Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አያችሁልኝ! የአዲስ አበባ ዱርዬ ህዝብ ብልጽግና ኑ! ደግፉኝ ለሴራየ አማራ ፋኖን አጠልሹልኝ ሲላቸው ከተማውን ሲቀውጡት።

Post by Abere » 28 Apr 2022, 11:20

አያችሁልኝ! የአዲስ አበባ ዱርዬ ህዝብ ብልጽግና ኑ! ደግፉኝ ለሴራየ አማራ ፋኖን አጠልሹልኝ ሲላቸው ከተማውን ሲቀውጡት። የሰላም እና የነጻነት የመአዘን ዓለት የሁነውን ብሄራዊ ዐርበኛ አማራ ፋኖን የአዲስ አበባ ዱርየ ህዝብ (የመጣ ሁሉ ከጀርባው ላይ የሚጨፍርበት፤ የእራሱን መብት አስከብሮ የማያውቅ) ወጥቶ ሲደልቅ ዋለ - ኦሮሙማ ብልጽግና አዘጋጅቶ የሰጠውን ስድብ በእጁ ይዞ። የትግሬ ወያኔ ጢባጢቢ ሲጫዎትበት፥ የኦሮሙማ ቄሮ ኬኛ ላዩ ላይ ቤቱን ሲያፈርስበት፥ ከስራው እያባረረ ከባሌ እና አሩሲ እያመጣ ሲተካበት ጸጥ ረጭ ያለው አዲስ አበባ አሁን በአማራ ላይ አፉን ይከፍታል? ሃፍረተ-ቢስ ይባላል። ለመሆኑ የወሎ አማራዎች ከወለጋ ተጨፍጭፈው ሲያልቁ ገሚሶቹም አዲስ አበባ ተፈናቅለው ሲመጡ ለምን ያኔ አልጮሁም? እነርሱም 90% ሙስሊሞች ነበሩ እኮ? ይከፋውን ለምን አዲስ አበባ መጣችሁ በማለት በአውቶቡስ ወደ ደብረብርሃን ሲያንከሳክሷቸው ነበር። ደብረብርሃ አልቀበልም ብሎ ሲመልሳቸው አዲስ አበቤ አሁንም እንደገና እንደ ዕቃ ጭነው ወደ አሩሲ ያጋዟቸው እኮ ሙስሊም የወሎ አማራዎች ናቸው። ለመሆኑ የአዲስ አበባ ዱርዬው ህዝብ ምን ሞራል እና ህሌና ኑሮት ነው በአማራ ፋኖ ላይ አፉን የሚከፍተው። ኦሮሙማ ብልጽግና እና የአማራ ብዐደን ኦሮሙማ ከ ትህነግ ወያኔ ጋር በመናበብ ጎንደር ላይ በሙስሊም አማራዎች ላይ ለፈጸሙት ግድያ ግፍ ፋኖን ያወግዛሉ አዲስ አበባዎች። አድርባይነት ወንጀለኝነት ነው።

አማራ ፋኖ ነው። ፋኖነት እስላም ክርስቲያን አይልም። የዐርበኛ ልጅ ዐርበኛ ነው።

ድል ለፋኖ!!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አያችሁልኝ! የአዲስ አበባ ዱርዬ ህዝብ ብልጽግና ኑ! ደግፉኝ ለሴራየ አማራ ፋኖን አጠልሹልኝ ሲላቸው ከተማውን ሲቀውጡት።

Post by Ethoash » 28 Apr 2022, 11:39

በጣም ለምወድህና ለማፈቅርህ አቶ አቡዋሯ

በቀደም እስላሞች ተማሪዎች አይስግዱም ብለህ ስትሞገት። አረ ተው ስልህ አይ እንግዲህ በምርጫ ተሽንፈዋልና መስገድ የለባቸውም ስትል አነበረው። እኔ ይህ እሳት የምታቃጥለው በኋላ ለማጥፋት ያስቸግራል ስልህ አነበረም ወይ።

አሁን ቁጥራቹሁን ተማምናቹ እስላሙን ገደላቹሁት መስጊዱንም አቃጠላቹሁ። ታድያ ሱማሌ ግዛት ውስጥ ቤተክርስቲያን ቢቃጠል አማራ ቢስደድ እንደበፊቱ አብይ የቀይ ኮክብ ጥሪ አርጎ president Abdi Illey were arrested so do u want the same treatment or u guys are special.. my question what the hell r u going to do when the Somalia start burning your house and the oromo follow them what are u going to do ... are u going to say this is the work of TPLF .... or are u going to beg Dr. Abiy to send his army while ur fano busy killing the Muslim in Amhara region .

my last point is what are u going to do when the Saudi start kicking out all Amhara from the Saudi are u going to say anything. i know u will think how they know who is Amhara very simple those only speak Amharic will be kicked out very simple. for sure they might not even speak Arabic while living in Arab country for the last 40 years. now it is time to pay... pls don't cry

have a nice day...

