Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Horus » 08 Feb 2022, 03:42

ሙፈሪያት ካሚል ሺ ግዜ ከአቤቤ ትሻላለች

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Horus » 08 Feb 2022, 04:21

ኦሊጋርክ ድንቁ ደያስ 40 ሚሊዮን ብር ጉቦ ባንክ አስገብቶላት የናዝሬት ከንቲባ ሆና ኋላ ዋሸች ! አሁን ሸኔን እያስታጠቀ አቢይን ለመገልበጥ የሚሰራው ድንቁ ደያስ ነው! ይህች ሴት የድንቁ ውስጥ አርበኛ እንዳትሆን ብቻ !! ስራዋ ሁሉ የአቢይን ስራ የሚያፈርስ ነገር ነው! ለምን? ጉድ ነው!!!

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Wedi » 08 Feb 2022, 04:40

This is FAKE NEWS released by Galla Abiy Ahmed as always!!

On top of that Qeritee Adanche Abebe is an Idi0t protestant who is on mission to destroy Ethiopian Orthodox Church!!

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Horus » 08 Feb 2022, 04:57

wedi,

Your logic is faulty. The evidence for your view should not be an incident in Shashemene! In Addis Abeba, Adanech is a massive liability for the stability of Abiy's administration. This is one last drama he needs. Just as he removed Takele, he can/ should remove Adanace to avoid a dangerous & detrimental war with Ethiopian Orthodox Church!

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Wedi » 08 Feb 2022, 05:33

Horus wrote:
08 Feb 2022, 04:57
wedi,

Your logic is faulty. The evidence for your view should not be an incident in Shashemene! In Addis Abeba, Adanech is a massive liability for the stability of Abiy's administration. This is one last drama he needs. Just as he removed Takele, he can/ should remove Adanace to avoid a dangerous & detrimental war with Ethiopian Orthodox Church!
Horus, Abiy Ahmed himself is massive liability for the existence of Ethiopia and its people.

Did he "punish" Takle Umma for his corruption? Not at all. In fact he promoted him form condominium thief to Gold and Opal thief

8)
Please wait, video is loading...

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by kibramlak » 08 Feb 2022, 06:04

Horus,

Aren't you too kind to Abiy ? Both are in the same camp and both have the same mission. Let's say that he is removing her and then who and how is he going to assign. As usual, as per his will, tramping up any fake justice that never existed in reality. In my view, he himself in particular and the OPDO pagans (aka Oromuma) in general are huge liabilities for the safety and security of Ethiopia. የመለስ ትክክለኛ አባባል " ለልጅ መጫወቻ ብርጭቆ አይሰጥም" ብሎ ይህው አሁን ልክ እንዳለው ብርጭቆውን ይዘው ሰባበሩት፣ ህዝብ አስጨረሱ፣፣ እነኝህ ከርሳሞች ለመብላት የትፈጠሩ ስግብግብ አጋሰሶች መቸውንም ቢሆን ለማንም አይጠቅሙ፣፣
Horus wrote:
08 Feb 2022, 03:42
ሙፈሪያት ካሚል ሺ ግዜ ከአቤቤ ትሻላለች

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Selam/ » 08 Feb 2022, 08:54

I don’t agree with either Adanech’s arrogance or the preacher’s fanaticism.

Yes, the square belongs to Orthodox Church but it doesn’t mean others can’t use it. Where was the church when red terror was declared in that square and the name changed to Abiyot Adebabay? Where was the clergy when TPLF tortured and massacred so many young people in that square? What about the hundreds of kids that run up and down on the tiers of seats every morning? How about the thousands of taxis, buses & trucks that pollute the square every day? What about the regular music performances, trade fares & cultural shows? Should they all be prohibited from using the sacred square? Many ETOC establishments abroad use the churches of others for Sunday services. Some use Catholic Churches and others Protestant or Baptist churches or even community centers. Isn’t that a hypocrisy? Gimme a big break!

If this whole drama is not intended to divide us, what is it for then? Muslim & Christian have lived together & helped each other for generations through neighborhood associations such as iddir & Iqqub without erecting separate tents. This new wave of fanaticism & blind ‘herdism’ doesn't benefit anyone. I wish the preacher exerts as much energy to praising the lord as he is glorifying the square & church establishment.
Horus wrote:
08 Feb 2022, 04:32

