-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
ይሄን መንግስትኮ እውቅናና legimacy በመስጠት እንደ አማራ ኤሊትና እንደ አብን 24 ሰዓት በየሚድያው የወተወተና የደገፈ ሃይል የለም። የዶ/ር አቢይ ዋና ደጋፊ እነዚህ የአማራ ሃይሎች
"ይሄን መንግስትኮ እውቅናና legimacy በመስጠት እንደ አማራ ኤሊትና እንደ አብን 24 ሰዓት በየሚድያው የወተወተና የደገፈ ሃይል የለም። የዶ/ር አቢይ የዚህ ስርዓት ዋና ደጋፊ ሆኖ የወጣው እነዚህ የአማራ ሃይሎችና .... "
-
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Re: ይሄን መንግስትኮ እውቅናና legimacy በመስጠት እንደ አማራ ኤሊትና እንደ አብን 24 ሰዓት በየሚድያው የወተወተና የደገፈ ሃይል የለም። የዶ/ር አቢይ ዋና ደጋፊ እነዚህ የአማራ ሃይ
ሳያውቁ መደገፋቸው አይደለም ጥፋቱ። እያውቁ መደገፋቸው ነው ጥፋታቸው።
ስለዚህ የአብይ አማራጭ አንድና አንድ ነው። አማሮችን እርግፍ አርጎ በራሱ ተማምኖ መምራት አለበት ። አማሮች ፣ ኦሮሞዋች ጦርነት ከፈለጉ አብይ እጁን አጣምሮ ማየት ነው ያለበት ። ሲበቃም ይበቃል ። አንዴ ይወጣልናል። እሱ ማረግ ያለበት ስላም ፈላጊ ክልሎችን ባጀት ስጥቶ በኢኮኖሚ ማሳደግ አለበት ። ትልቅ ስራ ነው ያዘዝኩት ግን ለአማሮች ፊት መንሳት ብቻ ይበቃል ጦርነት አቆሞ ወድ ስራ ለመግባት ። አማሮች ፈሪ ናቸው አንዴ ወይኔዎች ከተለቀቁባቸው አርፈው ይቀመጣሉ
ስለዚህ የአብይ አማራጭ አንድና አንድ ነው። አማሮችን እርግፍ አርጎ በራሱ ተማምኖ መምራት አለበት ። አማሮች ፣ ኦሮሞዋች ጦርነት ከፈለጉ አብይ እጁን አጣምሮ ማየት ነው ያለበት ። ሲበቃም ይበቃል ። አንዴ ይወጣልናል። እሱ ማረግ ያለበት ስላም ፈላጊ ክልሎችን ባጀት ስጥቶ በኢኮኖሚ ማሳደግ አለበት ። ትልቅ ስራ ነው ያዘዝኩት ግን ለአማሮች ፊት መንሳት ብቻ ይበቃል ጦርነት አቆሞ ወድ ስራ ለመግባት ። አማሮች ፈሪ ናቸው አንዴ ወይኔዎች ከተለቀቁባቸው አርፈው ይቀመጣሉ
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Re: ይሄን መንግስትኮ እውቅናና legimacy በመስጠት እንደ አማራ ኤሊትና እንደ አብን 24 ሰዓት በየሚድያው የወተወተና የደገፈ ሃይል የለም። የዶ/ር አቢይ ዋና ደጋፊ እነዚህ የአማራ ሃይ
አብን "ለህልውና" ትግል ባደረገው አስተዋፅዖ ከብልፅግና ፓርቲ የክብር ዋንጫ ተሸለመ። ዋንጫውንም የብልፅግና ተሿሚ የሆኑት በለጠ ሞላና ጧሂር መሀመድ ተቀበለውታል።
በውነቱ አብን ከዋንጫ በላይ ይገባዋል ባይ ነነ።
በውነቱ አብን ከዋንጫ በላይ ይገባዋል ባይ ነነ።
-
- Senior Member
- Posts: 13577
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15