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: አያችሁልኝ! የአዲስ አበባ ዱርዬ ህዝብ ብልጽግና ኑ! ደግፉኝ ለሴራየ አማራ ፋኖን አጠልሹልኝ ሲላቸው ከተማውን ሲቀውጡት።

Post by Assegid S. » 28 Apr 2022, 13:25

እንደ አጣና በጭነት መኪና ወደ ኣዲስ-አበባ የገባ ሁሉ ኣዲስ-አበባዊ ሆኖ ሊቆጠር አይገባም። በተለይ በዚህ ወቅት በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የክልል ፖሊሶችን በፌደራል ስም ያሰረጉት ከንቲባ፥ ከተማዋን በማን እና ለምን እያስወረሯት እንዳለ ዓይን እና ጆሮ ላለው ሁሉ ግልፅ ነው። አዲስ-አበባ የሁሉም መኖሪያ ናት እንጂ የሚኖረው ሁሉ ኣዲስ+አበባዊ ነው የሚል እምነት የለኝም። በተረፈ ግን፦ የዛሬው ሰልፍ አልፎአል የሚታየውን መጠበቅ ለነገው ... ለዕለተ አርቡ ነው።

Right
Member
Posts: 2832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አያችሁልኝ! የአዲስ አበባ ዱርዬ ህዝብ ብልጽግና ኑ! ደግፉኝ ለሴራየ አማራ ፋኖን አጠልሹልኝ ሲላቸው ከተማውን ሲቀውጡት።

Post by Right » 28 Apr 2022, 16:17

Abere,
Calm down. This is a coordinated distraction by the regime. There is no food, no affordable housing, no job etc. they have to camouflage the real problem, there is a huge conflict in every direction of the country.

The 3 main things any government is supposed to do has been neglected totally:
1. Security 2. Economy 3 foreign relations are all in a very bad shape.

The regime is now doing what Jawa has done 2 years ago.
Just watch, how things will unfold will surprise you.
They think they are smarter than the people.

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አያችሁልኝ! የአዲስ አበባ ዱርዬ ህዝብ ብልጽግና ኑ! ደግፉኝ ለሴራየ አማራ ፋኖን አጠልሹልኝ ሲላቸው ከተማውን ሲቀውጡት።

Post by Abere » 28 Apr 2022, 17:05

@ዐመድ ወንድሜ፤

አዎን እኔ ዐመድ እና ጉድፍህን ጥርት አደርጌ የማሳይህ መስታዎትህ ነኝ። አሁንም እልሃለሁ ሳታጣራ ሰው ወንጀለኛ አታድርግ - እራስህ ወንጀሉን ተቀባይ ትሆናለህ እና። ይህ የአማራ ወይም የሙስሊም ጉዳይ አይደለም። ጉዳዩ የኦሮሙማ ብልጽግና እና የትህነግ ወያኔ ነው። ምን ያለበት ዝላይ አይችልም ይባላል አይደል። አንድ ሰሞን ዘመዶችህ ይህን የመሰለ ትርዒት ሰርተው ነበር - ጂሃዳዊ ኸረካት የሚሉት ትወና። የልጆች የጦጢት ትረካ ነበረ - ጦጢት እርሷ በበላችው በእኔ ላከከችው አይነት። ድራማ ነው ፋኖን ፈርተው የድብቅ እና የሴራ ውሉ ስለተኮላሸ ምን ብናደርግ ይሻላል በሚል ሌላ ዶክመንታሪ ትርካት - ሮመዳን ላይ የተሰራ።

