Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ስለ ኢኮኖሚ እናውራ። part II

Post by Ethoash » 29 Mar 2022, 12:59

ዶክተር ዝናቡ ኢትዬዽያን ኢኮኖሚ ማሳደግ ከፈለገ እርሻን መመልከት አለበት ። አሁን እንደሚያረገው የጎርፍ መስኖ ሳይሆን ዘመናዊ ግብርና ለገበሬዎቻችን ማስተዋወቅ አለብን ። ታድያ ከእስራሄል በላይ ማን አለ ለእርሻው። በጣም የሚገርመኝ እስራሄል በጣም የቆየ ግኑኝነት አለን ግን ይህንን ግኑኝነት አልተጠቅምንበትም። በትግሬዎቹ ዘመን አንድ የእስራሄላዊ ኢንቨስተር መጥቶ ፖታሽ ሊያውጣ ፈልጎ ። ኮንትራቱን ቀይረውበት ብዙ እንቨስት ካረገ በኋላ አይ እኛ ፷% ስልሳ% ቨርስንት ነው የትነጋገርነው ብለው ሊያጭበረብሩ ሲሞክሩ ጥሎቸው ሄደ አሁን ብልጣብልጥነታችን ትተን ከልብ በመግባባትና በእምነት የስው ሀቅ ጠብቀን ለሚረዱን ምስጋና አቅርበን ፀባያችንን አሳምረን ማደግ አለብን። እና ትንሽ ቪድዬ እንመልከት።





Some Very Straight Forward Advantages of Using Fly Ash Bricks | Benefits of Fly ash Bricksfly ash
የሲሜንት ፋብሪካ የድንጋይ ከስል አመድ ማለት ነው። በብዙ ሲሜንት ፋብሪካ ይህ አመድ ተከማችቶ እንደቆሻሻ እየተጠራቀመ ንፋስ በነፈስ ቁጥር ስፍር ይበክላል። ታድያ ምን አለ ይህንን ነፃ ተረፈ ምርት ወድ ሽክላ ቀይሮ የሚያምር ቤት መስራት።



የሲሜንቶ ችግርን ለማቃለል የድንጋይ አመድን መጠቀም ከኮንክሪት ጋራ አርጎ ትልቅ ለውጥ ያመጣል።




Future of Pavement RCC Roller Compact Concrete Roads & Roadways with Curves & Parking Lots 2017. RCC Replacing asphalt which Ethiopia import but cement local product

MAMA NO ASPHALT loook no asphalt only cement. እንዲህ ያሉ ቴክኖለጂ በማስተዋወቅ አገራችንን ማሳደግ እንችላለን ማለት ነው።

Last edited by Ethoash on 02 Apr 2022, 09:13, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ስለ ኢኮኖሚ እናውራ።

Post by Ethoash » 29 Mar 2022, 13:15

ይህ ደግሞ እብትን በመጠቀም ወድ ነዳጅ ጋዝ የመቀየር ቴክኖለጂ ነው።



Converting Cattle Waste Into Renewable Energy | Earth Focus | Season 2 | Episode 4




Sun Chef: Solar Stoves Transform Southern Africa


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ስለ ኢኮኖሚ እናውራ።

Post by Ethoash » 29 Mar 2022, 14:41

አሁን ይህንን ማሽን ማስመጣት አቅቶን ነው ወይ ሚስማር ከውጭ የምናስመጣው።






ትንንሽ ማሽኖችን በማስገባት ብዙ መጠቀም እንችላለን አረ ሁ ሁ።

እንዴት ነው እኛ የዶሮ ስጋ ከውጭ የምናስገባ በዛ ላይ ዋጋ ስማይ የነካው ይህንን ቴክኖለጂ ማስገባት አቅቶን ነው ወይ



national identity card



ባንክን ማዘመን ይሉሀል ይህ ነው። አሻራን በመጠቀም ማንም ማታለል አይችልም




አገር አቀፍ መታወቅያ ማንም የማያጭበረብረው።


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ስለ ኢኮኖሚ እናውራ። part II

Post by Ethoash » 02 Apr 2022, 09:29

Deere Unveils Its First Electric Backhoe. Everything You Need to Know About the 310 X-Tier

The Addis Ababa Transport Bureau announced that it is working to raise funds for the electric bus operation in Addis Ababa.

