Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ኢትዮጵያ ወደብ ያጣችው አሁን ነው ወይ? አገር በመክዳት የምትከሱ ከሆነ፤ ለምን ምኒልክን አትከሱም? ኤርትራን የጣልያን አካል እንድትሆን የፈረሙት ምኒልክ ናቸው።" ሬድዋን ሁሴን

Post by sarcasm » 25 Jan 2022, 20:15

Please wait, video is loading...

Temt
Member+
Posts: 5279
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: "ኢትዮጵያ ወደብ ያጣችው አሁን ነው ወይ? አገር በመክዳት የምትከሱ ከሆነ፤ ለምን ምኒልክን አትከሱም? ኤርትራን የጣልያን አካል እንድትሆን የፈረሙት ምኒልክ ናቸው።" ሬድዋን ሁሴን

Post by Temt » 25 Jan 2022, 20:49

sarcasm wrote:
25 Jan 2022, 20:15
Please wait, video is loading...
ኣየ በዓል ቶጎግ! ቶጎግ!
ዶረን! ዶረን! ማለት መቸም ባህርኽን እዩ። እስከ በል ከም ዝኣገረ፡ ኣፍደገ ባሕሪ ወኒና ዘይትፈልጥ ኣስጦብያስ፡ በየናይ መገዲ እዩ፡ ሃጸይ ይኹን፡ ንጉስ ዝኽሰስ፧ ቀዪሕ ባሕሪ ዋናታቱ ከምዘለውዎ፡ ዕረ እንዳጠዓመክን ዘይትቕበለኦ፧ ካብ ሱቕ ኢልክን ከተምቧሁቓን፡ ክትልዝያን፡ ትውዕላን፡ ትሓድራን፧
:roll: :mrgreen: :roll: :mrgreen: :roll: :mrgreen:
Last edited by Temt on 25 Jan 2022, 21:39, edited 3 times in total.

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: "ኢትዮጵያ ወደብ ያጣችው አሁን ነው ወይ? አገር በመክዳት የምትከሱ ከሆነ፤ ለምን ምኒልክን አትከሱም? ኤርትራን የጣልያን አካል እንድትሆን የፈረሙት ምኒልክ ናቸው።" ሬድዋን ሁሴን

Post by EPRDF » 25 Jan 2022, 21:04

ሪድዋን ሁሴን በኣንድ ወቅት የወያኔ ተላላኪ፣ አሁን ደግሞ የንጉስ ጎበና ዣንጥላ ያዥ ሎሌ ነው። የሪድዋን አይነት አሽቃባጦች የሚናገሩትን እንደ ቁም ነገር ባይወሰድ መልካም ነው።

ምንሊክ በጊዜው አጥፍቶ ይሆናል፣ ያም ለዛሬው የወያኔ ጥፋት ጀስቲፊኬሽን አይሆንም። ከኤርትራ ጋር ፍቺ ሲፈጸም የፈረመው ወያኔ ነበር፣ ያንድ ሺህ ኪሜ የባህር ጥግ የብስ ለሻብያ ሲያስረክብ ኢትዮጵያ ለባህር በምን መልኩ አክሰስ አንደሚኖራት መደራደር ይችል ነበር ግን አላደረገውም። ለምን?ውስጡን ለቄስ!

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: "ኢትዮጵያ ወደብ ያጣችው አሁን ነው ወይ? አገር በመክዳት የምትከሱ ከሆነ፤ ለምን ምኒልክን አትከሱም? ኤርትራን የጣልያን አካል እንድትሆን የፈረሙት ምኒልክ ናቸው።" ሬድዋን ሁሴን

