Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11137
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የትግራይ ወገናችንን ሰላም ለመንሣት ተግተው ሁከት፥ብጥብጥ፤ውሸት የሚነዙየትህነግ የጥፋት ካድሬዎች: sarcasm, Axumezana,Halfi,EthioRed,Thomas, yaballo,Ethoash

Post by Abere » 08 Apr 2022, 08:11

ከዚህ ፎረም ላይ የትግራይ ወገናችንን ሰላም ለመንሣት ተግተው ሁከት፥ብጥብጥ፤ውሸት የሚነዙ የትህነግ የጥፋት ካድሬዎች: sarcasm, Axumezana,Halfi, EthioRed,Thomas, yaballo,Ethoash.

እነኝህ የትህነግ የጥፋት ካድሬዎች ምናልባትም አንዳንዶቹ ዕድሜያቸው 60 እና ከዚያበላይ የሆነ (ለምሳሌ Ethoash & sarcasm) ነባር ወያኔዎች ሌሎቹ ደግሞ በቅምጥልነት ውጭ አገር የሚኖሩ ዲያስፓራ የወያኔ ልጆች ናቸው ብየ ብገምት የምሳሳት አይመስለኝም። የትግራይን ህዝብ ከንቱ ጉራ እና ውሸት እየተረተሩ፤የተራ ሰው ትችት እየለጣጠፉ በችግር እንድኖር ምክንያት ናቸው። እንደዚህ አይነቶች ሰዎች የሰላም ጸር ናቸው። ትግራይ ህዝብ እነዚህን መስማት ሲያቆም፥ሰላም ያገኛል።

በጣም የሚገርመው ደግሞ በትግራይ ላይ የደረሰው ውርደት እና ችግር በኦሮሞ ላይ እንድ ፈጸም በትግታ ሰሞኑን እየሰሩ ነው። አማራ እና ኦሮሞ ለማጋጨት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም - እኔ ተሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዳለችው አህያ። የኦሮሞ እና የአማራ ህዝብ ጊዜውን በከንቱ በማባከን መጭውን የእርሻ ወቅት የሚያሳልፍ ወይም የጋራ አገሩን የሚያፈርስ ጅል አይደለም። የስልጣን ጥመኞችን ችግር የህዝብ ችግር ለማድረግ እነኝህ የትህነግ የጥፋት ካድሬዎች እየለፉ ነው። ከእንደዚህ አይነቶቹ ተጠበቁ፤ተጠንቀቁ። የአማራ ህዝብ ብአደን አማራ ነው አማራ ብአደን ነው አላለም ወይም የኦሮሞ ህዝብ ኦነግ ኦሮሞ ነው ወይም ኦሮሞ ኦነግ ነው አላለም እንደ ህወሃት። ህዝብ እና ካድሬ ለይተን እንወቅ - የካድሬ ህመም የህዝብ ህመም ሁኖ ህዝብ አይገድልም - ሞኝ ብቻ ነው የሰው ህመም ታሞ የሚሞተው። ስለዚህ የትግራይ ህዝብ ስቃያ በትግራይ ትህነግ ካድሬዎች ነው። ወደ ሌላው ህዝብ እንዳይዛመት ከእንደዚህ አይነቶች መራቅ ያስፈልጋል።

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የትግራይ ወገናችንን ሰላም ለመንሣት ተግተው ሁከት፥ብጥብጥ፤ውሸት የሚነዙየትህነግ የጥፋት ካድሬዎች: sarcasm, Axumezana,Halfi,EthioRed,Thomas, yaballo,Eth

Post by sarcasm » 08 Apr 2022, 08:31

We have been saying negotiations have to start, they need to talk, they need to agree a ceasefire, they need to stop the war for the past 18 months.

What have you been saying for the past 18 months?
How about now? Do you think they need to start negotiations?
Do you think they need to agree a ceasefire?
Or, you are still saying zeraf, we are going to exterminate Weyane?

