Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ክብራምላክ፡ ፋሲል የኔአለም ናዪቭ ነው ትላለህ?

Post by Horus » 23 Feb 2022, 15:51

ምን እንደ ሚል ስማው !

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ክብራምላክ፡ ፋሲል የኔአለም ናዪቭ ነው ትላለህ?

Post by kibramlak » 23 Feb 2022, 16:52

ሆረስ፣
ፋሲል የኔአለም አብይን እወደዋለሁ፣ ቁጥር አንድ ኢትዮጵያዊ ነው ያለበት መነሻ simplistic ሆኖ ነው ያገኘሁት፣፣ ጦርሜዳ ስለሄድ ውድ ቁጥር አንድ ኢትዮጵያዊ ሲል vanity journalism ነው ብል ይቀለኛል፣፣ እዚህ ላይ በሚለው ፋሱል ናኢቭ ሳይሆን አድርባይ ነው እላለሁ፣፣ እስኪ እዚህ ቪድዮ ላይ ስለ ኦነግ የተዘገበውን አዳምጥ፣፣ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ የሚባለው ነገር ነው፣፣ ለምን ያ ሆነ ? አብይ አያውቅም ወይ ? ካላወቀ የሀገሪቱን ደህንነት በደመነፍስ ነው የሚያስተዳድር ማለት ነው፣፣ ፋሲል ከአብይ ይልቅ ስንቶች ህይወታቸውን እንደሰው አይናገም፣፣ ቢናገርም ለእኔ ተራ ነገር ነው፣፣ ከዛ ይልቅ ስለ ህዝብ ደህንነት ፣ ስለ ኢኮኖሚ፣ ስለ ፍትህ ፍሲል ምንም አላለም፣፣

ስቀጥል ስለ አሸማጋዮቹ የትባለውን ስሰማ በጣም ነው ከልብ የሳኩ፣፣ "መንግስት ጣልቃ ከገባብኝ ስልጣን እለቃለሁ" Really ??? Who put them in that position in the first place. ደግሞስ ይህ ሰብሳቢ ነኝ ባይ ህዝብ መርጦን ነው ሲል አያፍርም? ኦነጎች በጣም ከመሰልጠናቸው በተነሳ እጅ ወደአፍ የሚያስጭን ነገር ማለት ጀምረዋል፣፣ ልክ በቅርቡ የጀመሩት ድራማ አማርኛ ተናጋሪ ኦነጎችን በማስታጠቅ ግድያ እሚፈፅሙት፣፣ ትህነግ ቦንብ እየጣለች በኦነግ ስታመካኝ እንደነበረው፣፣ ሴረኛው አብይ ኦናግና ትህነግ ቶሎ ውንዳይጠፉ ከሚፈልግበት በዋነኛነት በኦነግ ስብስብ አሽማጋዮች ባርጌን ተደርጎ ሶሊይሽኑ ይህ ነው ብሎ እንደሚያስደመን አልጠራጠርም፣፣ የብአዴን ገረዶችም ልክ እንደኛ የኦነግ አሸማጋዮችን ውጤት በጉጉት ይጠብቃሉ ፣፣


Horus wrote:
23 Feb 2022, 15:51
ምን እንደ ሚል ስማው !

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ክብራምላክ፡ ፋሲል የኔአለም ናዪቭ ነው ትላለህ?

Post by Abere » 23 Feb 2022, 17:19

ዐብይ አህመድ የዘመተው ለስልጣኑ ነው ወይስ ለሀገር? ወያኔ 10 ሚልዮን የሚገመት ህዝብ የሚኖርበትን ክፍለ ሀገር አቋርጣ ደብረ-ብርሃን ስትደርስ ያዙኝ ልቀቁኝ እርሱ ምንም አይነት አርበኝነት ነው? ማርፈጃውን በሂሊኮፕተር ከኢላማ ውጭ ጉብኝት አድርጎ ፤ ከሰዓት በኋላ አራት ኪሎ የሚመለሰውን 1 ቁጥር ኢትዮጵያዊ ካደረግን ፤ እንደ እነ እሸቴ ሞገስ እና ሃሰን ከሪሙ ያሉትን ዕልፍ አእላፍ ጀግኖች ምን ምን ቁጥር ሊበቃቸው ነው። ዐድር ባይ ሰው በጣም ያስጸይፋል - በእውነት። ዛሬ በምን ኖርበት አለም እኮ ብዙዎች ቢያንስ የመጀመሪያ ድግሪ ይዘዋል ከፋሲል የኔአለም ያነሰ አያገናዝቡም። ይች በባህላችን ምን ወደ በላበት ዙሮ አጥብቆ ይጮኸል ይባላል። አብይን ሊያመሰግን ይችላል ግን ሰዎችን ማሳሳት ሃጥያት ነው። በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ላይ ነን - ትውልድ አንድ ግለሰብን የሚያመልክበት እንጅ ነጻ ህሌናውን ተጠቅሞ ነገሮችን ርዕዮታዊ አድርጎ ለማየት አለመቻሉ። በ21ኛው ክፈለ ዘመን ግለሰብ እናምልክ ወይስ ርትዕ ሳይንሳዊ ሃሳብ እንጨብጥ። The era of money machine YouTubers and the death of truth and reality. Sensationalism is the mainstay of Youtubers only to excite and attract - they are vending new only to naïve readers.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ክብራምላክ፡ ፋሲል የኔአለም ናዪቭ ነው ትላለህ?

Post by kibramlak » 24 Feb 2022, 00:34

Horus wrote:
23 Feb 2022, 15:51
ምን እንደ ሚል ስማው !
ሆረስ፣
ይችን ቢድዮ እያት


Post Reply