ሁሉም ነገር በስርዐት ሲሆን መልካም ነው ከስርዐት ውጭ ያለነገር ሁሉ በሽታ ነው። እኔ ማንም ሰው ሃይማኖቱን ቢተገብር የሌሎችን መብት እስካልተጋፋ ድረስ ተቃውሞ የለኝም። አንድ ጴንጤ ውይም ጆሃቫ ግን በሰላም ባለሁበት ቤቴ ወይም በሰላም በምሄድበት መንገድ ላይ ቢያስቸግረኝ ካልሰበኩህ ወይም ካልቀየርኩህ ብሎ እሱ ላይ እቸገራለሁ። እንድሁም አንድ ሙስሊም ተማሪ ኮሌጅ መማርያ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ልምምድ ጥሎ ወይም ክፍል አቋርጦ ወጥቸ ልስገድ ቢለኝ ከዚህም ላይ ችግር አለብኝ ። ቀይ መስመር ታልፏል - የሌሎችን መብት ይጋፋል። በተጨማሪም ሃይማኖት እና አለማዊ ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ከዚህ ውጭ የአማራ ህዝብ ካልተመቸው የተመቸውን እስከሚያገኝ ድረስ ትግሉን አያቆምም - የከፋው ገደል ሊገባ ይችላል። ፍትህ የጋራ ነው። ቅዘናም ወያኔ አሁን ፋኖ ሲገርፈው ስለ እስላም ወዘተ ይቀባጥራል - ቀድሞ ነበር መጥኖ መደቆስ።

@Right
You are absolutely correct this is an intentional destruction created by the Orommuma Regime and the Tigre-Woyane. This is a "Liar, liar, pants on fire!", the lair PP-OLF and TPLF are busted. But, in stead of looking for solution the Abiy Ahmed PP-OLF is working against the solution. Fano is the force that resuced him; and is the one that freed the besieged coward ENDF. Fano can cursh the head of the snake at Mekelle, but the most retard so-called PM Abiy Ahmed is day in day out against his savior. So, everything marks the bulls eye of the hurricane is moving fast toward Arat Killo.
However, the people of Addis Ababa city should boldly stand for their right, we know there are imported non-native of Addis Ababa from Bale and Arusi, but they should stand for their freedom.

union
Member+
Posts: 6425
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አያችሁልኝ! የአዲስ አበባ ዱርዬ ህዝብ ብልጽግና ኑ! ደግፉኝ ለሴራየ አማራ ፋኖን አጠልሹልኝ ሲላቸው ከተማውን ሲቀውጡት።

Post by union » 28 Apr 2022, 17:35

Listro horus,

Leave Addis people alone. Olf abiy brought people into addis, remember that. No real Addisabebei support crimes of abiy. No way! You will find out when the mass is out

You are listro horus anyway

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አያችሁልኝ! የአዲስ አበባ ዱርዬ ህዝብ ብልጽግና ኑ! ደግፉኝ ለሴራየ አማራ ፋኖን አጠልሹልኝ ሲላቸው ከተማውን ሲቀውጡት።

Post by Abere » 28 Apr 2022, 18:02

አንተ የሼሌ ልጅ በአንተ ቤት ሊስትሮ ስድብ ነው ሼሌነት ግን ስራ ነው። ደደብ ወያኔ። ስለ አዲስ አበባ ያቀረብኩት ተግሳጽ ትነቅፋለህ። የኦሮሙማ የምክር ቤት አባል ኦነጉ በኦፊሴል ድፍን አድስ አበቤን የቡና ቤት ወይም የሸሌ ልጅ ሲል ልብ እና ወኔ ካለው ለምን የአድስ አበባ ህዝብ ሰልፍ አልወጣም ሰውየው እንድባረር አልቀወጠውም። አሁን አፉን በአማራ ፋኖ ላይ ይከፍታል - ምክንያቱም የድጋፍ ሰልፍ ስለሆነ። የአዲስ አበባ ሰው ፈሪ ዘረጦ ነው። እግዜር ነጻ ቢያወጣው እንኳን አያምንም

ግን አንተ የ1ኛ ደረጃ የሸሌ ልጅ ነው። የርብርብ ልጅ። ሆረስን ስለተሳደብክ ያወቅህ ወይም የተማርክ መሰለህ። ፍናፍንት።
union wrote:
28 Apr 2022, 17:35
Listro horus,

Leave Addis people alone. Olf abiy brought people into addis, remember that. No real Addisabebei support crimes of abiy. No way! You will find out when the mass is out

You are listro horus anyway

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: አያችሁልኝ! የአዲስ አበባ ዱርዬ ህዝብ ብልጽግና ኑ! ደግፉኝ ለሴራየ አማራ ፋኖን አጠልሹልኝ ሲላቸው ከተማውን ሲቀውጡት።

Post by sarcasm » 28 Apr 2022, 18:23

Assegid S. wrote:
28 Apr 2022, 13:25
እንደ አጣና በጭነት መኪና ወደ ኣዲስ-አበባ የገባ ሁሉ ኣዲስ-አበባዊ ሆኖ ሊቆጠር አይገባም።

አዲስ-አበባ የሁሉም መኖሪያ ናት እንጂ የሚኖረው ሁሉ ኣዲስ+አበባዊ ነው የሚል እምነት የለኝም።
Sir, as it seems that you are approving the classification of Addis Ababa residents into different classes , 1st class residents, 2nd class residents etc, Is it fair to assume that you support regions to have different classes of residents, ባለቤት residents and መጤ? The corporate world has different classes of stocks / shares; some with voting rights and others with no voting rights although both of them attract the same rate of dividends. What extra rights do you propose the ኣዲስ+አበባዊs to enjoy? There is no reason that regions will not apply similar classifications. By the way, my town gave me equal residence and voting right after living here for only 5 years!