Selam/
Senior Member
Posts: 11852
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የትግራይ ወገናችንን ሰላም ለመንሣት ተግተው ሁከት፥ብጥብጥ፤ውሸት የሚነዙየትህነግ የጥፋት ካድሬዎች: sarcasm, Axumezana,Halfi,EthioRed,Thomas, yaballo,Eth

Post by Selam/ » 08 Apr 2022, 08:41

You got it! These leeches are sick. They waste their time tearing down Ethiopia & Eritrea, with no effort whatsoever to alleviating the sufferings & plight of Tigray. Although they are Tigreans, their brain is preoccupied with Eritreans, Amharas & Oromos. They feed on others to stay alive while trying to alter the integrity of their host like a parasite. As Satan is the king of hate, disturbance & chaos, so are these woyane rats.
Abere wrote:
08 Apr 2022, 08:11
ከዚህ ፎረም ላይ የትግራይ ወገናችንን ሰላም ለመንሣት ተግተው ሁከት፥ብጥብጥ፤ውሸት የሚነዙ የትህነግ የጥፋት ካድሬዎች: sarcasm, Axumezana,Halfi, EthioRed,Thomas, yaballo,Ethoash.

እነኝህ የትህነግ የጥፋት ካድሬዎች ምናልባትም አንዳንዶቹ ዕድሜያቸው 60 እና ከዚያበላይ የሆነ (ለምሳሌ Ethoash & sarcasm) ነባር ወያኔዎች ሌሎቹ ደግሞ በቅምጥልነት ውጭ አገር የሚኖሩ ዲያስፓራ የወያኔ ልጆች ናቸው ብየ ብገምት የምሳሳት አይመስለኝም። የትግራይን ህዝብ ከንቱ ጉራ እና ውሸት እየተረተሩ፤የተራ ሰው ትችት እየለጣጠፉ በችግር እንድኖር ምክንያት ናቸው። እንደዚህ አይነቶች ሰዎች የሰላም ጸር ናቸው። ትግራይ ህዝብ እነዚህን መስማት ሲያቆም፥ሰላም ያገኛል።

በጣም የሚገርመው ደግሞ በትግራይ ላይ የደረሰው ውርደት እና ችግር በኦሮሞ ላይ እንድ ፈጸም በትግታ ሰሞኑን እየሰሩ ነው። አማራ እና ኦሮሞ ለማጋጨት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም - እኔ ተሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዳለችው አህያ። የኦሮሞ እና የአማራ ህዝብ ጊዜውን በከንቱ በማባከን መጭውን የእርሻ ወቅት የሚያሳልፍ ወይም የጋራ አገሩን የሚያፈርስ ጅል አይደለም። የስልጣን ጥመኞችን ችግር የህዝብ ችግር ለማድረግ እነኝህ የትህነግ የጥፋት ካድሬዎች እየለፉ ነው። ከእንደዚህ አይነቶቹ ተጠበቁ፤ተጠንቀቁ። የአማራ ህዝብ ብአደን አማራ ነው አማራ ብአደን ነው አላለም ወይም የኦሮሞ ህዝብ ኦነግ ኦሮሞ ነው ወይም ኦሮሞ ኦነግ ነው አላለም እንደ ህወሃት። ህዝብ እና ካድሬ ለይተን እንወቅ - የካድሬ ህመም የህዝብ ህመም ሁኖ ህዝብ አይገድልም - ሞኝ ብቻ ነው የሰው ህመም ታሞ የሚሞተው። ስለዚህ የትግራይ ህዝብ ስቃያ በትግራይ ትህነግ ካድሬዎች ነው። ወደ ሌላው ህዝብ እንዳይዛመት ከእንደዚህ አይነቶች መራቅ ያስፈልጋል።

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: የትግራይ ወገናችንን ሰላም ለመንሣት ተግተው ሁከት፥ብጥብጥ፤ውሸት የሚነዙየትህነግ የጥፋት ካድሬዎች: sarcasm, Axumezana,Halfi,EthioRed,Thomas, yaballo,Eth

Post by EthioRedSea » 08 Apr 2022, 11:28

Bantu Abora, get the hell out of Ethiopia. We are coming unless you surrender to TDFand OLF. The OROMO might buy you as a slave for their farms.