Last edited by Selam/ on 08 Feb 2022, 13:44, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Horus » 08 Feb 2022, 12:55

kibramlak,
እኔ ከዚህ በፊት ያልኩትን ልድገመው ። እኔ የመጀምሪያ ዲግሪዬ የሰራሁት አሜሪካ ውስጥ አለ ከሚባል ዪኒቭርሲትይ በፖለቲካ ሳይንስ ነው ። እነ ጆን ሎክ፣ እነሩሶ፣ ኧሂዩም፣ እነካንትን አንብቤ ነው ያደኩት ። እኔ የፖለቲካ ማህበረሰብ መሰረት አንድ ነጻ ግለሰብ ነው ብዬ የማምን ፍጡር ነኝ ። በእኔ ፍልስፍናና እምነት የጎሳ ፖለቲካ ፊክሽን ነው፣ ልብወለድ ያላዋቂዎች ሃኬትና ባተሌነት ነው ። ለዚህ ነው ነጋ ጠባ የሚወድቁት ።

የምታየው ያማራ መገደል፣ የትግሬ ጦርነት ፣ እስከ ዛሬ የተካሄደው ሁሉ ምንጩ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ስለሌለ፣ የፖለቲካ ፍልስፍናም ሆነ የፖለቲካ ቲኦሪ ስለሌለ ነው ። ይህ ወደፊትም አይኖርም ማለትም በግለሰብ መብት ክቡርነትና ፈቃድ ላይ የቆመ መንግስት የፖለቲካ ስርኣት እስካለሰራን ድረስ ። ነገም ቢሆን በኢትዮጵያ ሰዎች እንደ እንሰሳ የሚታረዱበት ካልቸር ለማጥፋት በጎሳ ፖለቲካ መደራጀትን ሙሉ በሙሉ ሕገ ወጥ አድርገን የሚያስቀጣ ወንጀል ሆኖ ሲደነገግ ብቻ ነው ።

ስለዚህ እኔ በአቢይና በሌላው የጎሳ ፖልለቲከኛ መሃል አንድም ልዩነት አላይም። ልድገመው አንድ ፖለቲከኛ ይህን ሁሉ የሚባክነው ለአራት ጥቅሞች ነው ፤ (1) ለስልጣን፣ (2) ለሃብት፣ (3) ለዝና/ለመታወቅ/ለመደነቅ፣ (4) ለክብር በቃ። አዳነች አቤቤ አቢይን ከስልጣም የሚያወርድ፣ ስልጣኑን የሚጎዳ ፣ የመንግስት ሃብት የሚቀንስ (ገንዘብ የሚሰጡ ከበርቴዎችና ብድር የሚሰጡ)፣ ዝናውን፣ ስሙን፣ ታዋቂነቱን የሚያጎድፍ እና እሱና ስራውን የሚያዋርድ፣ ተቀባይነት የሚያሳጣ ስራ ከሰራች ከስልጣን ትባረራለች ። ይህ የፖለቲካ ሳይንስ ነው ።

ስለሆነም ለአቢይ ስስ ልብ መያዝ አለመያዝ አይደለም ፣ የፖለቲካ ስሌት/ሪዝኒግ ነው ። ዛሬ ባለው የተጨማለቀ የጎሳ ፖለቲካ አቢይ የሚደርስ አንድ ሰው ጥራ? የለም! እንደነ ብርሃኑ ነጋ ያሉ ሁሉን በፍትህ በእኩልነት የሚያዩ መሪዎች ወግዱ ያለው ራሱ በየጎሳው የተገራጀው የስልጣን ነጋዴ ነው ። በቃ! ይህ ነው ሪያሊቲው! እኔ ዶሮዬን በቆቅ ለውጬ ጫካ ለጫካ ቆቅ ማሳደድ ብልህነት ነው ብዬ አላምንም።

ሁሉንም ባንድ ቅርጫት አጉሮ መፍትሄ አልባ ፖለቲካ መግፋት ዉሃ መውቀጥ ነው ። ኢትዮጵያ ከዚህ መቀመቅ የምትወጣው በዘር በጎሳ መደራጀንት ስንጸየፍና የሰው ልጅ ክቡርነት እና ሏአላዊነት እንደ ቃለ እግዚአብሄር ስንቀበል ብቻ ነው

ይህ ነው ኢንላይትንመንት አብርሆነት፣ ብርሃናዊነት የሚባለው ። የሚያዩ ሰዎች የሚያስቡ ብልሆች ማደረግ ያለባቸው ያ ነው ። እስከዚያ ደረስ መንግስት እስቴት በሆነ መሪ ንጉስ ይሁን ደርግ፣ ገነን ይሁን ሌላ አገርና መንግስት መኖር አለበት ። ያ ካልሆነ አናርኪ ነው ። በቃ!

