ቢፈልግ የሚበቅሉበትን ረግረግ ባንድ ህግ ማድረቅ ይችላል። የጎሳ የስልጣንና ሃብት መሰረት መለወጥ ብቻ ነው።

እሱ ግን እነዚያ 10 ሚሊዮን የብልጽኛ አባላት ታክስ ለመሰብሰብና ለድጋፍ ለድምጽ ይፈልጋቸዋል ። እነሱ ሌላ ነገር መስራት የማይችሉ የቢሮ ከበርቴ ክሌፕቶክራት ስለሆኑ ለመኖር የፓርቲ ካርድ መያዝ አለባቸው ።

ስለዚህ በኢትዮጵያ የጎሳ ተረኛ ሌብነት ስርዓት ብቻ ሳይሆን ያ ሌባ መደብ ባንድ የጎሳ ፓርቲ ተደራጅቶ መበዝበዝ አለበት ። አቢይ ሺ ግዜ ሌባ ቢላቸው ዞሮ ይፈልጋቸዋል፣ የስልጣኑ መሰረት ስለሆኑ።

አልፎ አልፎ ሌብነቱ እራሱ መንግስቱን ሲነቀንቅ ለተራው ሞኝ ሕዝብ ፍጆታ 16 ሺ ከበርቴ (ካድሬ) ዲስፕሊን ተደረገ (ተገሰጸ) ይባላል። ያ ቀልድ ነው።

እኔ ደግሜ ልንገርህ አቢይ አሁን ከገባበት አለመታመንና መናቅ ወጥቶ የህዝብ ክብርና አምነት ለማግኘት ካሰበና ከፈለገ ይህን ቆሻሻ የጎሳ ክልልና ሕገመንግስት ላይ አጥጋቢ ለውጥ ማምጣት ይኖርበታል ። ኢትዮጵያ አሁን አቢይ ምን አለ ማለት ትቷል። ማዳመጥ አቁሟል ። 16 ሺ የፓርቲ ካድሬ ከተገሰጸ ያ የነሱ የውስጣቸው ሽኩቻ ነው እንጂ በዘር ፖለቲካ ስር መከራውን ለሚበላው ሕዝብ ፋይዳ የለውም ።

If you get time, buy a copy of a book called The Dictator's Handbook by Bruce Mesquita &Alastair Smith (2011), you will see what I am talking about.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by Ethoash » 28 May 2022, 10:10

Horus wrote:
27 May 2022, 20:48
DTT

እኔ የአቢይ መንግስት ጸባይ ምን አይነት ነው ለሚለው የቻልኩትን ያህል ያገዛዙ ተፈጥሮ ስጠቁም የተጠቀምኩት መደበኛ የመደብ ትንተና ቃል ነው ። አገዛዙ የጎሳ ኤትኖክራሲ ስለሆነ የጎሳ ከበርቴ ነው ያልኳቸው፤ እጅግ ለስላሳ ቃል ማለት ነው ። አቢይ አህመድ ክሌፕቶክራቶች ወይም ሌቦች ነው የሚላቸው ።

የዚህ ሌባ መደብ መሰረትና መፍለቂያው ረግረግ እራሱ አቢይ የሚኖርበት የጎሳ ክልል ስርዓት ነው ። ልብ በል ዛሬ አይናችን ላይ ያማራ ክልል ከበርቴ ስልጣኑን ላለማስነካት ከነዘመን ካሴና ኤርምያ ለገሰ ጋር የሚያደርገው ግብግብ!
Dr, DDT,

Don't listen to HORORO he is wordsmith .. long ago Einstein said this “Insanity is doing the same thing over and over and expecting different results.”