Abere
Senior Member
Posts: 11137
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ወገናችንን ሰላም ለመንሣት ተግተው ሁከት፥ብጥብጥ፤ውሸት የሚነዙየትህነግ የጥፋት ካድሬዎች: sarcasm, Axumezana,Halfi,EthioRed,Thomas, yaballo,Eth

Post by Abere » 08 Apr 2022, 11:52

አንተ ፀረ-ኢትዮጵያ መጀመሪያ እራስህን ለሃኪም አሳይ። ጭንቅላትህ ትክክል አይሰራም። አንድ ሰው እንደት ወንጀለኛ ሊሆን ይችላል ሲባል መንስዔዎቹ በርካታ ነቸው - የኢኮኖሚ፥የባህል፥የዝና ሥስት፥ የስነ-ተፈጥሮ፥ የጤና እና አእምሮ እክል ይላሉ የወንጀል ጥናት ሳይንቲስቶች። አንተ የአእምሮ ችግር 1 ቁጥር የወንጀለኝነትህ ምክንያት ነው። ችግሩ የአእምሮ ህሙማን በህግ ተጠያቂ ይሆናሉ ወይ ህክምና ይቅረቡ ነው። አንድ ቀን ኢትዮጵያዊ ትሆናለህ ትንሽ ቆየት ብለህ የአጋሜ አውራጃን መገንጠል አባዜ ውስጥ ትገባለህ። ታዲያ አንተ ከእሳት ከውሃ እያወጣ እግዜ የሚዘፍቅህን በሽተኛ የትግራይ ህዝብ ጆሮ ሰጥቶ ማዳመጥ አለበት? የሚያዳምጥ ሁሉ ጆሮውን ይዘህ ገደል ትለቀዋለህ።
EthioRedSea wrote:
08 Apr 2022, 11:28
Bantu Abora, get the hell out of Ethiopia. We are coming unless you surrender to TDFand OLF. The OROMO might buy you as a slave for their farms.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የትግራይ ወገናችንን ሰላም ለመንሣት ተግተው ሁከት፥ብጥብጥ፤ውሸት የሚነዙየትህነግ የጥፋት ካድሬዎች: sarcasm, Axumezana,Halfi,EthioRed,Thomas, yaballo,Eth

Post by Ethoash » 08 Apr 2022, 16:35

አቶ አዋራ ጥሩ ስም አውጥቼልሀለሁኝ አቧራ

አንተ የመሐል ዳኛ ልት ሆን አትችልም ። ለምን ብትል ዝም ብለህ ትግሬዎችን እጅ ስጡ በባርነት ለአማሮች ተገዙ እያልካቸው ነው።
ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ትግሬዎች ብቻ ነበር በሰላም የሚኖሩ የነበሩት ግን ማን ነገር ፈለጋቸው አማሮች በመንገድ ላይ ያለ በግና እህል መስረቅ ጀመሩ አብይ የፈደራል መንገድ መዝጋት አትችሉም ማለት ሲችል ዝም አለ ለሁለት ዓመት በሙሉ። አዲሳባ ግን ሁለት ቀን ዘይት ሲጠፋ ተንጫጫ ታዲያ ጦርነቱ የተጀመረው አማሮች መንገድ ሲዘጉ ነበር ባይገባህም ።

እሺ ባንተ በምትለው እንሂድ የስሜን ጦሩ ከተመታ በኋላ ነው እንበል። ግን የመቀሌን ሕዝብ በአይሮፕላን መምታት ምን አመጣው ። ለተጠፋው ቅጣት ተመጣጣኝ መልስ መስጠት ይገባው ነበር ። አገራችንን ይዞ ሊያውድማት ነበር ጦርነቱ።

ያንተን እዚ ጋ እናቁምና የአቶ እባብ እባላለሁን ጥያቄ ልመልስ

አቶ እባብ እባላለሁ ከአስመራ ወልቃይት ለትግሬዎች አትመለስም ፣ አማሮች ወልቃይትን ከሚያጡ ኢትዬዽያ ሶርያ ት ሆን ብሎ መክሮ ሲያበቃ ። ወልቃይት 1991 ቦታው ይመለስ ብሎዋል።