The bureau said it is working to raise funds to procure buses from foreign and domestic stakeholders. The office said that electric buses would be charged at night and serviced throughout the day. The buses will be tested on Sheger and Anbessa buses, and four corridors near Shegole Depot have been identified.

The first corner begins from the new market – Qera, the second lane is Wingate, and the destination is Ayer tena.
እስቲ አስቡት የአባይን ግድብ የሚስሩትን ትራክተሮች እና ከባድ መኪናዎች በሙሉ በኤሌትሪክ ብናስራው። ድንቄም አይቅርብኝ አንበሳ አቶቢስም ገንዘብ የሚስጠኝ እፈልጋለሁ ኤሌትሪክ አቶቢስ ለመግዛት እያለ ነው። በአመት መቶ ሚሊዬን ለአቶቢሶቹ በሚገዛበት ዶላር መቶ ኤሌትሪክ አቶቢስ መግዛት አንደሚችል ማን በነገረው።



Discover the new innovative L25 Electric Compact Wheel Loader.
It delivers the performance you expect, but with the zero emission.
No matter what your application, this electric compact wheel loader will deliver – but in a quieter, cleaner and more comfortable way.

With a wide offer of high performance attachments, this loader is ready for any job. Add to this the low noise levels that the L25 Electric offers and you open up a myriad of new opportunities to grow your business, be it working at night in urban areas or during the day close to noise sensitive locations like hospitals and parks. And just because its battery powered, doesn’t mean the result is any different. You get all the power you need to complete the job, only with minimum noise.

Our electric machines are here to Add Silence.




የዚህ ኤሌትሪክ ትራክተር ጥቅሙ ብዙ ነው። ለምን ብትሉ አስባቹሁታል ይህ ትራክተር በስዓት ሃያ ሊተር ናፍጣ የወስዳል ይህ ማለት አንድ ሺህ ብር በስዓት ፣ በስምንት ስዓት ደግሞ ስምንት ሺህ ብር በሳምንት በስድስት ቀን ደግሞ አርባ ስምንት ሺህ ብር በወር መቶ ዘጠና ሺህ ብር እናወጣልን ማለት ነው ። እንግዲህ የኤሌትሪክ ትራክተር በወር በሺህ ብር ቢገላግለን ምን ያህል ስራ ልንስራ እንችላለህ።

ደግሞ በሁለት ሰዓት ትራክተሩን በሙሉ ባትሪውን መሙላት እንችላለን። ይህ ማለት ሁለት ስዓት ናፍጣ ለማግኘት የምንስለፍበትን ሰዓት እኛ ባትሪያችንን መልተን ስራችንን እንስራለን ማለት ነው።



Roadheader Endeavor | Sandvik Mining and Rock Technology

"Barrick Gold chose mechanical cutting instead of traditional drill-and-blast to develop two new portals to the underground operation at its iconic Cortez mine in Nevada. One of the world’s largest roadheaders, Sandvik MH620, is steadily cutting the two new declines that will help Barrick increase production and enable additional deep-level exploration to further extend mine life.

Last edited by Ethoash on 02 Apr 2022, 12:56, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ስለ ኢኮኖሚ እናውራ። part II

Post by Ethoash » 02 Apr 2022, 09:56


ይህ የመሬት ባለቤትነት በድጅታላይዝድ ቢቀየር ምን ያህል ሙስናና መግላለትን ያስቀር ነበር ። ዛሬ ማንም ደላላ መሬት አለኝ ብሎ የሱ ያልሆነውን ወይም በማጭበርበር ያገኘውን መሬት ሊሽጥ ይችላል። ይህ ደግሞ ብዙ ከውጭ የሚመጡትን ኢትዬዽያኖችን አጭበርብሮዋል። ይህ ማለት በኢንቨስተመት ላይ ብዙ ጫና ያመጣል ማንም ደፍሬ መሬት አይገዛም ማለት ነው። ጣጣውን ፈርቶ ። ታድያ ድጅታላይዝድ መሆኑ በብዙ ጣጣውን ያስቀራል። መሬት ሳይኖረው አንድ ስው የመሬት ባለቤትነት ወይም ሁለት ሶስት መሬቶችን መያዝ አይችልም ። አረ ስንቱ ጥቅሙ ። ኢትዬዽያ በኢኮኖሚ ማደግ ከፈለገች ። ሕዝቡ በመንግስት ላይ እምነት እንዲያሳድር ፣ መተማመን እንዲኖር መሬት ባለቤትነት በጂፒየስ ተመዝግቦ ባለቤትነት መስጠት አለበት ። ያ ማለት ማንም ሁለተኛ ያንን መሬት ባለቤት ነኝ ማለት አይችልም ተመዝግቦዋልና። የመንግስት ስራተኛው ጂፒየሱን ሲመታው ያ መሬት ባለቤት እንዳለው ይነግረዋልና።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ስለ ኢኮኖሚ እናውራ። part II

