Habtamu Ayalew Teshome
ለስልጣን ብሎ ብሔሩን፣ ሚስቱን እና ሃይማኖቱን የቀየረው የጋላ ተላላኪ ዛዲግ አብርሃ!!
ዛዲግ አብርሃ ለስልጣን ሲል ብቻ… ባለፉት ሦስት ዓመታት "ፓርቲ ቀይሯል፣ ብሄር ቀይሯል፣ ሐይማኖት ቀይሯል፤ ሚስት ቀይሯል… የቀረው ፆታ መቀየር ብቻ ነው… "። የኦህዴድ ምስለኔው ዛዲግ አብርሃ ፋኖን የመበተን ወሎን የመከፋፈልና ለበላተኛው ኦነግ መጫወቻ የማድረግ ተልዕኮ ወስዶ ቀን ከሌት እየሰራ ይገኛል… የአማራ ህዝብ የህልውና ጉዳይ ያሳስበኛል የሚል እውነታውን እንዲያውቀው ይሁን !!
*********************************************************
ግዕዝ ሚዲያ
አቶ ዛዲግ አብርሃ ማእከላይ ኮሚቴ አባል የመሆን ህልማቸው ተሳካ
አቶ ዛዲግ አብርሃ ለማእከላይ ኮሚቴ አባል ሁነው ተመረጡ። አቶ ዛዲግ አብርሃ አንዴ አማራ ነኝ ሲያሰኛቸው ደሞ ትግራዋይ ነኝ በማለት ይታወቃሉ።
አቶ ዛዲግ አብርሃ በጉባኤው ሲሳተፉ ትግራዋይ ሁነው የገቡ ሲሆን የትግራይ ብልፅግና አቶ ዛዲግን ለማእከላይ ኮሚቴ ሳይጦቁማቸው ሲቀሩ፤ ለአማራ ክልል በተሰጠ ኮታ ለማእከላይ ኮሚቴ እጩነት ቀርበው ማእከላይ ኮሚቴ አባል ሁነው ተመርጠዋል።
አቶ ዛዲግ የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ሁነው ባለመመረጣቸው አኩርፈው ከህወሓት በመልቀቅ ቀጥለውም ብሄራቸው መቀየራቸው ይታወቃል።
ግዕዝ ሚዲያ
ለቀዳሚነት እንሰራለን
Please wait, video is loading...
****
Please wait, video is loading...