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አያችሁልኝ! የአዲስ አበባ ዱርዬ ህዝብ ብልጽግና ኑ! ደግፉኝ ለሴራየ አማራ ፋኖን አጠልሹልኝ ሲላቸው ከተማውን ሲቀውጡት።

Post by Lakeshore » 28 Apr 2022, 20:24

ወንደሜ ስማ ኣዳነጭ የሌለችበት ፖለቲካ ባፍንጫዬ የውጣ ነው ያልከው። ያሁሉ ዚባዝንኬ የጻፈከው በከንቱ ነው ይግለሰብ ፖለቲካ ኣራማጅ ሆድ ኣደር መሆንህን ምንም ኣይነት ምርህ( ፕሪንስፕል )የሌለህ ምሃይም ወይም ኣውቆ የተኛ ዘርኛ ከብት ጋላ ነህ። በኣብድ ወቅት አኛ ጋላ አንጂ ኦሮሞ ኣይደለንም ብላች ሁ ያለዘናች ሁት ጊዘም ነበር። ምክኛቱም ይምንጋች ሁ ምሪዎች ስላልዋች ሁ አና በሰው ይሚያምን ፖለቲካ ሳይሆን መንደርተኝነት ጠባብነት ነው። ማለቴ ከመሰረቱ ኣመለካከጥ ስ ህተት ነው ። ግለስቦች ይራሳቸው ፍላጎት ያላቸው ይልእልና የጉቦኝነት ወገንተኝነት አና ፍርሃትም ስለሚያድረባቸው አና ስ ህተት ስለሚሰሩ ግለሰብን መከተል ከመላው ህዝብ ጋር ያቃቅራል ብሎም አንዳሁን ኣንቅሮ ያስተፋል።
ኣንድ ነገር ግልጽ ለማድረግ ግን ማንም ከኣዳነች አባቤ ከሼምለስ ኣብዲሳ አንዲሁም ካብይ በሻሻ ጋር የግል ጸብ ውይም የተለየ ችገር ያለበት ኣለ ብዬ ኣላምንም። ነገርግን ኣሁን ያሉበትን ይሃላፊነት ቦታ በሚምጥን መንገድ ምስራት ሲያቅታቸው ውይም ይግል ሆነ ይቡድን ፤ ይጎሳ ፍላጎታቸውን ሲያስቀደሙ ፍተህ ያዛባሉ አና ብስራቸው ላለው ይፍተህ መዛባት አርምት አንዲያደርጉ ይጠበቃል። ነገርግን ያንን ሳይደርጉ አንደው ሾላ በድፈኑ ኣላያሁም ኣልሰማሁም ለማለት ሲሞክሩ ግን አንዚህ አንዴት ነው አንድዚህ የምያደርጉት አንዴት ሆነው ቢያደጉ ነው ውይም ቢማሩነው ይመኢለውን ጥያቄ ይስነሳል። ያኔ ነው የማንነቱ አና አንዴት ወድዚህ መጡ የሚለው ለድርጊታቸው ምላሽ መሆን ይሚጀምረው። በኣዛኛውም ትክክል ሆኖ ውይም መስሎ የሚገኘው ይህ ኣይነቱ ምዘና ነው። የለም ይንደዚህ ኣይደለም ይህንን ያደረኩት ውይም ያላ ደረግሁት በዚህ በዙ ምክኛት ነው ብሎ ህዝብን ማሳመን አና ይህዝብ ኣገላጋይ መሆንን መቀበል ካላሉ።
አስካሁን ምን ኣድረገው ነው ባንድ ወቅት ሀዝብ ምንላይ ላስቀምጣች ሁ ያላቸው መሪ ተብዬውች ኣሁን ህዝቡ ኣናች ሁ ላፈር አናንተን ኣይሳየኝ ያለብት ምክኛት የሚለውን ማየት ወደ ትክክለኛው ዬርምት አርምጃ ከተቻለ ኣልይም ወደውም ባይሆን ብግድ በተደጋጋሚ አንደታየው በኣስቀያሚ ሁኔታ ክህዝብ ጫንቃ ላይ የወገዳሉ። ይሄ አኛ ብዙ ነን ይሚለው ትርክት ህዝቡ ይሁን አስካለ ድረስ ብቻ መሆኑን ማወቅ ከባድ ኣይመስለኝም።