DDT, ሆረርን እሺ በለው ያልከው በሙሉ መቶ በመቶ እስማማለሁ በለው ። ታድያ መፍቴው ምንደነው በለው ። ያህ የፈረደበት አቀኛ ሰው መሾም ነው ይልሀል። ይህ ማለት ደግሞ የጠገበውን ጅብ አባሮ የራበውን ጅብ መቅጠር ነው። እንግዲህ አቶ ሆረር እንደሚለው ዶክተር አብይ አስር ሚሊዬን የጠገበ ጅብ አለው እነሱን አባሮ የተራበ ጅብ ከጎጃምና ክጎንደር መቅጠር ነው የሚልህ ብግልፀ። ያለበለዚያ ምን እንደሚል መናገር አለበት ። እኛን የስለችን ችግሩን ብቻ የሚለፈልፍ ላሊበላ አይደለም መፍት ሄ የሚስጠን ነው።

እኔ መፍቴወን ስጥቻለሁ የመንግስትን አገልግሎት በሙሉ ዲጅታይዝድ ማረግ ነው። ከኮምፒተሩ ጀርባ ማን እንደሆነ ለማወቅ የብሔራዊ መታወቅያ ድጅታል የሆነ መታውቅያ ት ስጠዋለህ። ልህ እንደባንክ የፈለፈለገህ አካውንት ህ ወስጥ ከብተህ ገንዘብህን ተጠቅመህ መላካ ፣ መክፈል ብቻ ባንክ ሄደህ የምትሰራውን ሁሉ መስራት ትችላለህ የሚስጥር መለያ ቁጥር ካለህ ። እንደዛው የመንግስትን አገልግሎት በስልክህ ማግኘት ትችላለህ ። አንድ መሬት ለመግዛት ብትፈልግ ጂፕየስ ቦታውን ትልክና ፣ መሬቱ እንድትገዛ ወይም ክፍት እንደሆን ይነግርሀል ከዚያ መመዝገብ ትችላለህ ማለት ነው።

Rwandan digital platform aims to ease access to government services

World Bank: eRwanda project (long version)

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by Horus » 28 May 2022, 13:31

ethasha
ትግሬ እንዳንተ በሚያስቡ ሰዎች ስለተሞላች ነውኮ ምንም ችግር መፍታት ያቃታቸው፤ በልብ ወለድና በጭብጥ መሃል ስለማይለዩ! ባንተ ሳይንስ ፊክሽን መሰረት የአንድን ሰው ወይም ስርዓት ባህሪ ለመለወጥ ሰውዬውና ስርዓቱን በሮቦት መተካት ነው ። አይደለም ከሩዋንዳ የምትለጥፋቸው የአንደኛ ክፍል ቴክኖሎጂ ተውና በራሱ አስቦ የሚሰራው ሰው ሰራሽ ሰው እንኳን የሰውን ልጅ ባህሪ ሊያውቅና ሊተካ አልቻለም ። ሂድና የሰው ሰራሽ ብልሃት ሊቃውንት የሚያደርጉትን ክርክር አንብብ። የሰው ልጆችን ማህበረሰብ ለማሻሻል የሰው ልጆችን ባህሪ ማሻሻል አለብህ፤ ሮቦትና ድሮን ማሻሻል ሳይሆን። ማንኛውም ሮቦት የሚያስበውና የሚሰራው በፈጣሪው ሰው አይምሮ ልክ ነው። ይህ ነው አንተና መሰሎችህ የማይገነዘቡት ። የሰው ልጅ ብልሃት ወሰኑ እራሱ ሰው ነው። ጥሩ ባህሪና ስርዓት ባላቸው ሕዝብ መሃል ቴክኖሎጂ በጣም ጠቃሚ መሳሪያ ነው ። የጎሳ ባህሪና ስርዓት በቴክኖሎጂ አይሻሻልም ። ትግሬኮ ያሻውን ቴክኖሎጂ ገዝቶ ነበር። መከራ የሆነበት የቴክኖሎጂ እጦት አይደለም፣ የመልካም ባህሪና ሰርዓት፣ የስነ ምግባርና ፍልስፍናና ንድፈ ሃሳብ እጦት ነው። ይህ መርህ ለሁሉም የጎሳ አማኞች ይሰራል!!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by Ethoash » 28 May 2022, 14:05