Post by Ejersa » 25 Jan 2022, 21:18

ዓጋሜው! ከኤርትራ ጋር ፍቺ ሲፈጸም ወያኔ ፈርሞ ነበር ያልከው ውሸት ነው! ጭብጥ ካለህ አቅርብ፣ ኢትይጵያ የባሕር በር ኖርዋት አያውቅም ያሰረከባትም የለም። ኤርትራ ከፌደረሽኑ በፊት በትግራይ ይሁን አማራ ተገዝታ አታውቅም ሚኒሊክም ኤርትራ ስለማትመለከተው የሰራው ስህተት የለም። ዝም ብለህ በውሸት ከምትቀደድ ህዝብህን ከገባበት ኣዘቅት ኣውጣው።
EPRDF wrote:
25 Jan 2022, 21:04
ሪድዋን ሁሴን በኣንድ ወቅት የወያኔ ተላላኪ፣ አሁን ደግሞ የንጉስ ጎበና ዣንጥላ ያዥ ሎሌ ነው። የሪድዋን አይነት አሽቃባጦች የሚናገሩትን እንደ ቁም ነገር ባይወሰድ መልካም ነው።

ምንሊክ በጊዜው አጥፍቶ ይሆናል፣ ያም ለዛሬው የወያኔ ጥፋት ጀስቲፊኬሽን አይሆንም። ከኤርትራ ጋር ፍቺ ሲፈጸም የፈረመው ወያኔ ነበር፣ ያንድ ሺህ ኪሜ የባህር ጥግ የብስ ለሻብያ ሲያስረክብ ኢትዮጵያ ለባህር በምን መልኩ አክሰስ አንደሚኖራት መደራደር ይችል ነበር ግን አላደረገውም። ለምን?ውስጡን ለቄስ!

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: "ኢትዮጵያ ወደብ ያጣችው አሁን ነው ወይ? አገር በመክዳት የምትከሱ ከሆነ፤ ለምን ምኒልክን አትከሱም? ኤርትራን የጣልያን አካል እንድትሆን የፈረሙት ምኒልክ ናቸው።" ሬድዋን ሁሴን

Post by EPRDF » 27 Jan 2022, 15:17

Ejersa wrote:
25 Jan 2022, 21:18
ዓጋሜው! ከኤርትራ ጋር ፍቺ ሲፈጸም ወያኔ ፈርሞ ነበር ያልከው ውሸት ነው! ጭብጥ ካለህ አቅርብ፣ ኢትይጵያ የባሕር በር ኖርዋት አያውቅም ያሰረከባትም የለም። ኤርትራ ከፌደረሽኑ በፊት በትግራይ ይሁን አማራ ተገዝታ አታውቅም ሚኒሊክም ኤርትራ ስለማትመለከተው የሰራው ስህተት የለም። ዝም ብለህ በውሸት ከምትቀደድ ህዝብህን ከገባበት ኣዘቅት ኣውጣው።
ኤርትራ ስትገነጠል መንግስት የነበረው ወያኔ ነው እንጂ ሌላ አካል የመንግስት እርከን ላይ አልነበረም፣ ያም ማለት ወያኔ የኤርትራን መገንጠል አቀላጥፎዋል ፊርማውን አኑሮዋል።

አባቶችህና አጎቶችህ በማህበረ አንድነት ተድራጅተው ያኔ በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ለአንድነት ድምፃቸውን ሰጥተው የጃንሆይን ጫማ ሲስሙ ነበር። የኤርትራ ሕዝብም በተለይም እናንተ የኣጋሜዎቹ ክፍል በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ተጠቃሚ ሁናችሁ ሰላማዊ ሕይወታችሁን በመምራት ዓመታትም ተቆጥረው ነበር። ኢትዮጵያም አንድ ሙሉ ክፍለሃገር ከነ ባሕር በር ባለቤት ሁና ጉዳዩ ታሽጎ ነበር። Was sealed for good!