ኣሁን ኦርሚያ ድሮ ጋላ ይሚባለው የኣሁኑ ግዛት ኣይደለም። ጉራጌ ጋላ ኣይደለም ገድዮ ጋላ ይደለም ሰላሳ በምቶ ኣምራ ነው ጋል ኣገር ይሚኖር ገሚሱ ኣገር ለማቅናት ግሚሱ በጋብቻ ገሚሱ ደግሞ ቀድሞ በነበሩ መሪውች በግድ የሰፈር ነው። ኢሊባቡር የጋላ ኣይደለም ሰሜን ሽዋ በሙሉ ጋሊኛ ቢናገሩም ባህላቸው ይተለየ አና ብግድ ወድ ጋላ ኣስተዳደር የግቡ ናቸው። ያሁኑ ኦሮሚያ ከማንኛውም ክልል ይባሰ ነገር ግን ትደብስብሶ ይተቀመጠ አምቅ ችግር ያለበት ነው አና አኛ ማጆሪትይ ነን የሚለው የውያኔ ኣይነት ኣስተሳሰብ ለማን የሚብጅ ኣይደልም። ይልቁንም ሰባዊንተን መስረት ይደረገ የግለሰብን ይመኖር ይመንቀሳቀስ ሃብት ይማፍራት መብት ላይ ያተኮረ ፖሊሲ ቀርጾ ሁሉንም በእኩልነት የመያሳትፍ ምንግስት ማቋቋም ብቸኛ ኣማራጭ ነው። ይህ ክሆነ ጋላም ኣምራም ትግረውም በኒሻንጉሉም ጉራጌውም በነጻነት ይሻለኛል ያለው ቦታ መኖር ምስራት ሲችል ኣንደነታችን የጠነክራል ምክኛቱም ሁሉም ተስፋ ስለሚያደርግ።
በተጻራሪው ኣንት የምታመልካቸው ኣዳነች ሼምለሽ ኣንድ የበሻሻው ኣብይ የሚያደጉት ኣስፋሪ አና ያከበራቸውን ህዝብ ይማይመጥን ነው። ለምሳሌ ያህል ኣዳነጭ እባቤ ኣቃቢህግ ተብላ በነበረችብት ጊዜ በሃገሪቱ ምንም ኣይነት ፍተህ ስረኣት ያለ ኣይመስልም ኣዎ ይብቃት ማነስ ኣይነተኛው ችግር ቢሆንም ማንም ህሊና ያልው ሰው ማደረግ ይሚችለን ኣለማድረግ በወገንተኝነት ከህዝብ ቢሮ ውስጥ መናገር ህዝብን ሲገሉ አና አጅ ሲቆርጡ የነበርቱን ቦዘኔውች ትቶ ያዲስ ኣበባን ወጣት ማሳደድ አነጃዋር በሁልት ሳምንት ጉዳያቸውን ፍርደ በት ኣቀርባልሁ ብላ ምንም ። የኣዲስ ኣበባ ከንቲባ ነኝ ብላ የኣዲስ ኣበባ ፖሊቸ ባለበት አንደግና ሁልተኛ ለኣንድ ብሄር የቆመ ዮርሚያ ፖሊስ የሚባል ያፈና ቡድን ማሰማራት።
የህዝብን ቁጠባ በወገንተኝነት ተነሳስቶ ለቀሮ ለተባሉ የጥፋት ቡድኖች ኮንደሚኒየም ያላግባብ የሰጠውን ለባው ታከለ ጎማን ለፍርድ ያለማቅረብ። አንዲሁም በኢዜማና ኣጋሮቹ ፓርቲውች በተገለጸው የ ኣርባ ሚሊዮን ብር በኣዳነች የግል ኣካውንት መገኘቱን አኔ ላውቅም ማን አንዳስገባው መለትዋ ለብነት አና ዘርፊያ ከውያኔ ጊዜ በበለጥ ሁነታ አንድተስፋፋ። ግን ዋናው የዜጎች በሰላም ወጥቶ መግባት የሚያረጋግጥ ኣስተዳደር ሆነ ምንግስት ኣለመኖሩ። ይሃገሪቱን ባንዲራ ማወለብለብ በጋሎች ማስገደሉ አና ገዳዮቹ ያለማንም ጠያቂ መቅረቱ። የእምነት ቦታውችን ይጥር ኣወደማ የሚያደርገው ያጋል ሰራዊት ውያኔን መዋጋት ፈርቶ ግን አዚህ ከትማውስጥ ያለነ ውንድ የለም ይሚሉ ካቲካላ ገልባጭ የጋላ ጎርምሶች በኣዳነች ሽፋን ህዝብን ማሸበራቸው አነዙህን የለም ለማክበር ኣብሮ ለምቁምም ህዝቡ ይጥየፋቸዋል።