Horus wrote:
28 May 2022, 13:31
ethasha
ትግሬ እንዳንተ በሚያስቡ ሰዎች ስለተሞላች ነውኮ ምንም ችግር መፍታት ያቃታቸው፤ በልብ ወለድና በጭብጥ መሃል ስለማይለዩ!
DDT,

This is it, both me, and HORORO give our answer u choice who ever you think a better idea. to tell u the truth Ato hororo is wordsmith,,, i don't even understand what the hell he is saying is he saying fire 10,000,000 oromia and replace them with 10,000,000 Amhara or fire 10 million people and get Good heart people to hire .. now Dr. Abiy have his job cut for him to fined ten million an honest people..

now before i go let me give u gooooooooooooooooooood example how technology help honesty government

let say the problem is speed ... hororo will say hire honest traffic every where and make people reduce speed.
i seed put photo photo radar

How Dubai Police catch lane change offenders

5 violations other than speeding that Dubai Police radars catch

now tell me where is robot take over everything ... the computer help u to make the right judgment... end of story. and no paper

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by Ethoash » 28 May 2022, 14:32

A day at Dubai International Airport

Dubai residents to use Emirates ID to access government services

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by Horus » 28 May 2022, 17:12

ኢታሽ
ታዲያ ችግርህ አማራኛ አለመረዳት ከሆነ ለምን ቀድሞውኑ አትናገርም! በጉራጌኛ አስረዳህ ነበር!!!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by DefendTheTruth » 28 May 2022, 18:27

Horus wrote:
27 May 2022, 20:48
DTT

እኔ የአቢይ መንግስት ጸባይ ምን አይነት ነው ለሚለው የቻልኩትን ያህል ያገዛዙ ተፈጥሮ ስጠቁም የተጠቀምኩት መደበኛ የመደብ ትንተና ቃል ነው ። አገዛዙ የጎሳ ኤትኖክራሲ ስለሆነ የጎሳ ከበርቴ ነው ያልኳቸው፤ እጅግ ለስላሳ ቃል ማለት ነው ። አቢይ አህመድ ክሌፕቶክራቶች ወይም ሌቦች ነው የሚላቸው ።

የዚህ ሌባ መደብ መሰረትና መፍለቂያው ረግረግ እራሱ አቢይ የሚኖርበት የጎሳ ክልል ስርዓት ነው ። ልብ በል ዛሬ አይናችን ላይ ያማራ ክልል ከበርቴ ስልጣኑን ላለማስነካት ከነዘመን ካሴና ኤርምያ ለገሰ ጋር የሚያደርገው ግብግብ!

ተመልከት የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ባውራጃና በሃይማኖት ሰበብ ስልጣኑን ላለማስነካት ከአምቦ እስከ ቦረና የሚያደርገው ግብግብ ። ይህ ሁሉ ለመሬት ቁጥጥር የሚደረግ ጦርነት ነው። አቢይ የዚህ ሌባ ከበርቴ መጥፋት ቢፈልግ የሚበቅሉበትን ረግረግ ባንድ ህግ ማድረቅ ይችላል። የጎሳ የስልጣንና ሃብት መሰረት መለወጥ ብቻ ነው።

እሱ ግን እነዚያ 10 ሚሊዮን የብልጽኛ አባላት ታክስ ለመሰብሰብና ለድጋፍ ለድምጽ ይፈልጋቸዋል ። እነሱ ሌላ ነገር መስራት የማይችሉ የቢሮ ከበርቴ ክሌፕቶክራት ስለሆኑ ለመኖር የፓርቲ ካርድ መያዝ አለባቸው ።

ስለዚህ በኢትዮጵያ የጎሳ ተረኛ ሌብነት ስርዓት ብቻ ሳይሆን ያ ሌባ መደብ ባንድ የጎሳ ፓርቲ ተደራጅቶ መበዝበዝ አለበት ። አቢይ ሺ ግዜ ሌባ ቢላቸው ዞሮ ይፈልጋቸዋል፣ የስልጣኑ መሰረት ስለሆኑ።

