Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by Horus » 01 Mar 2022, 11:31

የአንድን ሕዝብ ታሪካና ባልህ በቀላሉ ለማጥፋት አይቻልም! ዘር በማጥፋት እንኳ ሕዝብ አንዴ የፈጠረውን ካልቸር ማጥፋት አይቻልም! አቢይ አህመድ የኦነግ ተገንጣዮችን፣ ይህን መሰል ካንሰሮችን ማስወደድ አለበት፤ የኢትዮጵያ መሪ ለመሆን ካሰበ ማለት ነው! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

Last edited by Horus on 01 Mar 2022, 12:46, edited 3 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አላውቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by Abere » 01 Mar 2022, 12:07

ይህ ትዕዛዝ በቀጥታ የተላለፈው ከዐብይ አህመድ እራሱ ነው።ኦነግ ብልጽግና አሸባሪ መንግስት ነው። አገር ሰላም ሲሆን አይወድም። ውሃ ቀጠነ ብሎ አምባጓሮ የሚያነሳ በከፍተኛ የበታችነት ደዌ የተለከፈ የጎሳ ሽፍታ ነው ብልጽግና ኦሮሙማ። የሚገርመኝ ይህን ትዕዛዝ ባያስተላልፍ ነበር።

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አላውቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by Horus » 01 Mar 2022, 13:19

Abere wrote:
01 Mar 2022, 12:07
ይህ ትዕዛዝ በቀጥታ የተላለፈው ከዐብይ አህመድ እራሱ ነው።

አበረ፤

አቢይ አህመድ ቀጥታት ዕዛዝ ሰጠ ወይም በተዘዋዋሪ አስደረገ፣ በራሱ መንግስት ውስጥ የተሰገሰጉት የኦነግ ተገንጣዎችና ኢትዮጵያ ጠሎች ያቢይ መንግስት እንዲታመስ አደረጉት ወይም ሌላ ሞቲቬሽን ሁሉም በዋናው ጉዳይ ላይ የሚፈጥሩት ለውጥ የለም ። ከዚህ ቀደም ሰንደቅ አላማ አትያዙ ብለዋል፣ ቀጄላ የምትለው ኦነግ የባህል ሚኒስትር ከጥቂት ቀናት በፊት የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ቀለሞች መለወጥ አለባቸው ሲል ነበር ፤ ልብ በል የኢትዮጵያ ሚኒስትር ሆኖ ማለት ነው ። አሁን እየተነሳ ያለው ጥያቄ አቢይ አህመድ የቀድሞ ኢትዮጵያ አፍቃሪ የነበረችው ሚኒስትር አንስቶ ለምን የኦነግ ተገንጣይ ጸረ ኢትዮጵያ የካልቸር ሚኒስትር አድርጎ ሾመ የሚለው ነው ። ዞሮ ዞሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ በከፍተኛ ንቃት ሁሉንም ነገር እየጠበቀ ነው። ይህ የትግሉ መጀመሪያ እንጂ መጨረሻው አይደለም። የኢትዮጵያ ችግር የጎሳ ፌዴሬሽን፣ የጎሳ ክልል፣ የጎሳ ፓርቲ ነው የሚባለው ይህ ነው ። እመነኝ እንዲህ በዋዛ ኢትዮጵያን ማፍረስ አይቻልም! ኦነጎች ኢትዮጵያን እንዲህ ነጋ ጠባ አገር እያመሱ ያቢይ ስልጣንም እንደ ማይረጋ ሳይታለም የተፈታ ነው ።
Last edited by Horus on 01 Mar 2022, 13:41, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by Horus » 01 Mar 2022, 13:39

ታላቁን እምዬ ምኒልክ ከአድዋ ድል ለመለየት ሰማይ የሚቧጥጡ የቅኝ ተገዥነት አፍቃሪዎች ሁሉ የማይደፈር ቀይ መስመር ለማለፍ ነው የሚሞክሩት! ጣሊያን አልቻለውም ! ጸረ ኢትዮጵያ የጎሳ ባንዳም አይችለውም!