Post by Ethoash » 02 Apr 2022, 13:12

ቢራቢሮን በቢራቢሮ ጥቅሙ




እስቲ እንስማው።


Knowledge is the only weapon to fight GMO and to maintain our sovereignty against new form of colonization. Dr. Million explains it from his over 2-decades of experience working with local communities in Ethiopia and across Africa. His education & work has been on

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12686
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ስለ ኢኮኖሚ እናውራ። part II

Post by Fiyameta » 02 Apr 2022, 13:48


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ስለ ኢኮኖሚ እናውራ። part II

Post by Ethoash » 02 Apr 2022, 14:24

Fiyameta wrote:
02 Apr 2022, 13:48



ይህንን ነው ። የምለው የስሜን አጋሜዎስ በለስ እየበላቹሁ በወራቃማዎቹ ላይ ማሾፍ ምን ይሉታል። ደግሞ በጣም የሚገርመው እነዛ አህያዎች ስለኢኮኖሚ ሳይገባቸው ዝም ያሉትን አንተ ስለኢኮኖሚ ሳውራ ለማደናቀፍ ስድብ ትልክልኛለህ ከዚህ ሁሉ ለምን በስጠሁህ አሳብ ለምን ኤርትራ የምትጠቀምበትን ዜዴ አትፈልግም።

እኔ ኢትዬዽያን የመከርኩት በጣም መስረታዊ የሆነ ነገር ነው።
ለምሳሌ መንገድ በአስፋልት ክመስራት በሲሚንቶ መስራት። ለምን ሲሚንቶ የአገር ውስጥ ምር ስለሆነ።

ሁለተኛ ባዶ ሲሚንቶ ከማቡካት የከስል አመድ ከሲሚንቶ ፋብሪካ ተረፈምርትን በመቀላቅል የሲሚንቶን ግብሀት መቀነስ እንደሚቻል። በከስል አመድ ሽክላ ጡብ መስራት እንደሚቻል አስረድቻለው።

ሶስተኛ ግብርናችንን ለማዘመን እስራሄሎች ሙሉ ድጋፍ ያረጉልናልና እነሱን በመጥራት እርሻችንን ማዘመን ፣ ኬሚካል ከመጠቀም ተባዬችን በተፈርጥሮ ጠላታቸው ማስወገድ ፣ የንጥብጥቦች ውሃ የእርሻ ልማት

አራተኛ ፣ የኤሌትሪክ አቶቢስ፣ ትራክተር በማስገባት የነዳጅ ፍላጎታችንን መቀነስ። እንደኔማ ቢሆን ጠቅላላ መኪኖቻችንን በኤሌትሪክ መቀየር ነበር የምፈልገው።

አምስተኛ ባዬ ጋዝ፣ ሜቴን ከእንስ ሳ የሚገኝ እዳሪን ወድ ጋዝ የምቀየር ቴክኖለጂ ። በክንዶሚኒዎች ዙርያ ሊሆን ይችላል ከሽንት ቤት የሚወጣውን እዳሪ ወድ ጋዝነት ቀይሮ ፣ ጋዙን ወጥ ለማብስል መጠቀም ይቻላል።

ስድስተኛ፣ ቀላላል ቴክኖሎጂዎችን አገር ውስጥ ማስገባት። ለምስሌ ሚስማር የሚስራው ማሽን በጣም አነስተኛና በጣም አስፈላጊ ነው ። ለምን ከውጭ የምናስመጣውን ሚስማር ያስቀርልናንና።