የመስቀላ አደባባይ በተመለከተ፤
ትክክለኛው መፍትሄ የቦታው ባለቤትነት ለገናናው ኦርቶዶክስ ተረጋግጦለት ግን ጥቅሙ ለሁሉም እንዲሆ ነው ። አንድ በግ፣ በሬ፣ የስንዴ ኧህል ወይ መቀመጫ በርጩማ ሲፈጠር የሙስሊም፣ የካቶሊክ፣ የጴንጤ ወይም ኦርቶዶክስ ተብሎ አይደለም ። በጉ ሊበላ ሲታረድ ክርስቲያኑ በስመ አብ ብሎ፣ ሙስሊሙ በስመ አላህ ብሎ ይበላዋል ። ቦታውም ይህ ነው ።

ሃይሞኖት ሁሉ በሚከባበሩበት አገር ባንድ ሰርግ አንድ የክርስቲያን ድንኳን አንድ ሙስሊም በሚትከልበት አገር መስቀል አደባባይ አይዘፈንም፣ ሰልፍ አይደረግም ምናምን የሚለው ሌላ አላስፈላጊ አክራሪነት ነው ። ያን መሰል አክራሪነት እንደ ኢትዮጵያዊያን ላሉ ብልህ ሕዝቦች አይመጥንም ! ኬር!
Last edited by Horus on 09 Feb 2022, 03:49, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Selam/ » 08 Feb 2022, 13:48

Spot on !
Horus wrote:
08 Feb 2022, 12:55
kibramlak,
እኔ ከዚህ በፊት ያልኩትን ልድገመው ። እኔ የመጀምሪያ ዲግሪዬ የሰራሁት አሜሪካ ውስጥ አለ ከሚባል ዪኒቭርሲትይ በፖለቲካ ሳይንስ ነው ። እነ ጆን ሎክ፣ እነሩሶ፣ ኧሂዩም፣ እነካንትን አንብቤ ነው ያደኩት ። እኔ የፖለቲካ ማህበረሰብ መሰረት አንድ ነጻ ግለሰብ ነው ብዬ የማምን ፍጡር ነው ። በእኔ ፍልስፍናና እምነት የጎሳ ፖለቲካ ፊክሽን ነው፣ ልብወለድ ያላዋቂዎች ሃኬትና ባተሌነት ነው ። ለዚህ ነው ነጋ ጠባ የሚወድቁት ።

Post by kibramlak » 08 Feb 2022, 14:32

Horus,

በሁለቱም በኩል ያለው ሮል እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ሁለቱም ተመሳሳይ ግብን ነው እያስተናገዱ ያሉት ነው የምለው፣፣ በተጨባጭ ሁኔታ ከአብይ ፓርቲ የተለየ ነገር አላደረገችም ባይ ነኝ፣ እንዳውም በኦሮሚያ ሲደረግ የነበረውን የእምነት እና የዘር ጥላቻ አዲስ አበባ ለመዝራት ነው ሙከራ እያደረገች ያለው፣፣ ኦሮሚያ ያደረገውን ነው ያደረገችው፣፣ ደግሞስ ለምንስ ብላ በአብይ መንገድ ትገባለች ? ከገባች ደግሞ እኛ የማናውቀው መሀል መንገድ ተቀምጣለች ማለት ነው፣፣ ከህዝብም ከአብይም ሳትሆን ማለት ነው፣፣

የመስቀል አደባባይን በተመለከተ ሆን ተብሎ ፕሮቮክ ተደረገ እንጅ የኦርቶዶክስ ምዕመናንም ሆኑ የሀይማኖት አባቶች ብዙ ሀይማኖታዊም ሆነ የመዝናኛ ዝግጅት ሲካሄድ በኢትዮጵያ የመከባበር መንፈስ ያለፉበት ጊዜ እንደነበር ብዙ ጊዜ አስተውያለሁ፣፣ ማንም ይህን ጥያቄ እንደ ሲርየስ ነገር አስቦና አንስቶ ብዙም አያውቅም፣፣ የሚገርመው ግን ልክ እንደ ዘር ትንኮሳ እነኝህ የጎሳ ተከታይ ስንኩሎች የሀማኖት ትንኮሳውን የሚያመጡት በቀጥታ የሚቀሰቅስ አጀንዳ በመፍጠር ነው፣፣ እናም አንዱ ተነስቶ በግልጽ ቃል እን ውርስ ሲል ምን ማለት ነው ብሎ ሌላው ይጠይቃል፣ ቆየት ብሎ ያንተ አደለም ሲባል አሁንም ለምን ህጋዊ ሰነድ እያለኝ ይላል፣፣ የፖለቲካ ሹሞች በእጅ አዙር ነበር ትንኮሳውንም ጥቃቱንም ሲያደርጉ የነበሩት፣፣ ለምሳሌ ያህል እነ ሽመልስ በነ ጃዋር አይነት ወይም በኦነግ በኩል ነው አላማቸውን የሚያስፈፅሙት፣፣ እና አዳነች ለምን በቀጥታ ገባችበት ?