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አላውቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by Abere » 01 Mar 2022, 14:33

ዐርበኛ ነኝ የሚል መንግስትካለ አሸባሪ ኦነግ የሆነውን የባህል ሚንስትር ከስልጣን ማባረር አለበት። ዐብይ አህመድ የኦነግ መተንፈሻ ሳንባ፥ልብ እና የአእምሮ ነርቭ ነው። አሁን በእርሱ ላይ ነው አይደለም የሚል መሆን የለበትም ውይይቱ። መሆን ያለበት ህዝብ እምቢ በማለት የቅድመ አያቶቻችንን ሰማዕትነት እና ህያው ነጻነታችንን ክቡር ቀን ዘክረን ከመዋል ላይ ነው። የመንደር የጎሳ ሽፍታዎች ህያው ታሪክን ሊያስቆሙ አይችሉም - የአዲስ አበባ ህዝብ ለዚህ ከፍተኛ ኃላፊነት እና መስዋዕትነት ይጠበቅበታል። እነኝህ ኦነጎች ሽቅብ ነው የቀዘኑት።

Horus wrote:
01 Mar 2022, 13:19
Abere wrote:
01 Mar 2022, 12:07
ይህ ትዕዛዝ በቀጥታ የተላለፈው ከዐብይ አህመድ እራሱ ነው።

አበረ፤

አቢይ አህመድ ቀጥታት ዕዛዝ ሰጠ ወይም በተዘዋዋሪ አስደረገ፣ በራሱ መንግስት ውስጥ የተሰገሰጉት የኦነግ ተገንጣዎችና ኢትዮጵያ ጠሎች ያቢይ መንግስት እንዲታመስ አደረጉት ወይም ሌላ ሞቲቬሽን ሁሉም በዋናው ጉዳይ ላይ የሚፈጥሩት ለውጥ የለም ። ከዚህ ቀደም ሰንደቅ አላማ አትያዙ ብለዋል፣ ቀጄላ የምትለው ኦነግ የባህል ሚኒስትር ከጥቂት ቀናት በፊት የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ቀለሞች መለወጥ አለባቸው ሲል ነበር ፤ ልብ በል የኢትዮጵያ ሚኒስትር ሆኖ ማለት ነው ። አሁን እየተነሳ ያለው ጥያቄ አቢይ አህመድ የቀድሞ ኢትዮጵያ አፍቃሪ የነበረችው ሚኒስትር አንስቶ ለምን የኦነግ ተገንጣይ ጸረ ኢትዮጵያ የካልቸር ሚኒስትር አድርጎ ሾመ የሚለው ነው ። ዞሮ ዞሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ በከፍተኛ ንቃት ሁሉንም ነገር እየጠበቀ ነው። ይህ የትግሉ መጀመሪያ እንጂ መጨረሻው አይደለም። የኢትዮጵያ ችግር የጎሳ ፌዴሬሽን፣ የጎሳ ክልል፣ የጎሳ ፓርቲ ነው የሚባለው ይህ ነው ። እመነኝ እንዲህ በዋዛ ኢትዮጵያን ማፍረስ አይቻልም! ኦነጎች ኢትዮጵያን እንዲህ ነጋ ጠባ አገር እያመሱ ያቢይ ስልጣንም እንደ ማይረጋ ሳይታለም የተፈታ ነው ።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by DefendTheTruth » 01 Mar 2022, 15:52

ወንዶች ሰራ ይሰራሉ፣ ወረኞች ወሬ ያገላብጣሉ።

እስክ ልብ ካለቺዉ፣ የአደዋን ተዋጽሆ እንዘርዝር።

ወረኛ ሁላ!
Please wait, video is loading...

https://www.facebook.com/groups/1101800 ... 413858099/

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by kibramlak » 01 Mar 2022, 16:02

ሆረስ፣
አብይ እራሱ ምንጩ ካልሆነ እሱ ራሱ ሳይሰማ ወይም ሹክ ሳይባልለት የሚሆን ነገር የለም ፣፣ በኮመን ሴንሰ የሚታወቁ የስነልቦና ጦርነት ዘመቻወች በዋናኝነት ከራሱ የሚመነጩ ናቸው ፣፣ እብይ የመርፌ ቀዳዳ ያህል አስተሳሰቡ የጠበበ የኦነግ ጎጠኛ የባህል እና እስፖርት ሚኒስቴር አድርጎ የሾመውን ምን ሊባል ይችላል፣፣ የአብይን እና የእርሱን የጎሳ ጀሌወች የፖለቲካ አቅጣጫ እና ምኞት ለማወቅ ጠቅላይ ሴረኛው ከተሾመበት ጊዜ አንድ አመት አልወሰደብኝም ፣፣