ያ ማለትም የኣፍሪካ ሓገራት ወሰንና ድንበር በቅኝ ግዛት ጊዜ በነበረው ይፀናል የሚለው የተመድ ቻርተር ላይ የሰፈረውን አንቀፅ ይሰርዛዋል ይደልዘዋል፣ ማለትም void and null ያደርገዋል። ስለዚህ መገነጣጠል ሲመጣ ኢትዮጵያ እንዴት የባህር በር ሊኖራት እንደሚችል ጥያቄ ማንሳት ሕጋዊነት ነበረው በወቅቱ፣ ምክንያቱም ኢትዮጵያና ኤርትራ በሕግ አንድ ሐገር ሁነው በዓለሙም ማሕበረሰብ ሙሉ ዕውቅና (recognition) አግኝተው የሚተዳደሩ አንድ ሐገር ነበሩ። ግን ፍቺው ሲፈፀም የነበረው መሰሪ የወያኔ አመራር ተጎን በህቡዕ ላስቀመጠው አጀንዳ ሲል ይህንን ጥያቄ ሳያነሳ አፍኖት አለፈ።

በነገራችን ላይ፣ ወያኔ መራሹ የኢትዮጵያ መንግስት ለኤርትራ መንግስት መፈጠር ዕውቅና ባይሰጥ ኖሮ፣ የኤርትራ ወደ ሕልውና መምጣት እኮ ቧልት ነበር። ይገባሃል? ለአብነት ሶማሌ ላንድ።

pushkin
Member+
Posts: 9527
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: "ኢትዮጵያ ወደብ ያጣችው አሁን ነው ወይ? አገር በመክዳት የምትከሱ ከሆነ፤ ለምን ምኒልክን አትከሱም? ኤርትራን የጣልያን አካል እንድትሆን የፈረሙት ምኒልክ ናቸው።" ሬድዋን ሁሴን

Post by pushkin » 27 Jan 2022, 16:07

ዓጋሜው! ኤርትራ በኣሜሪካን ግፊት ከኢትዮጵያ ጋር በፌድረሽን ስትወሃድ የመሬቷም ይሁን የባህር ድንበሯ ኣሁን የነበረው ነው፣ በጦርነትም ኢትዮጵያን ስታሸነፍ ወያኔ ደካማና ኣቅመቢስ ድርጅት ስለነበር፣ በኣካባቢው ጠንካራ የነበረው የ ኢርትራ ግዝያዊ መንግስት ነበር።
ወያኔ የኤርትራን መገንጠል አቀላጥፎዋል ፊርማውን አኑሮዋል
ያልከው በድጋሚ ውሸት መሆኑን እገልጽልሃለሁ እውነት ካለህ ጭብጥ ኣቅርብ።
በማህበረ አንድነት ተድራጅተው ያኔ በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ለአንድነት ድምፃቸውን ሰጥተው...
ኣንዳንድ ከዳተኛ ኤርትራውያን ቢኖሩም የማሕበሩ ኣብዛኛው ኣባላት እና መሪዎቹ ኣጋሜዎች እንደነበሩ ታሪክ በትክክል ኣስቀምጦታል።
ኢትዮጵያም አንድ ሙሉ ክፍለሃገር ከነ ባሕር በር ባለቤት ሁና ጉዳዩ ታሽጎ ነበር። Was sealed for good!
ኣሁንም ዋሸህ! ኢትዮጵያ በታሪኳ የባህር በር ኖሯት ኣያውቅም፣ ኤርትራም በህዝበ ውሳኔ ከኢትዮጵያ ስትለይ ቀድሞ የነበረ መሬቷንና ባሕሯን ይዛ ነው የተለየችው፣
ወያኔ መራሹ የኢትዮጵያ መንግስት ለኤርትራ መንግስት መፈጠር ዕውቅና ባይሰጥ ኖሮ፣ የኤርትራ ወደ ሕልውና መምጣት እኮ ቧልት ነበር።
ውያኔ ምን ኣቅም ስለነበረው ነው የሚፈርመው። ኤርትራ በጦርነት ኣሸንፋ ነጻነቷን ተጎናጽፋለች፣ ህጋዊነትም ለማልበስ በሪፈረንደም ኣረጋግጣለች፣ ይሀም የዘላለም ውሳኔ ሆኖ ለትውልድ ይተላለፋል የእናንተም ለቅሶ ይቀጥላል።
EPRDF wrote:
27 Jan 2022, 15:17
Ejersa wrote:
25 Jan 2022, 21:18
ዓጋሜው! ከኤርትራ ጋር ፍቺ ሲፈጸም ወያኔ ፈርሞ ነበር ያልከው ውሸት ነው! ጭብጥ ካለህ አቅርብ፣ ኢትይጵያ የባሕር በር ኖርዋት አያውቅም ያሰረከባትም የለም። ኤርትራ ከፌደረሽኑ በፊት በትግራይ ይሁን አማራ ተገዝታ አታውቅም ሚኒሊክም ኤርትራ ስለማትመለከተው የሰራው ስህተት የለም። ዝም ብለህ በውሸት ከምትቀደድ ህዝብህን ከገባበት ኣዘቅት ኣውጣው።
ኤርትራ ስትገነጠል መንግስት የነበረው ወያኔ ነው እንጂ ሌላ አካል የመንግስት እርከን ላይ አልነበረም፣ ያም ማለት ወያኔ የኤርትራን መገንጠል አቀላጥፎዋል ፊርማውን አኑሮዋል።