አብይን የሚስተካከል የለም ላልከው፣ ከአብይ ምን አተረፍን ? ቀውስ የንሮ ውድነት ፣ ጦርነት፣ ጥላቻ እና መፈናቀል፣ ወዘተ። እና እንደ መሪ ምን አደረገ ? ምንም፣፣ ይባስ ብሎ አባባሰ፣፣ አንድ መሪ ወንጀለኛን ይቀጣል የተጠቁትን ይጠብቃል፣፣ በአብይ አለም በተቃራኒው ነው እየሆነ ያለው፣፣ አንተም እምትክደው ነው ብየ አላምንም፣፣ ፈረንጆች አንድ የሚሉት አባባል አለ "በመጥፎ ሰው ከመታጀብ ለብቻ መኖር ይሻላል ይባላል"፣፣ ምናለ በለኝ፣ በአብይ እውር ድንበር ከመመራት የህዝቡ የህዝብ ለህዝብ ባህላዊ ግንኙነት እሴት ሀገሪቱን በተሻለ ያስተዳድራት ነበር፣፣ አሁን እኮ እራሳቸው ፖለቲከኞቹ ናቸው ህዝቡን ካልተጣላችሁ እያሉ የሚወተውቱት፣፣ ተአምር እኮ ነው፣፣ መንግስት ይጠብቃል እንጅ ለማጣላት ያስተዳድራል እንዴ? ሽማግሌዎች ሲቀርቡ የሚገፉበት ግፋም ሲል የሚገደሉበት ስርአት እኮ ነው፣፣ አብይ የተጣለበትን አደራ የበላ ወራዳ ክብረቢስ የፖለቲካ ቁማርተኛ እንጅ ሀገርን የሚያህል ጉዙፉ ክብር ለማስተዳደር ብቃት የሌለው ግለሰብ ነው፣፣ ከእሱ እልፍ አእላፍ የሚሆኑ ለሀገር የሚበጁ እንዳሉ አልጠራጠርም፣፣

ባለፈው ደጋግሜ ያልኩት፣ የአንድ መሪ የእስተዳደር ብቃት በ ሶስት ዋና ዋና ነገሮች ነው የሚለካው ፣ ፩) በኢኮኖሚ ስኬት ፪) በፀጥታና ደህነት ፫) በፍትህ ነው፣፣ እና አብይ ምኑ ላይ ነው ያለው ብትለኝ ሶስቱም ቦታ የለበትም፣፣ እንዳውም ሶስቱንም ቦታ መቀመቅ ነው የከተታቸው፣፣ በኢኮኖሚው ስታይ ችግሩ በጣም ገዝፎ የማህበራዊ ነውጥ ማስነሳት አይቀርም፣፣ በፀጥታና ደህነት እንደምታየው ነው፣፣ እንዳውም መንግስት የሚለው የመጀመሪያ መነሻው ከፀጥታ እና ደህነት ጋር በተያያዘ ነበር፣፣ በመንግስት የተባለው የህዝቡን ሰላም ሲጠብቅ ህዝብ ደግሞ በ ግብር መልክ ለመንግስት ደመወዝ ወይም መተዳደሪያ ይከፍላል ማለት ነው፣፣ የአብይ መንግስት መንግስት ሳይሆን የአሸባሪዎች ተባባሪ በመሆን የወሮ በላ ጉልበተኛ አቋም ነው የያዘው፣፣ በመጨረሻም ስለፍትህ ስታይ በቃ እራሱ ወቃሽ እራሱ ፈራጅ እራሱ አሳሪ እራሱ ፈች ሲሆን ፍትህ ከወያኔ ዘመን የገለማችበት እና የበሰበሰችበት ጊዜ ነው፣፣ የቀን ጅብ ብሎ የጅብ ቀን ነው ያመጣብን፣፣
Horus wrote:
08 Feb 2022, 12:55
kibramlak,
እኔ ከዚህ በፊት ያልኩትን ልድገመው ። እኔ የመጀምሪያ ዲግሪዬ የሰራሁት አሜሪካ ውስጥ አለ ከሚባል ዪኒቭርሲትይ በፖለቲካ ሳይንስ ነው ። እነ ጆን ሎክ፣ እነሩሶ፣ ኧሂዩም፣ እነካንትን አንብቤ ነው ያደኩት ። እኔ የፖለቲካ ማህበረሰብ መሰረት አንድ ነጻ ግለሰብ ነው ብዬ የማምን ፍጡር ነው ። በእኔ ፍልስፍናና እምነት የጎሳ ፖለቲካ ፊክሽን ነው፣ ልብወለድ ያላዋቂዎች ሃኬትና ባተሌነት ነው ። ለዚህ ነው ነጋ ጠባ የሚወድቁት ።

