Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ሩሲያዊ

Post by sarcasm » 18 Apr 2022, 21:26

ያ በስራ እጦት ወደዚ የዳረጋቸው ሰውየ ተታግለው ከመጣል ይልቅ ወደ የማያውቁት ለብር ሲሉ ለሞመት ከመሄድ የሚያሳፍር ነገር ምን አለ?



ያማል! እጅግ በጣም!
.*****



ይሄ ፎቶ ከማለዳ ጀምሮ በማህበራዊ ሚዲያ ሲቀባበሉት ነበር። እኔም እርግጠኛ እስክሆን ድረስ አልፖስተውም ብዪ ተውኩትኝ። አሁን ግን መረጃው 100% እርግጠኛ ስላደረገኝ ፖሰትኩት ሙሉ መረጃውን እና በድምፅ የተቀዳውን ዩቱብ ቻናሌ ላይ ይለቀቃል። እስከዛው ግን እውነታው ይሄን ይመስላል።
.*****
ያወራሁት ወዳጄ በስልክ!
.*****
እኔ ፡ እና ቦታው ላይ ነበርኩኝ ነው የምትለው?
እሱ ፡ አዎ ተስፍሽ ምነው ተገረምክ? አይግረምህ ይህ የመጨረሻ መልካም እድል ነው።
እኔ ፡ ሩሲያን አግዘግ ለመዋጋት እና ውዱ ነፍስህን አሳልፈህ መስዋት ለማድረግ ነው?
እሱ ፤ ተስፍሽ እኔ የቀድሞ መከላከያ ውስጥ እንደነበርኩኝ ታውቃለህ አይደል? በስነ ምግባር እና በተለያዩ ምክንያቶ ብለው ቀንሰውኝ ነበር። በግል ሞያ የለኝም የቀን ስራ በመስራት 2 ልጆቼን አስተዳደር ነበር አሁን ግን ኑሮ ከአቅሜ በላይ ሆኖብኛል። እናም ይሄ ነገር ሲወራ ሰምቼ ለምን አልሞክርም ብዪ ነው።
እኔ ፡በምን ሰማህ? መንግስት ጥሪ አላደረገም አይደል?
እሱ፡በሰው ነው የሰማሁት ሲወራ የነበረው እኮ ቆይቷል አንዳንዶችንም በኢሜል ኮንታክት አድርገዋቸዋል አሁን ያለው ምዝገባ ግን ከትላንት በስቲያ ጀምሮ ሲወራ ነበር። ዛሬ ያው ድጋፍ
ለማድረግ መመዝገብ የምትፈልጉ የሚለው ማስታወቂያ እና ምዝገባ ግን የተጀመረው ዛሬ ነው።
እኔ ፡ እና ተመዘገብክ?
እሱ ፡ አልተመዘከብኩም ፤ ምክንያቱም ዶክመንት የለኝም ከመከላከያ የተባረርኩበት የስራ ልምዴ እና አንዳንድ ነገሮች እጄ ላይ የለም። ግን ምናልባት ከመዘገቡ ብዪ ቆሜ ሲደክመኝ ተውኩትኝ።
እኔ ፡ በጣም ይገርማል ቆይ ግን እዛ የመጡት ሰዎች ሁሉም ኑሮን ለማሻሻል እና እራስን ለመለወጥ ነው? ወይስ ተመዝግቦ ገንዘብ ካለው ገንዘብ ተቀብሎ ለመጥፋት ነው? ወይስ የምር ተመልምለው ሩሲያ ሄደው ለመዋጋት?
እሱ ፡ የሌላውን አላውቅም ግን ለመዋጋት ብቻ ሳይሆን በቀድሞ መከላከያ ውስጥ የቴክኒክ የጥገና ፤ የተለያዩ ሞያ ያላቸው ሰዎች ስላሉ በሞያቸውም ለማገልገል ይመስለኛል እንጂ ለጦርነት ብቻ አይመስለኝም ግን ህዝቡ ግራ ስለገባው ለዛም ነው። ተስፍሽ ባክህ ተወኝ ይልቅ እስቲ ለበዓል የሆነ ነገር በለኝ።
እኔ ፡ እሺ እደውልልሀለው ግን ይሄንን ቅጂ በዩቱብ ብለቀውስ?
እሱ ፡ የሆነ ነገር ከወረድክልኝ ችግር የለውም አንተስ ልትሸቅልበት አይደል?
እኔ ፡ ሀ ሀ ሀ ሀ ፤ እሺ እናወራለን ግን አስብበት ውድ ህይወትህን ለሚያልፍ ነገር ብለህ
አሳልፈህ አትስጥ ለልጆችህ ኑርላቸው በቃ እደውልልሀለው መልካም ምሽት ቻዎ።
እሱ ፡ ተስፍሽ አደራ ደውልልኝ በዛው እንዳትጠፋ። ካልሆነ እመዘገባለሁ ግን ሞቴን ብትሰማ እንዳታዝን አሁን ድረስልኝ ከምሬ ነው ተስፍሽ።
እኔ እሺ በቃ እደውልልሀለው እናወራለን መልካም ቀን ቻዎ
እሱ እሺ ቻዎ አደራ ስልክህን እጠብቃለሁ።
እኔ እሺ ቻዎ



Please wait, video is loading...

Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ሩሲያዊ

Post by Follower » 19 Apr 2022, 00:59

ምሕሳው ኣመለይ .. የትግራይ ኤምባሲ-ሞስኮ፡
ሃለው ተስፋይ፡እስቲ ኣብ ትግራይ ዘሎ ናይ ስርናይ ወረፋ ኸይኸዉን ደዊልኻ ኣረጋግጸልናሞ ንፑቲን "ሕጊ ይከበር" ኢልና መጠንቀቅታ ክንሰደሉ።
:lol:

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ሩሲያዊ

Post by sarcasm » 19 Apr 2022, 16:57

yaballo wrote:
18 Apr 2022, 23:26


1 - A USELESS & MONKEY-FACED WEIXO HADGI/HARREE WROTE THIS LAST YEAR ...




2 - THE SAME MONKEY-FACED WEIXO HADGI/HARREE WROTE THIS YESTERDAY ...


He wrote the below in March 2022

"ምንጃር የጤፍ ብቻ ሳይኾን የጠላት ክምርም በወጉ ሰድሮ የሚያቀርብ ባለሙያ ነው።" የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዲያቆን ዓባይነህ ካሤ (ጽዋዕ ቲዩብ) የ41 ኦሮሞዎች በፋኖ መገደልና መቁሰል glorify ሲያደርግ
Please wait, video is loading...

It is shocking that the post has 3k likes so far! :shock:

https://www.facebook.com/abaynehk/posts ... 6792612468

Referring to the killings in Minijar, #Ethiopia the past days, Deacon Abayneh Kassie of Ethiopian #Orthodox Church with over 133,909 people likes & over 143k followers on his FB profile & FB page & running an online media is equating the mass killings to 'neatly & professionally done harvesting'.


Post Reply