ለዚህ መልሴ በ ዘጠና አንድ ላይ ትግሬዎች በጅግነት መላውን ኢትዬዽያ ነፃ ሲያወጡ ከፋሽት ደርግ እጅ ላይ ። መላው ኢትዬዽያ የትግራይ ሆኖዋል። ያንተ ኤርትራ በሙሉ ለኤርትራ የሆነው እኮ ሻቢያ በማሽነፉ ነው። ሻቢያ ቢሽነፍማ ኤርትራ በሙሉ ከአስብ ጋራ ወደ ኢትዬዻይ ትጠቃለል ነበር።

ኢትዬዽያ በጦርነት ሱማሌን በማሽነፋችን እኮ ነው የኢትዬዽያ ሱማሌ ክልል ያለን። እንግዲህ በጦርነት ያሽነፍ ይጠቀልላል። የፖለቲካ ቋንቋ ካልገባህ የቁማር ቋንቋ ያደረ አፋሽ ወያኔ ሆነዋል በዘጠናአንድ ላይ።

አሁንም አማሮች ስላም የሚፈልጉ ከሆነ ወልቃይትን መመለስ አይ እንቢ ካሉ ጦርነቱ ይቀጥልና አንዱ አንዱን ሲያሽንፍ ጦርነቱ የቆመ ለት የቆሙበት ቦታ የአሽናፊው ይሆናል ማለት ነው። ትግሬዎች መላ ራያን የድሮ የትግሬ ግዛቶች በትግሬ ቋንቋ የተስየሙትን ቦታዎች በሙሉ ይውስዳል ጎንድርንም መውስድ ይችላል።

በአለም ጦርነት የሆነውም ይህ ነው ጥይቱ እሲቆም የቆምክበት ቦታ ያንተ ነው። ስለዚህ ወደህ ግባበት ነው።

እንዳልኩት ስላም የፈለገ ስው በስምምነት ሁሉን ተወያይቶ ሁሉም አሽናፊ የሚሆንበት መንግድ ፈልጎ አንተም ተው አንተም ተው ተባብለን ስላም እናውርድ ባይ ነኝ ። ሌላ ሌላ ሽማግሌ እንፈልግ አቶ አቧራ የየቧነነ አሽቸግሮናል

Abere
Senior Member
Posts: 11137
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ወገናችንን ሰላም ለመንሣት ተግተው ሁከት፥ብጥብጥ፤ውሸት የሚነዙየትህነግ የጥፋት ካድሬዎች: sarcasm, Axumezana,Halfi,EthioRed,Thomas, yaballo,Eth

Post by Abere » 08 Apr 2022, 16:57

Ethoash,

<< እንግዲህ በጦርነት ያሽነፍ ይጠቀልላል።>> said Ethoash.

ትግሬን ጆሮውን ይዛችሁ ገደል ሰደዳችሁት የምለው እንደዚህ አይነት ኃላፊነት የጎደለው ዝፍጥ አስተያየት ስለምትለጣጥፉ ነው። እስከ አሁን 9 መቶ ሺ ወይም 1 ሚልዮን ትግሬ አልቋል። ስንት እስኪሞት መዋጋት ትችላላችሁ? አንተ ሂደህ ለመሞት ዝግጁ ነህ?

የሞተ ወያኔን ነፍስ ለመዝራት ከመሞከር በስነ-ስርዐት መቅበር ይሻላል። በወያኔ መቃብር ላይ የትግራይ ችግር ይፈታል። የትግራይ ችግር የአማራ አውራጃ የሆኑትን ሁመራ-ወልቃይት እና ራያ ሳይሆን ወያኔ ነው። ትግራይ መኖር የሚችለው ባልተሸራረፈች ሙሉ ኢትዮጵያ እንጅ የእጅ መዳፍ በምታህል የትግራይ ክፍለ-ሀገር አይደለም። እናንተ የትግራይን ህዝብ እያስጨረሳችሁት ነው በርሃብ እና በጦርነት። ለማታለል እና ለማሞኘት እንደ ህጻን እና ገበሬ በምድር ላይ የለም። ህጻንን በከረሜላ ገበሬን ደግሞ በወሬ ማታለል ቀላል ነው። ለዚያነው ምኑንም ሳያውቀው ገ
በሬ ሽፍታ ድግፎ የሚሞተው። ይህን ግልጽ ዘደ ተጠቃማችሁ ትግሬን ገደል አስገባችሁት። ኃጥያተኞች ናቸሁ። ትንሽ ብትሰለጥኑ መልካም ነበር።[/size]