የምታየው ያማራ መገደል፣ የትግሬ ጦርነት ፣ እስከ ዛሬ የተካሄደው ሁሉ ምንጩ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ስለሌለ፣ የፖለቲካ ፍልስፍናም ሆነ የፖለቲካ ቲኦሪ ስለሌለ ነው ። ይህ ወደፊትም አይኖርም ማለትም በግለሰብ መብት ክቡርነትና ፈቃድ ላይ የቆመ መንግስት የፖለቲካ ስርኣት እስካለሰራን ድረስ ። ነገም ቢሆን በኢትዮጵያ ሰዎች እንደ እንሰሳ የሚታረዱበት ካልቸር ለማጥፋት በጎሳ ፖለቲካ መደራጀትን ሙሉ በሙሉ ሕገ ወጥ አድርገን የሚያስቀጣ ወንጀል ሆኖ ሲደነገግ ብቻ ነው ።

ስለዚህ እኔ በአቢይና በሌላው የጎሳ ፖልለቲከኛ መሃል አንድም ልዩነት አላይም። ልድገመው አንድ ፖለቲከኛ ይህን ሁሉ የሚባክነው ለአራት ጥቅሞች ነው ፤ (1) ለስልጣን፣ (2) ለሃብት፣ (3) ለዝና/ለመታወቅ/ለመደነቅ፣ (4) ለክብር በቃ። አዳነች አቤቤ አቢይን ከስልጣም የሚያወርድ፣ ስልጣኑን የሚጎዳ ፣ የመንግስት ሃብት የሚቀንስ (ገንዘብ የሚሰጡ ከበርቴዎችና ብድር የሚሰጡ)፣ ዝናውን፣ ስሙን፣ ታዋቂነቱን የሚያጎድፍ እና እሱና ስራውን የሚያዋርድ፣ ተቀባይነት የሚያሳጣ ስራ ከሰራች ከስልጣን ትባረራለች ። ይህ የፖለቲካ ሳይንስ ነው ።

ስለሆነም ለአቢይ ስስ ልብ መያዝ አለመያዝ አይደለም ፣ የፖለቲካ ስሌት/ሪዝኒግ ነው ። ዛሬ ባለው የተጨማለቀ የጎሳ ፖለቲካ አቢይ የሚደርስ አንድ ሰው ጥራ? የለም! እንደነ ብርሃኑ ነጋ ያሉ ሁሉን በፍትህ በእኩልነት የሚያዩ መሪዎች ወግዱ ያለው ራሱ በየጎሳው የተገራጀው የስልጣን ነጋዴ ነው ። በቃ! ይህ ነው ሪያሊቲው! እኔ ዶሮዬን በቆቅ ለውጬ ጫካ ለጫካ ቆቅ ማሳደድ ብልህነት ነው ብዬ አላምንም።

ሁሉንም ባንድ ቅርጫት አጉሮ መፍትሄ አልባ ፖለቲካ መግፋት ዉሃ መውቀጥ ነው ። ኢትዮጵያ ከዚህ መቀመቅ የምትወጣው በዘር በጎሳ መደራጀንት ስንጸየፍና የሰው ልጅ ክቡርነት እና ሏአላዊነት እንደ ቃለ እግዚአብሄር ስንቀበል ብቻ ነው

ይህ ነው ኢንላይትንመንት አብርሆነት፣ ብርሃናዊነት የሚባለው ። የሚያዩ ሰዎች የሚያስቡ ብልሆች ማደረግ ያለባቸው ያ ነው ። እስከዚያ ደረስ መንግስት እስቴት በሆነ መሪ ንጉስ ይሁን ደርግ፣ ገነን ይሁን ሌላ አገርና መንግስት መኖር አለበት ። ያ ካልሆነ አናርኪ ነው ። በቃ!

የመስቀላ አደባባይ በተመለከተ፤
ትክክለኛው መፍትሄ የቦታው ባለቤትነት ለገናናው ኦርቶዶክስ ተረጋግጦለት ግን ጥቅሙ ለሁሉም እንዲሆ ነው ። አንድ በግ፣ በሬ፣ የስንዴ ኧህል ወይ መቀመጫ በርጩማ ሲፈጠር የሙስሊም፣ የካቶሊክ፣ የጴንጤ ወይም ኦርቶዶክስ ተብሎ አይደለም ። በጉ ሊበላ ሲታረድ ክርስቲያኑ በስመ አብ ብሎ፣ ሙስሊሙ በስመ አላህ ብሎ ይበላዋል ። ቦታውም ይህ ነው ።

ሃይሞኖት ሁሉ በሚከባበሩበት አገር ባንድ ሰርግ አንድ የክርስቲያን ድንኳን አንድ ሙስሊም በሚትከልበት አገር መስቀል አደባባይ አይዘፈንም፣ ሰልፍ አይደረግም ምናምን የሚለው ሌላ አላስፈላጊ አክራሪነት ነው ። ያን መሰል አክራሪነት እንደ ኢትዮጵያዊያን ላሉ ብልህ ሕዝቦች አይመጥንም ! ኬር!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Horus » 08 Feb 2022, 15:44