አባቶችህና አጎቶችህ በማህበረ አንድነት ተድራጅተው ያኔ በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ለአንድነት ድምፃቸውን ሰጥተው የጃንሆይን ጫማ ሲስሙ ነበር። የኤርትራ ሕዝብም በተለይም እናንተ የኣጋሜዎቹ ክፍል በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ተጠቃሚ ሁናችሁ ሰላማዊ ሕይወታችሁን በመምራት ዓመታትም ተቆጥረው ነበር። ኢትዮጵያም አንድ ሙሉ ክፍለሃገር ከነ ባሕር በር ባለቤት ሁና ጉዳዩ ታሽጎ ነበር። Was sealed for good!

ያ ማለትም የኣፍሪካ ሓገራት ወሰንና ድንበር በቅኝ ግዛት ጊዜ በነበረው ይፀናል የሚለው የተመድ ቻርተር ላይ የሰፈረውን አንቀፅ ይሰርዛዋል ይደልዘዋል፣ ማለትም void and null ያደርገዋል። ስለዚህ መገነጣጠል ሲመጣ ኢትዮጵያ እንዴት የባህር በር ሊኖራት እንደሚችል ጥያቄ ማንሳት ሕጋዊነት ነበረው በወቅቱ፣ ምክንያቱም ኢትዮጵያና ኤርትራ በሕግ አንድ ሐገር ሁነው በዓለሙም ማሕበረሰብ ሙሉ ዕውቅና (recognition) አግኝተው የሚተዳደሩ አንድ ሐገር ነበሩ። ግን ፍቺው ሲፈፀም የነበረው መሰሪ የወያኔ አመራር ተጎን በህቡዕ ላስቀመጠው አጀንዳ ሲል ይህንን ጥያቄ ሳያነሳ አፍኖት አለፈ።

በነገራችን ላይ፣ ወያኔ መራሹ የኢትዮጵያ መንግስት ለኤርትራ መንግስት መፈጠር ዕውቅና ባይሰጥ ኖሮ፣ የኤርትራ ወደ ሕልውና መምጣት እኮ ቧልት ነበር። ይገባሃል? ለአብነት ሶማሌ ላንድ።

Temt
Member+
Posts: 5279
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: "ኢትዮጵያ ወደብ ያጣችው አሁን ነው ወይ? አገር በመክዳት የምትከሱ ከሆነ፤ ለምን ምኒልክን አትከሱም? ኤርትራን የጣልያን አካል እንድትሆን የፈረሙት ምኒልክ ናቸው።" ሬድዋን ሁሴን