ዮሮሚያ ክልልም አንዽሮው የኣሜሪካ ዊልድ ወስት ሆንዋል። ማንም ጋላ መንገድ ዘግቶ ይዘርፋል ሰቶችን ይደፍራል ንብረት ያቃጥላል ይሚሞተው ጋላ አስካል ሆነ ድረስ ብሬ ፊቱ ሽምልስ ችግረ የለብትም። ከዛ ይመጣና ስንዴው ደርስዋል ከንግዲህ ስንዴ ኣንገዛም ይላል ስለሞቱት ምንም ሳይል። ኣዎ ለነሱ ኣሁን ኣለማቸውን አየቅጩ ነው ይህዝብ ገንዘብ ይመዘብራልይ ካቲካላቸውን ይገለብጣሉ ስለውደፊቱ አና ስለሌላው ህዝብ ማሰብ ኣይፈልጉም። ህዝብ ሳይበላ ማንኛውንም የርሻ ምርት ወደ ኣረብ ኣገር ኤክስፖርት አያደርጉ መስርያ ይገዛሉ ህዝቡ ለኣንድ ኪሎ ስጋ ዘጥኝ ምቶ ብር አንዲከፍል ሆንዋል በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ከኣልም በኣስረኛ ደርጃ ልይ ነው ይምትገኘው በቀንድ ከብት ብዛት አነ ሽመልስ አና ዳነች ሳይቆጠሩ።
በኮኖጎ መጥታ ልምን ከንቲባ ሆነች ኣልች ሁ ላልከው አምዬ ሚኒሊክ ኮንጎም ኣልነበራቸውም በባዶ አግራቸው ነበሩ ባንድ ወቅት ግን ሰው አምዬ ሊላቸው የደረሰው ሁሉን በኣብድ ኣይን በማይታቸው ፍተህ ባለማጓደላቸው ጠላትም ሲመጣ ከፊት ሆነው በመራታቸው አንጂ በጫማ ኣይደለም። ስብእናቸው አጅግ ከፍ ያለ ኣስተውይ ከወገንም ኣልፈው የጣልያንን ቁስለኛ አዲታከሙ ያደርጉ ታልቅ ሰው ስለነበሩ ነው። በጫማ ቢሆን ኣዳነች አባቤ ኮንጎ ስለነባራት ትበልጣቸዋለች። ነገርግን ደንቁረናው ጣኦት ኣምላኪነትዋ ግማሽ ውንድ ግማሽ ሰት ( ፍናፍንት) ምሆንዋ አንዲሁም ለባ አና ይህዝብን ገንዘብ ልክ አንድራስዋ ገንዘብ በማን ኣልንኝነት አየዘገነች የውሸት ሃምሳ ሚልዮን ለሶማሌ ኣርባ ሚሊኦን ለኣፋር የምትል ትንሽዋ ዲካታተር ስለሆንች ሰው የጠላታል። ኣዲስ ኣበባ ወስጥ የተማረ ውይም ህዝብ ይወደው ሰው ጥፍቶ ነው ኣንዴ ልባውን ታኬን ብሎ ደግሞ ፍናፍንትዋን እባበን ቅደም ብሉ ደግሞ ኩማን ኣሁን ያዘብ መስፍን ውሽማ ሆኖ ኣንድ ልጅ ኣስወልድዋል ኣሉ አዲሁም ሌሎች ከብቶች ይሚውሉበት።
ያም የበሻሻ ጋላ ምድያቱን ለመሸፈን በሜካፕ ተጠቅልሎ ማን ኣይዞህ አንዳለው ኣልውቅም በልጀም ላይ አጁን ብሱርው ውስጥ ኣድርጎ ቆለጡን ይዞ የተንሳውን ፎት ሳይ በሳቅ ነው የሞትኩት ውይ ጋላ መሆን ለካ ከባድ የብታችነትን ይመኢያመጣ በሽታ ነው ኣልኩ። አና በ ኤዩ ስብሰባ ጊዜ ውያነ ኣፋርን ወሮ በሻሻው ኣገሩ ሰላም ነው ለማለት ኡኒትይ ፓርክ መሪውቹን ሲያደክም ዋለ ግን አዛ የሚሞተው ያፋር ህዝብ ምንም ሳይመስለው። ይጋሎቹ ጀነራል ተብዬዎች ደግሞ ጦረንቱን ፍረተው አዚህ ሰላማዊውን ሰው በብረት ለብስ የጥምቀት ለት ሲገድሉ ዋሉ በሻሻው ምንም ኣላለም። ኣሁን የዩክረን ጥረነት ሲነሳ በሻሻ አፍረት የለም የራሱን ጉድ ትቶ ምክር የሰጥ ጀመረ።
አና ደርጊታቸው ነው አንጂ ህዝቡ አማ አድሉን ስጥቶ ኣይዞዋች ሁ ብሎ ድግፎኣቸው ነበር። ኣመል ያወጣል ከምሃል ሆን አንጂ