Horus wrote:
01 Mar 2022, 11:31
የአንድን ሕዝብ ታሪካና ባልህ በቀላሉ ለማጥፋት አይቻልም! ዘር በማጥፋት እንኳ ሕዝብ አንዴ የፈጠረውን ካልቸር ማጥፋት አይቻልም! አቢይ አህመድ የኦነግ ተገንጣዮችን፣ ይህን መሰል ካንሰሮችን ማስወደድ አለበት፤ የኢትዮጵያ መሪ ለመሆን ካሰበ ማለት ነው! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by DefendTheTruth » 01 Mar 2022, 16:15

kibramlak wrote:
01 Mar 2022, 16:02
ሆረስ፣
አብይ እራሱ ምንጩ ካልሆነ እሱ ራሱ ሳይሰማ ወይም ሹክ ሳይባልለት የሚሆን ነገር የለም ፣፣ በኮመን ሴንሰ የሚታወቁ የስነልቦና ጦርነት ዘመቻወች በዋናኝነት ከራሱ የሚመነጩ ናቸው ፣፣ እብይ የመርፌ ቀዳዳ ያህል አስተሳሰቡ የጠበበ የኦነግ ጎጠኛ የባህል እና እስፖርት ሚኒስቴር አድርጎ የሾመውን ምን ሊባል ይችላል፣፣ የአብይን እና የእርሱን የጎሳ ጀሌወች የፖለቲካ አቅጣጫ እና ምኞት ለማወቅ ጠቅላይ ሴረኛው ከተሾመበት ጊዜ አንድ አመት አልወሰደብኝም ፣፣
Is it a question mark?

It was to counterbalance the ABN guy in government እሱም የመርፌ ቀዳዳ ያህል የጠበበ ስለሆነ።

He was given a science and technology ministerial post while the guy you as the usual talkative are talking about is a mere minister of Sports and Culture : which post is more important?

ሁሉም ሚንስተርነት ለምን ለኛ አልተሰጠንም ነዉ?

ያ ስያምርህ ይቀራል በወደ ፊቷ ኢትዮጵያ።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by kibramlak » 01 Mar 2022, 17:04

ጠባብ ጎሰኞች የሚያስቡት ስለ ኮታ ነው ፣ ያልገባህ ነገር የባህል ሚኑስቴሩ የተሾመው ባህል እና ታሪክን ለመከለስ በተጠነሰሰ ውጥን ነው፣፣ ለኦነግ ስትራቴጅክ ቦታ ነው፣ ኩላሊትም አይጠይቅ፣፣ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ኩላሊት ይጠይቃል፣፣
DefendTheTruth wrote:
01 Mar 2022, 16:15

Post by Horus » 01 Mar 2022, 18:26

እኔ በግሌ ለመገንዘብ እይ\የሞከርኩኝ ያለው እንደ ሚከተለው ነው ። (1) አቢይ አህመድ የሚጋልበው በጎሳ ፈረስ ላይ ነው። ከዚህ ፈረስ ወርዶ በኢትዮጵያ ፈረስ ላይ እስካልወጣ ድረስ ስልጣንና እርካብ ብሎ ያለው ነገር አይሰራም። እሱ ግን ያለው ሃሳብ እስካሁን ድረስ በጎሳ ፈረስ እየጋለበ ኢትዮጵያዊነትን ከኋላ ማፈናጠጥ ነው ። ይህ መደመር ይባል ነበር አሁን ተረስቷል። ያም የሆነው መደመር በኢትዮጵያዊነት ዙሪያ አንድ መሆን ሳሆን ኮኦፕቴሽን ማለትም ኢትዮጵያዊነት የጎሳ ፖለቲካ ተለጣፊ ማድረግ ስለሆነ ነው።

የትግሬ ባንዳዎች የዛሬ 30 አመት ለራሳቸው እንዲመች ለብቻቸው የጋገሩት የጎሳ ሕግ፣ ክልል፣ ፓርላማ፣ ባንዲራ ወዘተ እንዳለ ወርሶ የማያቋርጥ አብስትራክት ኢትዮጵያዊ ትርክርትና ስብከት አዝሎ ለመዝለቅ አቢይ የሚያደርግው ሙከራ አሁን የምናየውን የጨረባ ተዝካር አስከትሏል። ባንድ ቃል አቢይ በፍጹም አብረው ሊኖሩ አብረው ሊቀመጡ የማይችሉ ሙቹ ዋሊ ኤክስክሉሲቭ ህይሎችን አንድ ሊያደርግ ሲሞክር እራሱ ሎጂክን እየጣሰ ነው ። ምሳሌ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት የማያምን ተገንጣይ የካልችር ሚኒስት ማለትም የዚያ ምልክት ጠባቂ ማድረግ አንድ አለማሰብ አንድም ተንኮል ነው ። ግን በአቢይ ዙሪያ ያሉት የጎሳ ከበርቴዎች ኦሮሞቹም ሆኑ ሌሎቹ አማራዎቹንም ጨምሮ ሁሉም የራሳቸው ጠባብ አጀንዳ እንጂ በኢትዮጵያ አጀንዳ የተዋሃዱ ገዦች አይደሉም።