አልፎ አልፎ ሌብነቱ እራሱ መንግስቱን ሲነቀንቅ ለተራው ሞኝ ሕዝብ ፍጆታ 16 ሺ ከበርቴ (ካድሬ) ዲስፕሊን ተደረገ (ተገሰጸ) ይባላል። ያ ቀልድ ነው።

እኔ ደግሜ ልንገርህ አቢይ አሁን ከገባበት አለመታመንና መናቅ ወጥቶ የህዝብ ክብርና አምነት ለማግኘት ካሰበና ከፈለገ ይህን ቆሻሻ የጎሳ ክልልና ሕገመንግስት ላይ አጥጋቢ ለውጥ ማምጣት ይኖርበታል ። ኢትዮጵያ አሁን አቢይ ምን አለ ማለት ትቷል። ማዳመጥ አቁሟል ። 16 ሺ የፓርቲ ካድሬ ከተገሰጸ ያ የነሱ የውስጣቸው ሽኩቻ ነው እንጂ በዘር ፖለቲካ ስር መከራውን ለሚበላው ሕዝብ ፋይዳ የለውም ።

If you get time, buy a copy of a book called The Dictator's Handbook by Bruce Mesquita &Alastair Smith (2011), you will see what I am talking about.
Horus,

it seems now you have finally realized that Abiy Ahmed is not a king, he is a chairman of a political party which rules a country for now. The party has been given the mandate to rule by the people (the ruled). The ultimate power lies with the people. This is simple basic logic for me.

There are many people who are trying to discredit the election just to try to deny this legitimacy of the ruling party, I am not part of that group.

I am not part of the group not because I am for some reason for this or that party, instead I am out of that camp just because I happen to favor an orderly transfer of power in the country. This is the guiding principle for me.

Abiy can start firing all of his officials but then he has to get prepared to be fired himself by the party at the end.

Abiy can't change the constitution just because he wanted to change it, the constitution can be changed (amended) by the parliament, the parliament is the people's representative. It has the mandate to govern. Abiy is head of the executive as such he has a clearly delineated job description, which doesn't include to change the constitution as I understand it.

As a chief executive he has the authority to discipline those who are failing to execute their tasks according to the rule set for them and he is doing that as this video shows. For that I applaud him, I don't think I have any valid reason to demand from him to get up and change the constitution on hin own.

Even the party in power, with a clear mandate from the people, can't at all times just get up and change the constitution, in my little understanding.

I could have read the book but I have already many more books in my priority list and I just can't keep my pace and I am not sure if a book about a Dictator could be one of those my priorities. I have a demanding job that I am doing for my living, so little time for extra career readings.

For me the guys like Ermias Legesse and co. simply represent a barking dog, I don't even consider them part of the equation of the future of our country any more at any level. They discredited themselves, at least in my view.

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by Horus » 29 May 2022, 00:42

DTT
አንተ ኦሮሞኛ ስለምትችል የለጠፍከው ዜና ምን እንደሚል አላቅም። እኔ በማላውቀው ነገር ላይ አልተችም ። አንተ ድሮ ከነአቢይ በፊት ሁሉ ትቃወመኝ ነበር። ስለዚህ የአንተ ፖለቲካ አቋም ምን እንደ ሆነ አላውቅም ። ስለዚህ እኔ ካንተ የምስማማበት መሰረት የለኝም ። አንተ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የት እንደ ምትቆም ነገረኝና የኔን ሃሳብ እሰጣለሁ ። እኔ ምንም ካንተ ጋር የተስማማሁት ነገር የለም። ምን እንደ ጻፍኩኝ እንኳን በደንብ የገባህ አይመስለኝም ።

አቢይ ንጉስ ነው ብዬ አላቅም! ይህን ሃሳብህ ወደ ሰማህበት መልሰው ። ደሞ እኔ በንጉስና አንድ የጎሳ ፖለቲካ መሪ መሃል ያለውን ልዩነት እጅግ በጣሙን ለይቼ የማውቅ ሰው ነኝ። በዚህ በያዝነው ሰዓት አቢይ የኢትዮጵያ ሕዝብን የሚመጥን የፖለቲካ መሪነት እየሰጠ አይደለም። በቃ ይህ ሃቅ ነው ሁሉ ሰው የሚነግርህ ።