union
Member+
Posts: 6425
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አያችሁልኝ! የአዲስ አበባ ዱርዬ ህዝብ ብልጽግና ኑ! ደግፉኝ ለሴራየ አማራ ፋኖን አጠልሹልኝ ሲላቸው ከተማውን ሲቀውጡት።

Post by union » 28 Apr 2022, 22:57

Horus, listro :lol: calm down bit'tch

You saw a few hundred Addis resident shenes and you stuip'd as's assumed its the entire 10 million Addis residents who were there. You see, you are a kind of idiot I deal with in ER

Leestro

Hahahahah

Abere wrote:
28 Apr 2022, 18:02
አንተ የሼሌ ልጅ በአንተ ቤት ሊስትሮ ስድብ ነው ሼሌነት ግን ስራ ነው። ደደብ ወያኔ። ስለ አዲስ አበባ ያቀረብኩት ተግሳጽ ትነቅፋለህ። የኦሮሙማ የምክር ቤት አባል ኦነጉ በኦፊሴል ድፍን አድስ አበቤን የቡና ቤት ወይም የሸሌ ልጅ ሲል ልብ እና ወኔ ካለው ለምን የአድስ አበባ ህዝብ ሰልፍ አልወጣም ሰውየው እንድባረር አልቀወጠውም። አሁን አፉን በአማራ ፋኖ ላይ ይከፍታል - ምክንያቱም የድጋፍ ሰልፍ ስለሆነ። የአዲስ አበባ ሰው ፈሪ ዘረጦ ነው። እግዜር ነጻ ቢያወጣው እንኳን አያምንም

ግን አንተ የ1ኛ ደረጃ የሸሌ ልጅ ነው። የርብርብ ልጅ። ሆረስን ስለተሳደብክ ያወቅህ ወይም የተማርክ መሰለህ። ፍናፍንት።
union wrote:
28 Apr 2022, 17:35
Listro horus,

Leave Addis people alone. Olf abiy brought people into addis, remember that. No real Addisabebei support crimes of abiy. No way! You will find out when the mass is out

You are listro horus anyway

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: አያችሁልኝ! የአዲስ አበባ ዱርዬ ህዝብ ብልጽግና ኑ! ደግፉኝ ለሴራየ አማራ ፋኖን አጠልሹልኝ ሲላቸው ከተማውን ሲቀውጡት።

Post by Assegid S. » 29 Apr 2022, 07:21

sarcasm wrote:
28 Apr 2022, 18:23

Sir, as it seems that you are approving the classification of Addis Ababa residents into different classes , 1st class residents, 2nd class residents etc, Is it fair to assume that you support regions to have different classes of residents, ባለቤት residents and መጤ? The corporate world has different classes of stocks / shares; some with voting rights and others with no voting rights although both of them attract the same rate of dividends. What extra rights do you propose the ኣዲስ+አበባዊs to enjoy? There is no reason that regions will not apply similar classifications. By the way, my town gave me equal residence and voting right after living here for only 5 years!
ጤና ይስጥልኝ Sarcasm; እንዴት ነው? እኔ ሳላውቀውና ሻሞላ ትከሻዬ ላይ ሳያጋድሙ ... ጠቅላዩ "Sir" የሚለውን ማዕረግ ሸለሙኝ እንዴ? :|