Post by Temt » 27 Jan 2022, 16:16

pushkin wrote:
27 Jan 2022, 16:07
ዓጋሜው! ኤርትራ በኣሜሪካን ግፊት ከኢትዮጵያ ጋር በፌድረሽን ስትወሃድ የመሬቷም ይሁን የባህር ድንበሯ ኣሁን የነበረው ነው፣ በጦርነትም ኢትዮጵያን ስታሸነፍ ወያኔ ደካማና ኣቅመቢስ ድርጅት ስለነበር፣ በኣካባቢው ጠንካራ የነበረው የ ኢርትራ ግዝያዊ መንግስት ነበር።
ወያኔ የኤርትራን መገንጠል አቀላጥፎዋል ፊርማውን አኑሮዋል
ያልከው በድጋሚ ውሸት መሆኑን እገልጽልሃለሁ እውነት ካለህ ጭብጥ ኣቅርብ።
በማህበረ አንድነት ተድራጅተው ያኔ በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ለአንድነት ድምፃቸውን ሰጥተው...
ኣንዳንድ ከዳተኛ ኤርትራውያን ቢኖሩም የማሕበሩ ኣብዛኛው ኣባላት እና መሪዎቹ ኣጋሜዎች እንደነበሩ ታሪክ በትክክል ኣስቀምጦታል።
ኢትዮጵያም አንድ ሙሉ ክፍለሃገር ከነ ባሕር በር ባለቤት ሁና ጉዳዩ ታሽጎ ነበር። Was sealed for good!
ኣሁንም ዋሸህ! ኢትዮጵያ በታሪኳ የባህር በር ኖሯት ኣያውቅም፣ ኤርትራም በህዝበ ውሳኔ ከኢትዮጵያ ስትለይ ቀድሞ የነበረ መሬቷንና ባሕሯን ይዛ ነው የተለየችው፣
ወያኔ መራሹ የኢትዮጵያ መንግስት ለኤርትራ መንግስት መፈጠር ዕውቅና ባይሰጥ ኖሮ፣ የኤርትራ ወደ ሕልውና መምጣት እኮ ቧልት ነበር።
ውያኔ ምን ኣቅም ስለነበረው ነው የሚፈርመው። ኤርትራ በጦርነት ኣሸንፋ ነጻነቷን ተጎናጽፋለች፣ ህጋዊነትም ለማልበስ በሪፈረንደም ኣረጋግጣለች፣ ይሀም የዘላለም ውሳኔ ሆኖ ለትውልድ ይተላለፋል የእናንተም ለቅሶ ይቀጥላል።
EPRDF wrote:
27 Jan 2022, 15:17
Ejersa wrote:
25 Jan 2022, 21:18
ዓጋሜው! ከኤርትራ ጋር ፍቺ ሲፈጸም ወያኔ ፈርሞ ነበር ያልከው ውሸት ነው! ጭብጥ ካለህ አቅርብ፣ ኢትይጵያ የባሕር በር ኖርዋት አያውቅም ያሰረከባትም የለም። ኤርትራ ከፌደረሽኑ በፊት በትግራይ ይሁን አማራ ተገዝታ አታውቅም ሚኒሊክም ኤርትራ ስለማትመለከተው የሰራው ስህተት የለም። ዝም ብለህ በውሸት ከምትቀደድ ህዝብህን ከገባበት ኣዘቅት ኣውጣው።
ኤርትራ ስትገነጠል መንግስት የነበረው ወያኔ ነው እንጂ ሌላ አካል የመንግስት እርከን ላይ አልነበረም፣ ያም ማለት ወያኔ የኤርትራን መገንጠል አቀላጥፎዋል ፊርማውን አኑሮዋል።

አባቶችህና አጎቶችህ በማህበረ አንድነት ተድራጅተው ያኔ በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ለአንድነት ድምፃቸውን ሰጥተው የጃንሆይን ጫማ ሲስሙ ነበር። የኤርትራ ሕዝብም በተለይም እናንተ የኣጋሜዎቹ ክፍል በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ተጠቃሚ ሁናችሁ ሰላማዊ ሕይወታችሁን በመምራት ዓመታትም ተቆጥረው ነበር። ኢትዮጵያም አንድ ሙሉ ክፍለሃገር ከነ ባሕር በር ባለቤት ሁና ጉዳዩ ታሽጎ ነበር። Was sealed for good!