Ethoash wrote:
08 Apr 2022, 16:35
አቶ አዋራ ጥሩ ስም አውጥቼልሀለሁኝ አቧራ

አንተ የመሐል ዳኛ ልት ሆን አትችልም ። ለምን ብትል ዝም ብለህ ትግሬዎችን እጅ ስጡ በባርነት ለአማሮች ተገዙ እያልካቸው ነው።
ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ትግሬዎች ብቻ ነበር በሰላም የሚኖሩ የነበሩት ግን ማን ነገር ፈለጋቸው አማሮች በመንገድ ላይ ያለ በግና እህል መስረቅ ጀመሩ አብይ የፈደራል መንገድ መዝጋት አትችሉም ማለት ሲችል ዝም አለ ለሁለት ዓመት በሙሉ። አዲሳባ ግን ሁለት ቀን ዘይት ሲጠፋ ተንጫጫ ታዲያ ጦርነቱ የተጀመረው አማሮች መንገድ ሲዘጉ ነበር ባይገባህም ።

እሺ ባንተ በምትለው እንሂድ የስሜን ጦሩ ከተመታ በኋላ ነው እንበል። ግን የመቀሌን ሕዝብ በአይሮፕላን መምታት ምን አመጣው ። ለተጠፋው ቅጣት ተመጣጣኝ መልስ መስጠት ይገባው ነበር ። አገራችንን ይዞ ሊያውድማት ነበር ጦርነቱ። ከወደቁ ኋላ መንፈራገጥ ለመላላጥ ይባላል።

ያንተን እዚ ጋ እናቁምና የአቶ እባብ እባላለሁን ጥያቄ ልመልስ

አቶ እባብ እባላለሁ ከአስመራ ወልቃይት ለትግሬዎች አትመለስም ፣ አማሮች ወልቃይትን ከሚያጡ ኢትዬዽያ ሶርያ ት ሆን ብሎ መክሮ ሲያበቃ ። ወልቃይት 1991 ቦታው ይመለስ ብሎዋል።

ለዚህ መልሴ በ ዘጠና አንድ ላይ ትግሬዎች በጅግነት መላውን ኢትዬዽያ ነፃ ሲያወጡ ከፋሽት ደርግ እጅ ላይ ። መላው ኢትዬዽያ የትግራይ ሆኖዋል። ያንተ ኤርትራ በሙሉ ለኤርትራ የሆነው እኮ ሻቢያ በማሽነፉ ነው። ሻቢያ ቢሽነፍማ ኤርትራ በሙሉ ከአስብ ጋራ ወደ ኢትዬዻይ ትጠቃለል ነበር።

ኢትዬዽያ በጦርነት ሱማሌን በማሽነፋችን እኮ ነው የኢትዬዽያ ሱማሌ ክልል ያለን። እንግዲህ በጦርነት ያሽነፍ ይጠቀልላል። የፖለቲካ ቋንቋ ካልገባህ የቁማር ቋንቋ ያደረ አፋሽ ወያኔ ሆነዋል በዘጠናአንድ ላይ።

አሁንም አማሮች ስላም የሚፈልጉ ከሆነ ወልቃይትን መመለስ አይ እንቢ ካሉ ጦርነቱ ይቀጥልና አንዱ አንዱን ሲያሽንፍ ጦርነቱ የቆመ ለት የቆሙበት ቦታ የአሽናፊው ይሆናል ማለት ነው። ትግሬዎች መላ ራያን የድሮ የትግሬ ግዛቶች በትግሬ ቋንቋ የተስየሙትን ቦታዎች በሙሉ ይውስዳል ጎንድርንም መውስድ ይችላል።