ስባተኛ ፣ ማገዶ የሚተጋ በፀሐይ ሀይል የሚስራ ምድጃ። ይህ ምድጃ ልክ እንደክስል ምድጃ ምግብን በሰላሳ ደቂቃ የሚያበስል ነው ፣ ፍጥነቱ ሮኬት ምድጃ ነው። ታድያ የምን ቅጠል መስብስብ ነው ።

ስምንተኛ ፣ መንግስታዊ ድርጅቶችን ወድ ድጅታል የምቀየር ሐሳብ ። ባንክ ቤቶች ፣ የብሔራዊ መታውቅያን የመሬት ባለበትነት መታውቅያ ሁሉ ድጅታል ቢሆን ሙስናን ይቀንሳል።

ዘጠነኛ ፣ ዘመናዊ የዶሮ እርባታ

አስረኛ፣ የመንገድ ቁፋሮ ተራራን የሚቦረብር መሳሪያ

ታድያ ስለዚህ የእድገት ጎዳና ላውራ ውይስ አንተ ስትልከኝ የፕርዘዳንት ኢሳያስና የዶክተር አብይን መንግደ ላይ ገንዘብ ሳይከፍሉ ክበለስ ነጋዴዎች ላይ በለስ ስርቀው ሲበሉ የሚያሳየውን ቪድዬ ፍለጋ ልሂድ ውይ። ከመንገዴ ልታስወጣኝ።

እንዳልኩት ለእናንተ ኤርትራኖች ምንም የምመኘው ነገር የለም ። እናንተ ማየት የምፈልገው ያችን ወድብ አጥታቹሁ ። ወድብ አልባ ዘግ ሀገር ሆናቹሁ አፋሮች ነፃነታቸውን አውጀው ከእናንተ ቡዳዎች የሚገላግሉበት ግዜ ናፍቆኛል። ብቻ ከመሞቴ በፊት ያርገው አሜን።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ስለ ኢኮኖሚ እናውራ። part II

Post by Ethoash » 02 Apr 2022, 15:02

ultra-high temperature (UHT) processed products


ይህ ቴክኖለጂ ወተትን ያል ፍሪጅ ለአመት ማስቀመጥ ይችላል። ይህ ማለት የብርቱካን እና የአታክልት ጭማቂዎች አመት ያል ፍሪጅ መቀመጥ ከቻሉ ገበሬው ምርቱን በመሽጥ ታላቅ ተጠቃሚ ይሆናል ማለት ነው። ይህ ቴክኖለጂ በሲውዲን ወይ እዛ አካባቢ በሚገኙ ሀገሮች ቢፈለስፍም አሜሪካ ቴክኖለጂውን ባለመቀበሉዋ ፣ ይህ ቴክኖለጂ ብዙም አልተስፋፋም ግን ሕንድ ጥቅሙን አውቃ ከቴክኖለጂው ፈጠሪ ሐገር ጋራ በመሆን በዓለም ትልቁን ፓኬጂንግ ፋብሪካ አቋቁመው ለብዙ ሀገር በቀል ፋብሪካዎች ማሽጊያውን ያቀርባሉ። ቪዲዬውን ካገኘው አሳያቹዋለሁ።



ስድስት ልጣፍ ያለው ፓኬጂን ወተት ወይም ጭማቂ ለአመት ያለፍሪጅ ማቆየት ይችላል። ይህ ማለት አፍሪካን በሙሉ ማዳራስ እንችላለን ማለት ነው።

if u go your nears supermarket you will see tetra pak ... this means if u see juice on the shelf . not in frigid that is TeTra pak ..the juice is fresh for one years without frigid. try it and see how u like it


Naga Tuma
Member+
Posts: 5546
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ስለ ኢኮኖሚ እናውራ። part II

Post by Naga Tuma » 06 Apr 2022, 16:27

Ethoash,

ኣለህ እንዴ በቁምነገር ስፈልግህ ሰንብቼ። ሰዉ ሲርቅ ነዉ የምናፍቀዉ ነዉ የሚባለዉ?