ክብራምላክ፣ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ስለሰፈነው የጎሳ ፖለቲካ ቀውስ ለሆረስ መዘርዘር ጳጳሱስ መስበክ ይሆናል ። እኔኮ ደጋግሜ ነገርኩህ የጎሳ ፌዴሬሽን፣ ክልል፣ ማናምን እስካልፈረሰ ድረስ አንተ የምትለው እየባሰ እንጂ በፍጹም አይሻሻልም! ያንተ መፍትሄ ምን እንደ ሆነ ባላውቅም?

በተረፈ ፖልቲካውን የሚዘውሩትና የሚቅውሱት ቅራኔዎች የሚከተሉት ናቸው ፤
(1) የጎሳና ጎሳ ቅራኔ፤ ትግሬና አማራ፣ ትግሬና አፋር፣ አሁን ደሞ ኦሮሞና አማራ፣ ነገ ሌላ አዲስ ይመጣል ። ይህ ሁሉ እየባሰ እንጂ እየተፈታ አይመጣም!
(2) የጎሳ ፖለቲካና የዜግነት ፖለቲካ ቅራኔ። ይህም እየከረረ እንጂ አይላላም!
(3) በያንዳንዱ የጎሳ ባለስልጣኖች መሃል ያለው የጎሳ ከበርቴዎች የስልጣን፣ የሃይል፣ የሃብት ቅራኔ ይህ እየከረረ እንጂ ሲስተሙ እስካለ የትም አይሄድም!
(4) ኢትዮጵያ ትኑር የሚለው ክፍልና ትፍረስ የሚሉት ተገንጣዮች መሃል ያለው ጦርነት!

ስለዚህ ዛሬ እነዚህ አራቱም ትግሎች፣ ጦርነቶች፣ ሁከቶች፣ እና ስሌቶች በከፈተኛ ደረጃ እየእካሄዱ ነው ! ይህን ሁሉ የሚፈታው የጎሳ ፖለቲካ፣ ክልልና የጎሳ ፓርቲዎች እንዲፈሱ ሲደረግ ብቻ ነው ። ከዚያ በተረፈ አንዱ ጎሳ ሌላውን በመታገል የሚያመጣው አንዳች ፋይዳል የለም። ትርፉ አዲስ የርስ በርስ ጦርነት ነው!

ይህም ሆነ ያ ወይይቱ ስለ ከንቲባዋና መስቀል አደባባይ ነበር። አው ከፈለግን ሌሎች አንድ ሺ ቅራኔዎችና ጦርነቶች አሉ ። በነሱ ላይም ምሬታችንን መግለጻ ትክክል ነው ግን ምን እናድርግ የሚለው ነው ትኩረት ! የቀረውን አንተም እኔም ከበቂ በላይ ስልምናውቀው ማለት ነው ።

Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Abere » 08 Feb 2022, 15:52

የጎሳ ፓለቲካ እና የጎሳ መንግስት መፍረስ ለኢትዮጵያ ሰላም እና እድገት ብቸኛው መንገድ መሆኑ ግልጽ ነው - እውነትነቱም እንደ ተራራ ገዝፎ ይታያል። ችግሩ ግን ይህን ለማድረግ የሚያመቻች ሳይሆን ይህ እንዳይሆን ነው መንግስትነኝ የሚለው በተቋምነት ደረጃ የሚሰራው። ምናልባት እሾህን በእሾህ ነው እና ጎሰኝነትን በጎሰኝነት ማጥፋት ይቻል ይሆን? እባብ ሁሉ መርዛማ አይደለም - መርዝ የሌላቸው ጠቃሚዎች አሉ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Horus » 08 Feb 2022, 16:10

አበረ ፣ እሾክን በእሾክ ማውጣት ይቻላል፤ መበቀል ይባላል! በዛሬ የጎሳ ፖለቲካ ንግድ ቋንቋ ተረኛነት ይባላል። ትግሬ በኦሮሞ ይተካል፣ ኦሮሞ ባማራ ይተካል፣ ወዘተርፈ! እንጂ ሃዲያ ሞቶ ስልጣን ላይ ሲወጣ ጋምቤላውን ጠርቶ በል ይህውልህ ኦሮሞን አንስቼልሃለሁ ናና አንተ ግዛ አይልም ። የተፈጥሮም የፖለቲካ ህግ አይደለምና! የኦሮሞን መንግስት ባማራ መንግስት መተካት እሾክን በሾክ እንበለው ግን መተካካት ነው የሚሆነው ! ያ የጎሳ ጦርነት አዙሪት ይባላል!!! ይህ ክርክር እራሱ 1991 ወያኔ ሲገባ ተደርጎ ነበር!

Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Abere » 08 Feb 2022, 16:34

ሆረስ፤

ከጎሳ ዐልባ ስርዐት ውጭ ህልም ኑሮኝ አያውቅም። ብዙዎች ከጥቂት አመታት በፊት እንድህ እንደ እኔ ያልሙ ነበር አሁን ግን ያህልም የጉም ሽታ እንድሆን ማለምም እንዳይችሉ በጥብቅ በቁም ነገር እየተሰራበት ነው። ያንተን ምኞት ከምትጽፋቸው ነገሮች ተነስቸ ወለል ብሎ ይታየኛል - የደጋጎቹ ትውልዶች ቅርስ ስለሆንክም ዝቅ ያለ ነገር አትመኝም - በደንብ ይረዳኛል። አሁን ያለው የመንግስት ኩታራ እኛ እንመኛለን እንጅ እነርሱ ኩታራ ነገር ነው የሚፈልጉት በዚህ አዙሪት ልንቆይ ስለምንችል ከዚህ አዙሪት ለመውጣት ባልተለመደ ሁኔታ ወጣብ ብለን እንድናስብ ልንገደድ እንችል ይሆናል። ?thinking outside of the box/ አንድ የገጠመኝ ነገር በስራ ቦታ ብዙ ጊዜ ሎጅክ እንደ አቅምቲ ፕሮጀክቶች እና አፈጻጸማቸውን ወዘተ ጉዳዮች ላይ ይህ ያልሆነው ይህ ባለምደረጉ ነው ወዘተ ወዘተ ለምን እንድህ አይሆንም እንድህ ቢደረግ ኑሮ ይህ ውጤት ወዘተ ወዘተ የማዘውተር ልማድ ነበረኝ። በተደጋጋሚ ጫዋታ ለይ አንድ ፈረንጅ አበረ አብዛኛን ነገር ላይ ሎጅክ አይሰራም - በወረቅት ላይ ነው እንጅ በእብዛኛው አለም አይፈይድም አለኝ። እርሱም እንድሁ ሞክሮ ሞክሮ ጊዜ ማባከኛ ሁኖ አገኝቶታል። እኔም ከዛ ወድህ አመጣጥኘ ነው ሎጅክን በማንኛውም ጉዳይ የማየው። Those who use tribe as their trade mark to power are taking advantage of our weakness. It may be time to think differently.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by kibramlak » 08 Feb 2022, 16:57

ሆረስ፣ አበረ፣

ምንም ጥያቄ የለውም የጎሳ ፖለቲካ በኢሞሽን የሚሽከረከር የደደቦች መተዳደሪያ ስለሆነ ነው፣፣ እስካለ ድረስ ችግሩ እየባሰ ይሄድና ወደማንፈልግፕው ሌላ ጦርነት እንገባለን፣፣ ችግሩ ግን አሁንም ቢሆን በመንግስት ነኝ ባይ የሚደረገው ዝግጅት ይህንኑ የጎሳ ስርአት ለማስቀጠል ነው፣፣ የአሁን ተረኞች አሁን የጀመሩት ተረት ተረት እና ሙዚቃ ደግሞ ፣ የሞግልሳዎች ባህል እና ቋንቋ በሀገር ደረጃ ካልተጫነ ኢትዮጵያን አናውቅም ማለት ጀምረዋል፣፣ ሴረኛው አብይ ሲመልስ ምን ይላል መሰላችሁ " እነሱን ከሚከፋቸው የሚሉትን ተቀበሏቸው እና እነሱም ኢትዮጵያን ሀገሬ ብለው ይቅፕጥሉ" (እራሱን ከሚከፋው ማለቱ ነው)፣፣ የሀገር ብሀል እንዲለማ የማይፈልግ የለም ግን በሀይል እና በስግብግብነት መሆን የለበትም፣፣

መፍትሄው፣ በሰላማዊ መንገድ መደማመጥ ከሌለ፣ የህዝብ ጥያቄ ወደጎን ከተተወ፣ ስቃይ እና ሮሮ ከቀጠለ፣ ያለው ብቸኛው አማራጭ ወዳልተፈለገው "እኒህን በእሾህ" ይሆናል ማለት ነው፣፣ ይኸው ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Horus » 08 Feb 2022, 18:53