በአለም ጦርነት የሆነውም ይህ ነው ጥይቱ እሲቆም የቆምክበት ቦታ ያንተ ነው። ስለዚህ ወደህ ግባበት ነው።

እንዳልኩት ስላም የፈለገ ስው በስምምነት ሁሉን ተወያይቶ ሁሉም አሽናፊ የሚሆንበት መንግድ ፈልጎ አንተም ተው አንተም ተው ተባብለን ስላም እናውርድ ባይ ነኝ ። ሌላ ሌላ ሽማግሌ እንፈልግ አቶ አቧራ የየቧነነ አሽቸግሮናል

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የትግራይ ወገናችንን ሰላም ለመንሣት ተግተው ሁከት፥ብጥብጥ፤ውሸት የሚነዙየትህነግ የጥፋት ካድሬዎች: sarcasm, Axumezana,Halfi,EthioRed,Thomas, yaballo,Eth

Post by Ethoash » 08 Apr 2022, 17:50

በስባዊ ድርጅት ስትጠየቅ ስንት ያህል ሕዝብ ጨረሳቹሁ ስትባል ከዘጠኝ መቶ ሺህ በታች እንዳትጠራ። ወንጀል መሆኑን እራስ ህ መስክረሀል። ወይም እነዚህ የሞቱት ዘጠኝ መቶ ሺህዎች ወታደር መሆናቸውን ማረጋገጥ አለብህ ንፁሀን ከሆኑ ግን በስባዊ መብት እልቂት ትጠየቃለህ በራስ ህ እምነት።

ሁለተኛ እንዴት ነው ያልከው አማሮች በጦርነት የያዙትን መሬት የሙጥኝ ብለው ። ትግሬዎቹ ሽንፈትን ተቀብለው ይኑሩ ነው የምትለው። ከዚያስ ማን ሊገዛቸው ነው ። ወይኔን አስወግደው።

ተመልከት እንግዲህ አንተ መስሪ መሆንህን ትግሬዎቹ ፋኖ ይጥፋ ፣ ኢዜማ ፣ በአዴን ይጥፋ አላሉም አንተ ግን ድንበር ዘለህ ወይኔ ይጥፋ። በምን መብት ህ ፣። ወይኔዎች አልደረሱብህም ምን አረጉህ ወይኔ አጥፍተህ ማንን ልትተካላቸው ነው። እንደለመድኵ ወይኔዎች የሰሜን ጦሩን በመንካት ጦርነት ጀመሩ ትላለህ።

የኦሮሞስ ስነድ። የነሱንም ኦኤለፍ ፣ ቄሮ ይጥፉ ትላለህ ። ይህ ሳይታለም የተፈታ ሕልም ነው። መች ነው ፋኖ ይጥፋ በሙሉ የአማራ ፓርቲዎች ይጥፉ የምትለው ። አንት ቡዳ ጎዴላ።

ከአንተ ጋራ መነጋገር ከንቱ ነው። የአማራ መዳኒቱ ምከረው ምክረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው ነው።

ምን ታረጋለ ያ ሁሉ እስረኛ። ልክ ጦርነቱን እንዳሽነፍ ሰው ስት ሆን አንተ መቼም ኤርትራዊ መሆን አለብህ አማራን ፈትለህ ፈትለህ ልታስነሳቸው ነው። ትግሬኦች እኮ እስከ ወሎ መጥተው ተመለሱ ሲባሉ ነው የተመለሱት እኛ በጦርነት ቦታውን ስለያዝነው አንወጣም አላሉም ። አሁንም አሜሪካ የወልቃዬት ውጡ ብላቹዋለች አለውጣም ካላቹሁ ደስታዬን አልችለውም HR666 ሲዘንብብህ የዛን ግዜ ምነው የዛን ግዜ አሜሪካንን በስማናት ትላለህ ። እንደው አልስማህም እንዴ ጥምቀት ጎንደር ጭር ብሎ እንደዋለ አንድ ቱሪስት ዝር አላለም ። አማራው ፈስ በፈስ ሆኖዋል እንኳን ወልቃይትን ይዘህ ጭጭ ልትል ። ግና ብዙ መሬት ወይኔዎች ያስመልሳሉ በፈጠረህ አምላክ ስላም ነፃ አይደለም ወልቃይትን ለቀህ ውጣና ስላም አምጣ አማራን የሚያህል አገር ይዘህ እኮ ምንም አልፈጠርክም ፣ ትግሬዎች ግን ወልቃይትን ቀይረውታል የአስር ቢሊዬን ዶላር የሱካር ፋብሪካ ቢያቃቁሙ አንተ መጠተህ አቃጠልከው በአራት አመቱ እንኩዋን ፋብሪካውን ማጠናቀቅ ሲገባህ ይሄው ተቃጠለ እንደገና ክዚሮ ሊነሳ ነው።