ትቀባጥራለህ ስልህ ከዉሃ የወጣ ስም ይዘህ ስትለኝ የነበረ ግዜ ትዝ ይለኛል። ቢሆንም ልያናዱኝ የሚሞክሩትን ትጨሳላችሁ እንጂ እኔ ኣልናደድም ኣንተን ማለቴ ትዝ ኣይለኝም።

ኣሁን ወደ ቁምነገሩ ልመለስ። ትቀባጥራለህ ብልም የኣፍርካን የኢኮሮሚ እና ሳይንስ ትርታ ካንተ ፅሁፍ ነበር የማነበዉ። እነዚህን ሁለት መልካም ትርታዎች ይዘህ ስትጠፋ እንዴት ኣትናፈቅም?

የሰነበተ ጥያቄዬ ስለ ዋ! ኢኮሮሚ ነዉ። መቼም ሰዉ በደንብ እንድያስብ ዋ! ማለት ባህላችን ነዉ። በደንብ እንድያስብ ዋ! ተብሎ ያልሰማን ጥፊ ይከተላል። ኣሁን ኣሁን ኣዋቂ ዋ! ብሎ ጥፊ ካስከተለ እርማት መሆኑ ተዘንግቶ ጥፋት ነዉ ተብሎ ያስቀጣል። እንዴት ሆኖ ነዉ ዝንተኣለም ከምናዉቀዉ ባህላችን የተለያየነዉ ሌላ ጥያቄ ነዉ። ኣሁን ዋናዉ ጥያቄ ይህ ከምናዉቀዉ ባህላችን መራቅ በኢኮሮሚያችን ላይ ጎጂ ተፅዕኖ ኣለዉ ወይ ነዉ?

እስቲ ስለ ዋ! ኢኮሮሚ ተንትንልና።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ስለ ኢኮኖሚ እናውራ። part II

Post by Ethoash » 07 Apr 2022, 11:34

Naga Tuma wrote:
06 Apr 2022, 16:27
Ethoash,

ኣለህ እንዴ በቁምነገር ስፈልግህ ሰንብቼ። ሰዉ ሲርቅ ነዉ የምናፍቀዉ ነዉ የሚባለዉ?

ትቀባጥራለህ ስልህ ከዉሃ የወጣ ስም ይዘህ ስትለኝ የነበረ ግዜ ትዝ ይለኛል። ቢሆንም ልያናዱኝ የሚሞክሩትን ትጨሳላችሁ እንጂ እኔ ኣልናደድም ኣንተን ማለቴ ትዝ ኣይለኝም።

ኣሁን ወደ ቁምነገሩ ልመለስ። ትቀባጥራለህ ብልም የኣፍርካን የኢኮሮሚ እና ሳይንስ ትርታ ካንተ ፅሁፍ ነበር የማነበዉ። እነዚህን ሁለት መልካም ትርታዎች ይዘህ ስትጠፋ እንዴት ኣትናፈቅም?

እስቲ ስለ ዋ! ኢኮሮሚ ተንትንልና።
Ato Naga,

i come for u to answer your question ... yes economy will slap u if u dont act when opportunity knock.. for example just imagine u bought apple share 30 years ago for 1000 dollar

What would $1000 invested in Apple in 1984 be worth today?
23, 1984). A $1,000 investment could have purchased 7,692.31 shares of AAPL. The $1,000 investment in AAPL shares would be wroth $1,331,385 today, based on a price of $173.08 for AAPL shares at the time of writing.Feb 21, 2022

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ስለ ኢኮኖሚ እናውራ። part II

Post by Ethoash » 07 Apr 2022, 11:39

ይህንን ቪድዬ የለጠፍኩት የኤሌትሪክ ምድጃ electric furnace እንዴት እንደሚስራ ለማሳየት ነው። ይህ የኤሌትሪክ ምድጃ electric furnace መስታወትና ብረት ማቅለጥ ክቻለ ሲሚንቶንም ለመስራት ሙቀት መስጠት ይችላል ባይ ነኝ። የሚገርመኝ ነገር ይህንን ከዚህ በፊት ተናግሬ ነበር እንደሚመስለኝ የናጄሪያዊ ቢሊዬነር ወይም አለ ሙዲ የኤሌትሪክ ምድጃ electric furnace ያስገቡ ይመስለኛ ከኤሌትሪክ ሐይል ስብ ጣቢያ ውስድው ትልቅ ኤሌትሪክ ፍጆታ እንደሚገዙ የስማሁ መስለኝ።