በቀጥታ ወደ ተጠየኩት ጥያቄ መልስ ስገባ፦ የኣዲስ አበባ ነዋሪዎችን በደረጃ አልከፋፈልኩም፤ ክልሎችም ነዋሪዎቻቸውን "ነባር" እና "መጤ" በሚል አባዜ መሰንጠቃቸውንም አልደግፍም። ይህ ግን መሬት ላይ ከምናየው ሀገራዊ እውነት የተለየ የግሌ እምነት ነው። ይህን ሓሳብ በተመለከት ያለያየን አተረጓጐም ይመስለኛል።

እኔ እንደ አጣና በጭነት መኪና ወደ ኣዲስ-አበባ የገባ ሁሉ ኣዲስ-አበባዊ ሆኖ ሊቆጠር አይገባም ብዬ ስል፦ በክልልና ከተማ ተከፋልላችሁ ኑሩ ተብሎ እስከተወሰነብን ድረስ … የከተሞች መብት በእኩልነት ተጠብቆ ... "ኣዲስ አበቤ" ተብሎ መወሰድ ያለበት የኣዲስ አበባ ነዋሪ እንጂ ከወለንጪቲ የተነሳው ተሳፋሪ መሆን የለበትም ለማለት ነው። በሌላ አገላለፅ፦ ፖለቲከኞች "በኣደጋ ጊዜ ተጠሪ" ብለው የመዘገቡትና የሚከፍሉት የኣጎራባች ከተሞች ነዋሪ ... "ና!" በተባለ ቁጥር ሎንችና ተሳፍሮ መሐል ሸገር ቢስቅ - ቢያለቅስ፥ መደበኛው ነዋሪ ባልዋለበት ተግባር ሊነቀፍ - ሊሞገስ አይገባም ... የሚል ሓሳብ ለማስተላለፍ ነው።።

Sarcasm, እኔ እስከማውቀው ድረስ … "የኣዲስ-አበባ ከተማ መስተዳድር የነዋሪነት መታወቂያ ካርድ ያልሰጠው ዜጋ ከተማዋ ውስጥ ገብቶ መዋልም ሆነ ማደር የለበትም" የሚል ህግ አልፀደቀም ። ስለዚህም፦ ህግና ስርዓቱን ተከትሎ የከተማ ነዋሪነቱን የሚያረጋግጥ የመታወቂያ ወረቀት እስኪጨብጥ ድረስ … ኣዲስ-አበባ፦ በኣሻው ሰዓት ገብቶ፣ ለሰዓታት ወሎ፣ ለቀናት አድሮ፣ ለሳምንታት ሰንብቶ፣ ለወራት ከርሞ በኣሻው ሰዓት ወደ መጣበት የሚመለስ ዜጋ ስታስተናግድ ቆይታለች፥ አሁንም እያስተናገደች ነው። ለዚህ ነው፦ አዲስ-አበባ የሁሉም መኖሪያ ናት እንጂ የሚኖረው ሁሉ ኣዲስ+አበባዊ ነው የሚል እምነት የለኝም ያልኩት። አሁን የተግባባን ይመስለኛል።

ከዚህም በተጨማሪ ማለት የምፈልገው ግን፦ ለምሳሌ ... ካናዳ ውስጥ ኣምስት ኣመት የኖረ ኣንድ ኢትዮዽያዊ ህግና ስርዓቱን አሟልቶ ሲገኝ ሙሉ ካናዳዊነቱን መቀበል እንጂ ሙሉ ኢትዮኢትዮዽያዊነቱን ማቀበል እንደማይችለው ሁሉ፤ አሁን ያለው ነዋሪዎችን በክልልና በከተማ የሚከፋፍለው ህግ እስካልተወገደ ድረስ፥ ኣንድ ግለሰብ መስፈርቱን አሟልቶ ሲገኝ ሙሉ ኣዲስ-አበቤነቱን ይቀበላል እንጂ ሙሉ አሰላነቱን ማቀበል አይችልም። ከባህርዳርም ይምጣ ወይ ከቀብሪደሐር፣ ከአጋሮም ይሁን ውቅሮ ... ህግና ስርዓቱን ያሟላ ነዋሪ መንደርተኛነቱን ማቀበልም ሆነ ኣዲስ-አበቤነትን መሽረፍ አይችልም። ይህ ደግሞ ፖለቲካዊ ብቻ ሳይሆን እኔ በግሌ ian-zation process ብዬ የምጠራው ሀይማኖታዊም ህግ ነው። አሁን ያለብን ፈተና ግን "ህጋዊ ነዋሪዎች ስለሆንን ኣዲስ-አበቤነትን ትታችሁ አዳነች-አበቤነትን ተቀብሉ" የሚል መንደርተኝነት ነው።

መልካም ቀን Sarcasm, take care!

Post Reply