Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል በቅርቡ ብሔራዊ የአቋም መግለጫ ለህዝብ ያውጃል፤ ምብልጽግና "መንግስት" የአገር ሥጋት መሆኑን እንድያቆም ማስጠንቀቂያ መልዕክት ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበቃል።

Post by Abere » 30 Jan 2022, 14:20

የፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል በቅርቡ ብሔራዊ የአቋም መግለጫ ለህዝብ ያውጃል፤ ብልጽግና "መንግስት" የአገር ሥጋት መሆኑን እንድያቆም ማስጠንቀቂያ መልዕክት ያስተላልፋል ተብሎ እየተጠበቀ ነው። ምና ልባትም ይህ ብሄራዊ ዐዋጅ፥ የመላው አማራን ህዝብ እንድሁም ዘላቂ ሰላም ፈላጊ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ከጎኑ ሊያሰልፍ የሚያስችለ ነው። ፋኖ የአማራ ባህላዊ የመከላከያ ተቋም ስለሆነ ይህ ተቋም ለወደፊቱ ትውልድ ይሁን ለአሁኑ በእጅጉ ጠቃሚ ነው። ስለዚህም ፋኖ ማለት አማራ፤ አማራ ማለት ደግሞ ፋኖ ነው። ይህ ነባራዊ እና ገሃዳዊ እውነት ሰፊ ህዝባዊ መሰረት ያለው በመሆኑ በአማራ ህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው ነው፤ በሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ቀላል ያልሆነ ተቀባይነት እና ተአማኝነት አለው። አሁን በመንግስት ስም ከተሰየመው መከላከያ የተሻለ በፋኖ ላይ እምነት እና ተስፋ አለው። ይህ የሚተላለፈው አዋጅ እና መልዕክት እጅግ ወሳኝ እና የወደፊቱን የአገሪቱን የልዑላዊነት ዕጣ የሚወስን ነው። ከዚህ ጎን የመከላከያ ሰራዊት ነኝ እያለ በብልጽግና የሚሾፈረው የወያኔ ስሪት፥እራሱን ከአላማ ቢስ መሳርያነት ነጻ በማውጣት ከፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ሃይል ጋር አብሮ የሚቆምበትን አቅጣጫ ያስቀጣል።

Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል በቅርቡ ብሔራዊ የአቋም መግለጫ ለህዝብ ያውጃል፤ ምብልጽግና "መንግስት" የአገር ሥጋት መሆኑን እንድያቆም ማስጠንቀቂያ መልዕክት ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበ

Post by Abere » 30 Jan 2022, 14:53

ሰሞኑን ብዙዎችን ያስገረመው ነገር ቢኖር ይህ ነው። የአቶ ተመስገን ጥሩነህ ፋኖን በተመለከት ያደረጉት ሀፍረተ-ቢስ ንግግር ነው። ይህን የዛቻ ንግግር ያደረጉት ከትግሬው ወያኔ መከላከያ ሚንስትር አብርሃም በላይ ጎን ተቀምጠው ነው። አብርሃም በላይ የትግራይ ክፍለ ሀገር የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳዳሪ በነበረነት ወቅት ለወያኔ ከፍተኛ ውለታ ያደረገ ሰው ነው፤ መከላከያ ትግራይን ለቆ እንድወጣ ያደረገ፥100 ቢልዮን ብር ለወያኔ የጦር ስንቅ የሰጠ፥ የትግራይን ወጣት ትጥቅ በማስታጠቅ፥ሴቶችም በመከላከየ ሰራዊት ላይ ሚጥሚጣ አይን ውስጥ እንድጨምሩ መርዝ በውሃ እንድ ሰጡ የመከረ፤ ፈቃድ ያወጣ አድስ አበባ የሚኖር ወያኔ ነው። ሆዳም አማራነኝ ባይ ተመስገን ጥሩንህ ግን አማራን ማርኮ የታጠቀውን መሳርያ ሊይስፈታ ተልኳል። ሲያወራም አያፍርም።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል በቅርቡ ብሔራዊ የአቋም መግለጫ ለህዝብ ያውጃል፤ ምብልጽግና "መንግስት" የአገር ሥጋት መሆኑን እንድያቆም ማስጠንቀቂያ መልዕክት ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበ

Post by kibramlak » 30 Jan 2022, 15:05

ሆዳም ብቻ ሳይሆን ገረድ ነው
Abere wrote:
30 Jan 2022, 14:53
ሰሞኑን ብዙዎችን ያስገረመው ነገር ቢኖር ይህ ነው። የአቶ ተመስገን ጥሩነህ ፋኖን በተመለከት ያደረጉት ሀፍረተ-ቢስ ንግግር ነው። ይህን የዛቻ ንግግር ያደረጉት ከትግሬው ወያኔ መከላከያ ሚንስትር አብርሃም በላይ ጎን ተቀምጠው ነው። አብርሃም በላይ የትግራይ ክፍለ ሀገር የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳዳሪ በነበረነት ወቅት ለወያኔ ከፍተኛ ውለታ ያደረገ ሰው ነው፤ መከላከያ ትግራይን ለቆ እንድወጣ ያደረገ፥100 ቢልዮን ብር ለወያኔ የጦር ስንቅ የሰጠ፥ የትግራይን ወጣት ትጥቅ በማስታጠቅ፥ሴቶችም በመከላከየ ሰራዊት ላይ ሚጥሚጣ አይን ውስጥ እንድጨምሩ መርዝ በውሃ እንድ ሰጡ የመከረ፤ ፈቃድ ያወጣ አድስ አበባ የሚኖር ወያኔ ነው። ሆዳም አማራነኝ ባይ ተመስገን ጥሩንህ ግን አማራን ማርኮ የታጠቀውን መሳርያ ሊይስፈታ ተልኳል። ሲያወራም አያፍርም።
Last edited by kibramlak on 30 Jan 2022, 15:24, edited 1 time in total.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9923
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል በቅርቡ ብሔራዊ የአቋም መግለጫ ለህዝብ ያውጃል፤ ምብልጽግና "መንግስት" የአገር ሥጋት መሆኑን እንድያቆም ማስጠንቀቂያ መልዕክት ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበ

Post by DefendTheTruth » 30 Jan 2022, 15:14

Abere wrote:
30 Jan 2022, 14:20
የፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል በቅርቡ ብሔራዊ የአቋም መግለጫ ለህዝብ ያውጃል፤ ብልጽግና "መንግስት" የአገር ሥጋት መሆኑን እንድያቆም ማስጠንቀቂያ መልዕክት ያስተላልፋል ተብሎ እየተጠበቀ ነው። ምና ልባትም ይህ ብሄራዊ ዐዋጅ፥ የመላው አማራን ህዝብ እንድሁም ዘላቂ ሰላም ፈላጊ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ከጎኑ ሊያሰልፍ የሚያስችለ ነው። ፋኖ የአማራ ባህላዊ የመከላከያ ተቋም ስለሆነ ይህ ተቋም ለወደፊቱ ትውልድ ይሁን ለአሁኑ በእጅጉ ጠቃሚ ነው። ስለዚህም ፋኖ ማለት አማራ፤ አማራ ማለት ደግሞ ፋኖ ነው። ይህ ነባራዊ እና ገሃዳዊ እውነት ሰፊ ህዝባዊ መሰረት ያለው በመሆኑ በአማራ ህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው ነው፤ በሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ቀላል ያልሆነ ተቀባይነት እና ተአማኝነት አለው። አሁን በመንግስት ስም ከተሰየመው መከላከያ የተሻለ በፋኖ ላይ እምነት እና ተስፋ አለው። ይህ የሚተላለፈው አዋጅ እና መልዕክት እጅግ ወሳኝ እና የወደፊቱን የአገሪቱን የልዑላዊነት ዕጣ የሚወስን ነው። ከዚህ ጎን የመከላከያ ሰራዊት ነኝ እያለ በብልጽግና የሚሾፈረው የወያኔ ስሪት፥እራሱን ከአላማ ቢስ መሳርያነት ነጻ በማውጣት ከፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ሃይል ጋር አብሮ የሚቆምበትን አቅጣጫ ያስቀጣል።
Reading into this short paragraph makes it clear that there is a coup d'etat in the making in the country as we speak, the preparation has been finalized but the actual announcement is yet to be done, it says in unequivocal words.

I don't think a war-lord group have anything in common with something called ብሔራዊ የአቋም መግለጫ, technically this is impossible.