(2) አቢይ አህመድ ይህን ሁሉ ብትንትኑ የወጣ የጎሳ ቡድኖች እረኛ ለመሆን ሲሞክር የከብቶች እረኛ ሳይሆን ፈረንጅ እንደ ሚለው የድመቶች እረኛ ሆኖዋል፤ ድመቶች ታዘው ባንድ አይሰበሰቡምና! በመሆኑም አቢይ ከትግሬ የጎሳ ከበርቴ ጋር ጠብ አለው። ካማራ የጎሳ ከበርቴ ጋር ጠብ አለው ። ኦሮሞቹ ጋ ቢያንስ ሶስት አይነት የጎሳ ከበርቴ ነው ያለው። ማለትም ልገንጠል የሚለው፣ ኢትዮዊነትን በኦሮሞነት ልተካ የሚለውና ኢትዮጵያዊ መስዬ ኢትዮጵያን ልግዛ የሚለው ። የሶስቱም ችግር በቀላሉ የኢትዮያዊነት መለያ ለመቀባል ያቃታቸው፣ ያልፈለጉ የጎሳ ኢዲዮሎጂ ተጠቂዎች ናቸው ። ይህን ደሞ መላ ኢትዮጵያዊ ያወቀውና በአይነ ቁራኛ የሚጠብቀው ባህሪያችው ነው።

የዛሬ አመት አድዋ በኣል ለምርጫ ይፈልጉት ስለነበር ከፊት ቆመው ኢትዮጵያ ከኛ ሌላ ላሳር ሲሉ የነበሩት እነአዳነች ዘንድሮ የስልጣኑ ኮርቻ ላይ ቂጥጥ ብላ ሰንደቅ አላማ ይዛችሁ ታቦይ አታጅቡ አለች! ከዚህ የላቀ ክህደትና እስስትነት ሊኖር አይችልም። ሺ ግዜ እንዳልኩት አቢይ አህመድ ሁለት እግር (ኦሮሞና ኢትዮጵያ) አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ሊወጣ አይችልም! ወደደም ጠላም አንዱን መያዝ ይኖርበታል። ድራማው አሰልቺ እየሆነ ነው!
Last edited by Horus on 01 Mar 2022, 18:52, edited 3 times in total.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by kibramlak » 02 Mar 2022, 00:36

Horus wrote:
01 Mar 2022, 18:26

.... በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት የማያምን ተገንጣይ የካልችር ሚኒስት ማለትም የዚያ ምልክት ጠባቂ ማድረግ አንድ አለማሰብ አንድም ተንኮል ነው ።
አለማወቅ ሳይሆን ከተንኮልም በላይ ተንኮል ነው፣፣ ጠቅላይ ሴረኛው በብዙ መልኩ ግፍን እና እልቂትን በጎሳ መርህ እያስፈፀመ ያለ የቁም እና የታሪክ ወንጀለኛ ነው፣፣ "በእርሱ ዙሪያ ያሉ ጎሰኞች" በራሱ የተቀመጡ ናቸው፣፣
Anyone who tries to connect the dots will figure out what this criminal has been doing

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by Horus » 02 Mar 2022, 04:48

አዲስ አበባ መልሱን ስጥቷል! አበቃ !!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by DefendTheTruth » 02 Mar 2022, 06:58

kibramlak wrote:
01 Mar 2022, 17:04
ጠባብ ጎሰኞች የሚያስቡት ስለ ኮታ ነው ፣ ያልገባህ ነገር የባህል ሚኑስቴሩ የተሾመው ባህል እና ታሪክን ለመከለስ በተጠነሰሰ ውጥን ነው፣፣ ለኦነግ ስትራቴጅክ ቦታ ነው፣ ኩላሊትም አይጠይቅ፣፣ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ኩላሊት ይጠይቃል፣፣
Mr./Mrs. Talkative,

if it is not about quota, then the ABN guy didn't deserve to be there. If quota is valid for you, then why is it not supposed to be the same for others?

An idiot, could you say any scientifical or techological achievment of your ጠባብ to his name that would have earned him the position?

He is there solely for a quota reason, if he will not behave hismself well, like instigating disturbances on public places, then he will be dismissed with a single stroke of a pen.