ሞኝና ወረቀት እንደያዘው ደግመህ ደጋግመህ ምርጫ ምርጫ ትላለህ ። ምርጫ መሪነት አይደለም ። ምርጫ የፖለቲካ መጨረሻ አይደለ። እንዲያውም የፖለቲካ ዋና ይዘትም አይደለም ። ምርጫ ዴሞክራሲ አይደለም። ሂትለር ስልጣን የያዘው በምርጫ ነው። የፖሊቲካ ሲስተም። መንግስትና የፖለቲካ መሪነት ምን እንደ ሆነ በውል የማያውቁ ምርጫ ያስተዳደር መጨራሻ ፍቱን መድሃኒት አድርገው ይመለከታሉ ።

ዛሬ በያዝነው አለም በየቀኑ እልፍ አይነት አምባ ገነኖችና የፖለቲካ መሪነት ምን እንደ ሆነ ሃ ሁ የማያውቁ እዚም እዛ ይመረጣሉ! የጎሳ ቡድን እና በጎሳ ኮንሺየስነስ የተጃጃለ መንጋ የጎሳ አለቃውን ወረቀት ሳጥን ወስጥ ስለከተተ ያ የፖለቲካ ሳይንስና የፖለቲካ ስርዓት ነው የሚል ቲፎዞ እራሱ ከዚያ ያልተሻል አንጎል ነው ።

ስለዚህ ስለ እግዚአብሄር ብለህ የትግሬ ባንዳ ስለ ጠፈጠፈው የጎሳ ሕግና ሰርዓት በመደጋገም አታደንቁረኝ! አቢይ ወደ ስልጣን ሲመጣ ያ የቀን ጅቦች ሕግ ነው ብሎን ነው የነበረው! አሁን የወያኔው መለስንም የኦህዴዱ አቢይንም የምንዳኝበት ፋክት በእጃችን ስላለ ፍርዱን ለሕዝብ ተወው እልሃለሁ ።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by DefendTheTruth » 29 May 2022, 07:00

Horus wrote:
29 May 2022, 00:42
DTT
አንተ ኦሮሞኛ ስለምትችል የለጠፍከው ዜና ምን እንደሚል አላቅም። እኔ በማላውቀው ነገር ላይ አልተችም ። አንተ ድሮ ከነአቢይ በፊት ሁሉ ትቃወመኝ ነበር። ስለዚህ የአንተ ፖለቲካ አቋም ምን እንደ ሆነ አላውቅም ። ስለዚህ እኔ ካንተ የምስማማበት መሰረት የለኝም ። አንተ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የት እንደ ምትቆም ነገረኝና የኔን ሃሳብ እሰጣለሁ ። እኔ ምንም ካንተ ጋር የተስማማሁት ነገር የለም። ምን እንደ ጻፍኩኝ እንኳን በደንብ የገባህ አይመስለኝም ።

አቢይ ንጉስ ነው ብዬ አላቅም! ይህን ሃሳብህ ወደ ሰማህበት መልሰው ። ደሞ እኔ በንጉስና አንድ የጎሳ ፖለቲካ መሪ መሃል ያለውን ልዩነት እጅግ በጣሙን ለይቼ የማውቅ ሰው ነኝ። በዚህ በያዝነው ሰዓት አቢይ የኢትዮጵያ ሕዝብን የሚመጥን የፖለቲካ መሪነት እየሰጠ አይደለም። በቃ ይህ ሃቅ ነው ሁሉ ሰው የሚነግርህ ።