If it says መንግስት የአገር ሥጋት ነዉ፣ it also means that it wants to be a government itself, which is possible after removing the current one.

This is nothing less than the mutiny attempt undertaken by the TPLF in Nov. 2020.

Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል በቅርቡ ብሔራዊ የአቋም መግለጫ ለህዝብ ያውጃል፤ ምብልጽግና "መንግስት" የአገር ሥጋት መሆኑን እንድያቆም ማስጠንቀቂያ መልዕክት ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበ

Post by Abere » 30 Jan 2022, 16:00

The message of the ultimatum by Obo Temesgen Tiruneh , communicated via the National News Agency (EBC), was a national news intended to defame, intimidate and incriminate Fano. Thus, Fano equally has the responsibility to clarify its position to the people of the country as it sacrificed its precious live for the same country. Are you doubting the PP government is one of the threats of the country? Do you think the PP-government is beyond such level of criticism? Had the government been transparent, responsible, capable and peaceful we would not have been in the situation we are now. All this predicament is due to the failure of the "government". And a failed government is a threat to its country and the citizen. Fano in history has neve had ambition to power. It is simply a grassroots cultural military institution called only when the country is a very predicament situation.
DefendTheTruth wrote:
30 Jan 2022, 15:14

Reading into this short paragraph makes it clear that there is a coup d'etat in the making in the country as we speak, the preparation has been finalized but the actual announcement is yet to be done, it says in unequivocal words.

I don't think a war-lord group have anything in common with something called ብሔራዊ የአቋም መግለጫ, technically this is impossible.

If it says መንግስት የአገር ሥጋት ነዉ፣ it also means that it wants to be a government itself, which is possible after removing the current one.

This is nothing less than the mutiny attempt undertaken by the TPLF in Nov. 2020.

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል በቅርቡ ብሔራዊ የአቋም መግለጫ ለህዝብ ያውጃል፤ ምብልጽግና "መንግስት" የአገር ሥጋት መሆኑን እንድያቆም ማስጠንቀቂያ መልዕክት ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበ

Post by Tadiyalehu » 31 Jan 2022, 03:32

Abere wrote:
30 Jan 2022, 14:20
የፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል በቅርቡ ብሔራዊ የአቋም መግለጫ ለህዝብ ያውጃል፤ ብልጽግና "መንግስት" የአገር ሥጋት መሆኑን እንድያቆም ማስጠንቀቂያ መልዕክት ያስተላልፋል ተብሎ እየተጠበቀ ነው። ምና ልባትም ይህ ብሄራዊ ዐዋጅ፥ የመላው አማራን ህዝብ እንድሁም ዘላቂ ሰላም ፈላጊ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ከጎኑ ሊያሰልፍ የሚያስችለ ነው። ፋኖ የአማራ ባህላዊ የመከላከያ ተቋም ስለሆነ ይህ ተቋም ለወደፊቱ ትውልድ ይሁን ለአሁኑ በእጅጉ ጠቃሚ ነው። ስለዚህም ፋኖ ማለት አማራ፤ አማራ ማለት ደግሞ ፋኖ ነው። ይህ ነባራዊ እና ገሃዳዊ እውነት ሰፊ ህዝባዊ መሰረት ያለው በመሆኑ በአማራ ህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው ነው፤ በሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ቀላል ያልሆነ ተቀባይነት እና ተአማኝነት አለው። አሁን በመንግስት ስም ከተሰየመው መከላከያ የተሻለ በፋኖ ላይ እምነት እና ተስፋ አለው። ይህ የሚተላለፈው አዋጅ እና መልዕክት እጅግ ወሳኝ እና የወደፊቱን የአገሪቱን የልዑላዊነት ዕጣ የሚወስን ነው። ከዚህ ጎን የመከላከያ ሰራዊት ነኝ እያለ በብልጽግና የሚሾፈረው የወያኔ ስሪት፥እራሱን ከአላማ ቢስ መሳርያነት ነጻ በማውጣት ከፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ሃይል ጋር አብሮ የሚቆምበትን አቅጣጫ ያስቀጣል።
Abere
አንተ አራም ፋንድያ!!
ይህን ፉከራህን እንዳትረሳው!!! በቅርቡ እንተያያለን!!!