Abere wrote:
08 Feb 2022, 16:34
Those who use tribe as their trade mark to power are taking advantage of our weakness. It may be time to think differently.
በቃ ይህ ነው። በእኛ ስሜት (ኢሞሽን) መጫወት ማለት ነው። ሰው ሲጠቃ ይቆጣል፤ በቁጣ ትክክለኛ መልስ መስጠት አንችልም። ሰው አደጋ ውስጥ ሲገባ ይፈራል፤ በፍርሃት ትክክለኛ እርምጃ መውሰድ አንችልም። ሰው የሚወደው ነገር ሲያጣ ያዝናል፤ በሃዘን ትክክለኛ ምላሽ አንሰጥም ። ስሜት አላማ አይደለም፣ ስሜት ሃሳብ አይደለም፣ ስሜት ብልሃት ሳላሆነ ትክክለኛ ግምት፣ ምርጫና ውሳኔ ማድረጊያ ኢንተለጀንስ አይደለም ። የሰው ልጅ ግን በጣም ሴንሲብል ፍጡር ስለሆንን፣ ማህበራዊና ኢሞሽናል ስለሆንን የጎሳ ፖለቲከኞች ሌት ተቀን ይጠቀሙብናል ። ይሀውልህ፣ ትግሬ በለው፣ ኦሮሞ በለው አማራን ገድሎ የሚጨርስ የለም! አማራን መግደል አላማ የሚያደርጉ ደደብ ግፈኞች ሴንሲብል የሆነውን ህዝብ በማናደድ በትክክል እንዳያስብ ለማድረግ እንጂ አማራን በመግደል ምንም የሚያሳኩት አላማ የለም። ማስፈራሪያ፣ ማናደጃ፣ ማሳዘኚያ ዘዴ ነው፤ በቃ! ስለዚህ ከጠላት የሚወረወረውን አጀንዳ አውቆ አንዳላየ በመተው ያን ጠላት በሚያስወግደው ትክክለኛ መፍትሄ ላይ መትጋት ነው ግድያውን የሚያቆመው ። የትግሬ ባንዳና ሸኔ የሚያሳኩት አላማ (ፐርፐዝ) ስላለቀባቸው ነው በጭፍን ጥላቻ አማራውን የሚገድሉት ። ግን እመነኝ በዚህ መንገድ የሚሳኩት አንድም አላማ የለም፣ አማራን ገድለው አይጨርሱትም፣ የመሸነፋቸው ምልክት ነው ። እያንዳንዱ የግፍና የጭፍጨፋ እርምጃቸው ተቃራኒውን ውጤት ነው የሚያስከትለው ። ይህ ለአቢይ መንግስትም ማለት ነው፤ አቢይም ይህን ችግር ሳይፈታ በዘገየ ቁጥር የራሱ ስልጣን ፍርክርኩ እየወጣ ይመጣል።

Educator
Member
Posts: 1968
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Educator » 08 Feb 2022, 20:47

Would this be illegal, to remove her from her elected position? The Addis Ababa people just elected her, at least they told us that. Oh, forgot, the whole election thing was fake and illegally orchestrated by Birr Amtu Sainega and Birtukan Mideksa , the two Judas, slaves of Mamo Killo. I can understand Birr Amtu as he is the same breed as Horus, the empty brain, but Birtukan who was awarded a certificate from Harvard, shame on her. Even if a certificate program, it is still Harvard- we expect better...
Wedi wrote:
08 Feb 2022, 04:40
This is FAKE NEWS released by Galla Abiy Ahmed as always!!

On top of that Qeritee Adanche Abebe is an Idi0t protestant who is on mission to destroy Ethiopian Orthodox Church!!

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Horus » 08 Feb 2022, 22:02

Educator wrote:
08 Feb 2022, 20:47

አንተ መሃይም እዚህ ፎረም ላይ መላ ህይወትክን ጨርሰው እንኳ የራስህ ባንዳዎች የፈጠሩት ሲስተም እንዴት እንደ ሚሰራ አታቅም ! እሷን የመረጣት ያዲሳባ ምክር ቤት እንጂ ህዝብ እሷን ለከንቲባነት አልመረጣትም ። ያዲሳባ ምክር ቤት ደሞ ባሻው ግዜ ሌላ ከንቲባ መምረጥ ይችላል ። አንተ ጅል ይህ ገጻ ሜታፎር ነው፣ ቅኔ ነው ከፒሽ!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አዳነች አቤቤን በሙፈሪያት ሊተካት ነው?

Post by Horus » 15 Feb 2022, 00:55

አዳነችህ አቤቤ ለአቢይ መንግስት መረጋጋት ትልቅ አደጋ ናት! አቢይ አቤቤ ኦሮሞ ስለሆነች ሊከላከላት ይሞክር ይሆናል ግን አቢይ በኦርቶዶክስ አማኞች ዘንድ ያለው ድጋፍ እንደ ሚንድ ሳይታለም የተፈታ ነው ።

Last edited by Horus on 15 Feb 2022, 12:14, edited 1 time in total.

Post Reply