ሞኝና ወረቀት እንደያዘው ደግመህ ደጋግመህ ምርጫ ምርጫ ትላለህ ። ምርጫ መሪነት አይደለም ። ምርጫ የፖለቲካ መጨረሻ አይደለ። እንዲያውም የፖለቲካ ዋና ይዘትም አይደለም ። ምርጫ ዴሞክራሲ አይደለም። ሂትለር ስልጣን የያዘው በምርጫ ነው። የፖሊቲካ ሲስተም። መንግስትና የፖለቲካ መሪነት ምን እንደ ሆነ በውል የማያውቁ ምርጫ ያስተዳደር መጨራሻ ፍቱን መድሃኒት አድርገው ይመለከታሉ ።

ዛሬ በያዝነው አለም በየቀኑ እልፍ አይነት አምባ ገነኖችና የፖለቲካ መሪነት ምን እንደ ሆነ ሃ ሁ የማያውቁ እዚም እዛ ይመረጣሉ! የጎሳ ቡድን እና በጎሳ ኮንሺየስነስ የተጃጃለ መንጋ የጎሳ አለቃውን ወረቀት ሳጥን ወስጥ ስለከተተ ያ የፖለቲካ ሳይንስና የፖለቲካ ስርዓት ነው የሚል ቲፎዞ እራሱ ከዚያ ያልተሻል አንጎል ነው ።

ስለዚህ ስለ እግዚአብሄር ብለህ የትግሬ ባንዳ ስለ ጠፈጠፈው የጎሳ ሕግና ሰርዓት በመደጋገም አታደንቁረኝ! አቢይ ወደ ስልጣን ሲመጣ ያ የቀን ጅቦች ሕግ ነው ብሎን ነው የነበረው! አሁን የወያኔው መለስንም የኦህዴዱ አቢይንም የምንዳኝበት ፋክት በእጃችን ስላለ ፍርዱን ለሕዝብ ተወው እልሃለሁ
ይገርማል!

የሕዝብን ዉሳኔ አልቀበልም (አላከብርም) እያሉ በዚያዉ ቅጥበት ደግሞ መለስ ብሎ ፍርዱን ለሕዝብ ተወው ማለት ።

I am out here!

Right
Member
Posts: 2722
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by Right » 29 May 2022, 07:30

Horus,
Good analysis. Your above comment is well articulated and educative. I don’t think DTT get it, I mean the concept of the response because he keeps coming with the same election remarks. I wish you stayed consistent and stay away from interest and tribal based identification support you give to those people who don’t deserve it.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሆረስ፣ የጎሳ ከበርቴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ፣ 16000 ላይ

Post by Ethoash » 01 Jun 2022, 15:21

DefendTheTruth wrote:
29 May 2022, 07:00
Horus wrote:
29 May 2022, 00:42
DTT
አንተ ኦሮሞኛ ስለምትችል የለጠፍከው ዜና ምን እንደሚል አላቅም። እኔ በማላውቀው ነገር ላይ አልተችም ። አንተ ድሮ ከነአቢይ በፊት ሁሉ ትቃወመኝ ነበር። ስለዚህ የአንተ ፖለቲካ አቋም ምን እንደ ሆነ አላውቅም ። ስለዚህ እኔ ካንተ የምስማማበት መሰረት የለኝም ። አንተ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የት እንደ ምትቆም ነገረኝና የኔን ሃሳብ እሰጣለሁ ። እኔ ምንም ካንተ ጋር የተስማማሁት ነገር የለም። ምን እንደ ጻፍኩኝ እንኳን በደንብ የገባህ አይመስለኝም ።
ሁ[/color] ።
ይገርማል!

የሕዝብን ዉሳኔ አልቀበልም (አላከብርም) እያሉ በዚያዉ ቅጥበት ደግሞ መለስ ብሎ ፍርዱን ለሕዝብ ተወው ማለት ።

I am out here!
DDT,

IT is to early to be out !

What u should ask MR. HORORO is to give us his solution, and if he want to kill የጎሳ ከበርቴዎች then who he is going to hire to replace those የጎሳ ከበርቴዎች 3rd if he want to change the የጎሳ constitution then ask him to provide new improved constitution before destroying what we have trust me all 3 question he will not answer ..

Post Reply