Cigar
Senior Member
Posts: 11642
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: የትግራይ ወገናችንን ሰላም ለመንሣት ተግተው ሁከት፥ብጥብጥ፤ውሸት የሚነዙየትህነግ የጥፋት ካድሬዎች: sarcasm, Axumezana,Halfi,EthioRed,Thomas, yaballo,Eth

Post by Cigar » 08 Apr 2022, 18:04

These cowards, funfunat, cry babies agames are day in day out begging for ‘cease fire’ negotiation because they know that they already swallowed the bitter pill that they have no way out.
Ethiopian govt not only announced in stopping their a’ss spanking but also is feeding its ungrateful funfunat agames.
So, knowing that the Ethio govt is not going to negotiate with the blacklisted terrorists who still are begging for the so called cease fire and negotiations they still are creating havoc here and there while begging.
The only peace they will get is only when the denounce the shifta woyane, bring none woyane related agames to the so called negotiations tables.
How the hell does that begging every day here for cease fire and negotiation go hand in hand when these cowards agames are publicly saying either agree to our demands or else?
Well the ELSE crap is only going to cause them severe pains more than what they are suffering.
A loser sh’it has no right to dictate events. So either adhere to Ethio rules or shut the fu’ck up and stop bit’t hing to do this or we will do ELSE.
Go ahead show us the WE WILL DO ELSE, because you ain’t gonna dictate the Ethiopian govt or Eritrean govt if we are inside your moms puss@ies.
Ethiopia and Eritrea are not fighting against each other, Eritrea will help Ethiopia until Ethiopian govt tells it that it is enough and we can go home.

Abere
Senior Member
Posts: 11137
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ወገናችንን ሰላም ለመንሣት ተግተው ሁከት፥ብጥብጥ፤ውሸት የሚነዙየትህነግ የጥፋት ካድሬዎች: sarcasm, Axumezana,Halfi,EthioRed,Thomas, yaballo,Eth

Post by Abere » 08 Apr 2022, 18:16

Ethoash,
እኔ ታብራራልኛለህ ብየ ስጠብቅ የጨረባ ተዝካር አደረግኸው - pure temper tantruem, Amahara this Amhara that etc etc stuff። The numer of rag tag TPLF militia dead in the battle field as reported by TPLF is 300,000. However, accuarte statistical estimates concluded about 900,000 TPLF rag tags were dead, most of them in Wollo over and later at teh Afar front. According to evidences 1 out of every household member in Tigray, regardless of age was recruited to fight for TPLF that used human wave war stratgey. The ill-fated ones, are estimated at 900,000 that is where the figure came.

TPLF was salivating to entre into Addis Ababa on the back of traitor ENDF generals, however, the Amhara Fana, Special Forerce and those patriotice ENDF members cleansed the TPLF rats just in one week. That is the true story.

As to the Humera-Welqait, TPLF has been killing people and now the remains and bones of innocent Amhara is being uncovered. That is the famous harvest of TPLF. The reality is TPLF will never ever set its feet in Humera-Welqait. Amhara is not with bare hand, they captured TPLF. If TPLF were be able to do so, who stopped it. Don't waste your time. The TPLF's fantasy has been dead along time ago. Accept the new normal. You were talking this HR66stuff, that hurts Tigres more than any body. How are you going to get food aid? How are you going to feed the surviving mouths of Tigres? That is why I called you guys suicidal and reckless enemy of Tigres.

Ethoash wrote:
08 Apr 2022, 17:50

Post Reply