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል በቅርቡ ብሔራዊ የአቋም መግለጫ ለህዝብ ያውጃል፤ ምብልጽግና "መንግስት" የአገር ሥጋት መሆኑን እንድያቆም ማስጠንቀቂያ መልዕክት ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበ

Post by TGAA » 31 Jan 2022, 11:13

Tadiyalehu wrote:
31 Jan 2022, 03:32

You idiot there is nothing comings out of your stinking mouth but feces. You're brain is oozing out feces like old public toilet. Tenb.

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል በቅርቡ ብሔራዊ የአቋም መግለጫ ለህዝብ ያውጃል፤ ምብልጽግና "መንግስት" የአገር ሥጋት መሆኑን እንድያቆም ማስጠንቀቂያ መልዕክት ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበ

Post by Tadiyalehu » 31 Jan 2022, 19:19

TGAA wrote:
31 Jan 2022, 11:13
Tadiyalehu wrote:
31 Jan 2022, 03:32
Abere wrote:
30 Jan 2022, 14:20
የፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል በቅርቡ ብሔራዊ የአቋም መግለጫ ለህዝብ ያውጃል፤ ብልጽግና "መንግስት" የአገር ሥጋት መሆኑን እንድያቆም ማስጠንቀቂያ መልዕክት ያስተላልፋል ተብሎ እየተጠበቀ ነው። ምና ልባትም ይህ ብሄራዊ ዐዋጅ፥ የመላው አማራን ህዝብ እንድሁም ዘላቂ ሰላም ፈላጊ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ከጎኑ ሊያሰልፍ የሚያስችለ ነው። ፋኖ የአማራ ባህላዊ የመከላከያ ተቋም ስለሆነ ይህ ተቋም ለወደፊቱ ትውልድ ይሁን ለአሁኑ በእጅጉ ጠቃሚ ነው። ስለዚህም ፋኖ ማለት አማራ፤ አማራ ማለት ደግሞ ፋኖ ነው። ይህ ነባራዊ እና ገሃዳዊ እውነት ሰፊ ህዝባዊ መሰረት ያለው በመሆኑ በአማራ ህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው ነው፤ በሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ቀላል ያልሆነ ተቀባይነት እና ተአማኝነት አለው። አሁን በመንግስት ስም ከተሰየመው መከላከያ የተሻለ በፋኖ ላይ እምነት እና ተስፋ አለው። ይህ የሚተላለፈው አዋጅ እና መልዕክት እጅግ ወሳኝ እና የወደፊቱን የአገሪቱን የልዑላዊነት ዕጣ የሚወስን ነው። ከዚህ ጎን የመከላከያ ሰራዊት ነኝ እያለ በብልጽግና የሚሾፈረው የወያኔ ስሪት፥እራሱን ከአላማ ቢስ መሳርያነት ነጻ በማውጣት ከፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ሃይል ጋር አብሮ የሚቆምበትን አቅጣጫ ያስቀጣል።
Abere
አንተ አራም ፋንድያ!!
ይህን ፉከራህን እንዳትረሳው!!! በቅርቡ እንተያያለን!!!
You idiot there is nothing comings out of your stinking mouth but feces. You're brain is oozing out feces like old public toilet. Tenb.
TGAA
እናትህ ትበዳ!
ልጋጋም ቁጭራ!

Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የፋኖ ህዝባዊ መከላከያ ኃይል በቅርቡ ብሔራዊ የአቋም መግለጫ ለህዝብ ያውጃል፤ ምብልጽግና "መንግስት" የአገር ሥጋት መሆኑን እንድያቆም ማስጠንቀቂያ መልዕክት ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበ

Post by Abere » 31 Jan 2022, 20:41

Tadiyahelu ቂጥ-አፍ ገጣባ አህያ። ያለምንም ጥር ጥር ፌንጣ እራስ ውላጃም አድጊ ወያኔ ነህ። እንደ ምትጮኸው ደግሞ ድንዝዝ ኦሮሙማ ከሆንክ በወለጋ፥ አሩሲ፥ሀረር፥ ባሌ ወዘተ በከንቱ ደሙ ለፈሰሰው አማራ በእያንዳንዱ ሰው ጠጉር ልክ በሚገባ ሂሳብ ይወራረዳል። የሂሳብ ማወራረጃ ካርድ እስከ ሚድርስ ዝም ብለህ በአፍህ አንዛርጥ። ገልቱ ኦሮሙማ

Post Reply