Naga Tuma
Member+
Posts: 5546
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ስለ ኢኮኖሚ እናውራ። part II

Post by Naga Tuma » 09 Apr 2022, 00:55

Ethoash wrote:
07 Apr 2022, 11:34
Naga Tuma wrote:
06 Apr 2022, 16:27
Ethoash,

ኣለህ እንዴ በቁምነገር ስፈልግህ ሰንብቼ። ሰዉ ሲርቅ ነዉ የምናፍቀዉ ነዉ የሚባለዉ?

ትቀባጥራለህ ስልህ ከዉሃ የወጣ ስም ይዘህ ስትለኝ የነበረ ግዜ ትዝ ይለኛል። ቢሆንም ልያናዱኝ የሚሞክሩትን ትጨሳላችሁ እንጂ እኔ ኣልናደድም ኣንተን ማለቴ ትዝ ኣይለኝም።

ኣሁን ወደ ቁምነገሩ ልመለስ። ትቀባጥራለህ ብልም የኣፍርካን የኢኮሮሚ እና ሳይንስ ትርታ ካንተ ፅሁፍ ነበር የማነበዉ። እነዚህን ሁለት መልካም ትርታዎች ይዘህ ስትጠፋ እንዴት ኣትናፈቅም?

እስቲ ስለ ዋ! ኢኮሮሚ ተንትንልና።
Ato Naga,

i come for u to answer your question ... yes economy will slap u if u dont act when opportunity knock.. for example just imagine u bought apple share 30 years ago for 1000 dollar

What would $1000 invested in Apple in 1984 be worth today?
23, 1984). A $1,000 investment could have purchased 7,692.31 shares of AAPL. The $1,000 investment in AAPL shares would be wroth $1,331,385 today, based on a price of $173.08 for AAPL shares at the time of writing.Feb 21, 2022
ስለ ዋ! ኢኮኖሚ ያምታዉቀዉ ኣለ ነበር ጥያቄዬ። ኣላዉቅም ወይም ኣሁን ህጋዊ ኣይዴለም ማለት ትችል ነበር ካላወክ ወይም መመለስ ካልፈለክ።

እስቲ ሌሎች ኣንባቢዎች ስለ ዋ! እና ጥፊ ኦኮኖሚ ምን ትላላችሁ? ምስራቅ የሚሰራ ሮቦት ወደፊት ልያጠፋ የሚችለዉ ጉዳት ኣስግቶህ ሰዉየዉ እንደማማጥ ያልከዉ እንግዳ፣ ሮቦት ባትሰራም ኣጥፊ ሮቦትን የሚሰራን ፈልገህ በጥፊ ብትለዉ ስጋትህን ኣያቀልልህም?

ጥፊ በነጻ ከሆነ መጠፋጠፍ ይሆናል። ቅጣቱ ከቅመምነቱ ጋር ተመዛዝኖ እጅ ቢሰነዘር በተመጣጣኝ ገንዘብ የሚመነዘር ሆኖ ዳኛ ቢጨርሰዉ ጥፋተኛን ከኣጥፊነት እንዲቆጠብ ኣያደርግም?

ቦምብ ባዘነበ ላይ ባግዳድ ዉስጥ ጫማ ሲወረወር በቲቪ ኣይተናል። የማዉገዝ በህል ነዉ ኣሉ። የእኛ ባህል ደግሞ ጥፊ መወርወር ነዉ ማለት ኣንችልም? የተፈጥሮ ትጥቃችን እኮ ነዉ። እንዴት ሆኖ ነዉ ይህን የተፈጥሮ ትጥቃችንን የፈታነዉ? ሰዉ ሰራሽ ኣጥፊ ኑክለር ባንሰራ፣ ከቫይረስ ጌይን ኦፍ ፈንክሽን ባንጎነጉን፣ እነዚህን የምያደርጉትን ግለሰቦች ፈልገን ለይተን ኣንድ ጥፊ ኣይበቃህም እንዴ ማለት ኣንችልም? እንደ ድሮ ኣንዲት ድንጋይ ኣትበቃህም እንዴ ባንልም።

Post Reply