Dedeb!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by DefendTheTruth » 02 Mar 2022, 07:13

Horus wrote:
02 Mar 2022, 04:48
አዲስ አበባ መልሱን ስጥቷል! አበቃ !!
If you are celebrating public disturbances as a glory to someone and an achievment of the idiots among the grown ups, then such disturbances are abundanlty available in the other houses' store as well, it will be reciprocated in due time. Don't worry about it.

Stay tuned for the due reciprocity in due time.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by kibramlak » 02 Mar 2022, 07:34

ፈስ ያለበት ምን አይችልም ይባላል ፣ ምነው ተናገሩኝን አበዛህ ? እየተዋወቅን
አብን በኮታ ገባ አልገባ ጉዳይ አደለም፣፣ የናንተ ቢጤ የሻገተ ጠባብ ጭንቅላት ግን አብን ከኦነግ ጋር ይስተካከልልን አይነት ነው ምኞታችሁ፣፣ የፈለገ ብትመኙም ታሪክ እውነቱን እየመዘገበ ይሄዳል፣፣

በተቃራኒ ያሉ መሆናቸውን ላስረዳህ

፩) ኦነግ ማለት የፓጋኖች ጥርቅም የሰው ደም የሚጠጣ ፣ እርጉዝ በጩቤ የሚቀድ እና ካልተወለደ ፅንስ ጋር የተጣላ የእንሰሳዎች ጥርቅም፣ የሰው ልጅ ዝፕቅዝቆ በእሳት የሚያቃጥል፣ ባንክ የሚዘርፍ፣ የግለሰብ ንብረት የሚዘርፍ እና የሚያቃጥል ፣ ህፃናት ፣ ሽማግሌና ሴቶችን የሚገድል የጥንባታሞች ጥርቅም፣ በጎሳ የታጠረ ኢትዮጵያ ጠል የሆነ የስግብግቦች ጥርቅም፣ የራሱ ያልሆነውን የራሱ ለማድረግ የሚመኝ መስራት ሳይሆን መዝረፍ እና መስረቅ ተፈጥሮው የሆነ ..... ከአገር ጠላቶች ጋር ተሰልፎ ባንዳነቱን ያረጋገጠ

፪) አብን ማለት እራስን እና ሀገርን ለመከላከል የተፈጠረ በአማራነቱ ቆሞ በሀገር ጉዳይ የማይደራደር ፣ በሰው ልጆች የሚደረግን ግፍ የሚፀየፍ ፣ በዚህ ወንጀል ተብሎ ያልተፈረጀ

አንተ የበሰበስክ እስኪ አብን ኦነግ የሰራውን ይህን ይህን አድርጓል ብለህ ተናገር፣

ደደብ የደደብ ዘር ኦነግ ሲነሳ አብን አብን እያልክ አታለቃቅስ ፣ ይህን ይህን አደረገ ብለህ ዘርዝር

ያጠባብ እንስሳ በኮታ ባይሆን ኖሮ በእውቀት ከዝንጀሮ ተርታ አይሰለፍም ነበር ፣ ቢጫ ቀለም ለእኔ ይህ ነው ለሌላው ይህ ነው እሚል የዘመኑ መሳቂያ በደደቦች ዘመን ሚንስትር ተብሎ የተሰየመ እንሰሳ

DefendTheTruth wrote:
02 Mar 2022, 06:58
kibramlak wrote:
01 Mar 2022, 17:04
ጠባብ ጎሰኞች የሚያስቡት ስለ ኮታ ነው ፣ ያልገባህ ነገር የባህል ሚኑስቴሩ የተሾመው ባህል እና ታሪክን ለመከለስ በተጠነሰሰ ውጥን ነው፣፣ ለኦነግ ስትራቴጅክ ቦታ ነው፣ ኩላሊትም አይጠይቅ፣፣ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ኩላሊት ይጠይቃል፣፣
Mr./Mrs. Talkative,

if it is not about quota, then the ABN guy didn't deserve to be there. If quota is valid for you, then why is it not supposed to be the same for others?

An idiot, could you say any scientifical or techological achievment of your ጠባብ to his name that would have earned him the position?

He is there solely for a quota reason, if he will not behave hismself well, like instigating disturbances on public places, then he will be dismissed with a single stroke of a pen.

Dedeb!

Tiago
Member
Posts: 2053
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮሞች ታሪካችንን ለመደምሰስ የሚመኙት ከንቱ ምኞት!

Post by Tiago » 02 Mar 2022, 08:25

The rancid Galla said,”the Ethiopian flag doesn’t represent him” and yet he is assigned ministerial position in supposedly Ethiopian government…referring to the fugly kegella subhuman.
All to do with Abiy Ahmed’ deliberate choice to bring in mentally unstable and poisoned ethnic hate mongers

Post Reply