ያ ማለትም የኣፍሪካ ሓገራት ወሰንና ድንበር በቅኝ ግዛት ጊዜ በነበረው ይፀናል የሚለው የተመድ ቻርተር ላይ የሰፈረውን አንቀፅ ይሰርዛዋል ይደልዘዋል፣ ማለትም void and null ያደርገዋል። ስለዚህ መገነጣጠል ሲመጣ ኢትዮጵያ እንዴት የባህር በር ሊኖራት እንደሚችል ጥያቄ ማንሳት ሕጋዊነት ነበረው በወቅቱ፣ ምክንያቱም ኢትዮጵያና ኤርትራ በሕግ አንድ ሐገር ሁነው በዓለሙም ማሕበረሰብ ሙሉ ዕውቅና (recognition) አግኝተው የሚተዳደሩ አንድ ሐገር ነበሩ። ግን ፍቺው ሲፈፀም የነበረው መሰሪ የወያኔ አመራር ተጎን በህቡዕ ላስቀመጠው አጀንዳ ሲል ይህንን ጥያቄ ሳያነሳ አፍኖት አለፈ።

በነገራችን ላይ፣ ወያኔ መራሹ የኢትዮጵያ መንግስት ለኤርትራ መንግስት መፈጠር ዕውቅና ባይሰጥ ኖሮ፣ የኤርትራ ወደ ሕልውና መምጣት እኮ ቧልት ነበር። ይገባሃል? ለአብነት ሶማሌ ላንድ።
Brothers Ejersa and Pushkin have said it all. What more is there to be said!

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: "ኢትዮጵያ ወደብ ያጣችው አሁን ነው ወይ? አገር በመክዳት የምትከሱ ከሆነ፤ ለምን ምኒልክን አትከሱም? ኤርትራን የጣልያን አካል እንድትሆን የፈረሙት ምኒልክ ናቸው።" ሬድዋን ሁሴን

Post by Meleket » 28 Jan 2022, 11:11

ታሪክ መቼም ምህረት አያውቅም! የአንድነት ማኅበር አባላት እነማን ነበሩ፧ ባንድ ወቅት ካደረግነው የሓሳብ ፍትጊያ ቀንጭበን እናምጣዋ! ወንድም Revelations ስም ዝርዝሩን እንዲህ አስቀምጦታል፡ ዝርዝሩ ከሞላ ጐደል እዉነት ነው ብለን እናስብና የወንድማችን የpushkin "እውቀት ጠገብ" ኣባባልን ኣመንዢኸን እውነቱን እንገንዘባ! ድንቄም "እውቀት ጠገብ"!!!


"ኣይተቋምቱ ኣብታ መሬተይ፡ ባሕራ ምስ ምድራ ናተይ ኢያ ናተይይይይይይይይይ!" በለ ጅግና ኃብተሥላሰ ዓይኖመ!
:mrgreen:
Meleket wrote:
22 May 2019, 09:26

ሓቂ ኣበይ ኣሎኺ ክንደልየኺ፧ .. .. ..፧


viewtopic.php?f=17&t=30564&p=165874&hil ... st#p165874
ኣብቱይ ሰዓት ድማ ዘይነዓቕ ቁጽሪ ኤርትራዉያን ንሓድነት ይብህግ ምንባሩ ክንክሕዶ ኣይንእክልን፣ ስለምታይ እቱይ ግዜ ዝጠልቦ መርገጽ ሓድነት ኢዩ ዚብል እምነት ዝነበሮ ክፋል ሕብረተሰብ ስለዝነበረ ኢዩ። ድሕሪ ግዜ ግን ኣተሓሕዛ መንግሥቲ ኢትዮጵያ ጠገለ ዘይብሉ እናዀነ ምስከደ፣ መብዛሕትኡ ሕብረት ምስ ኢትዮጵያ ዚብህግ ዝነበረ ክፋል ህብረተሰብ ቀንዲ ተሟጋቲ ንናጽነት ኤርትራ ዀይኑስ ንምምጻእ ናጽነት ኣቀላጢፉ ጥራይ ዘይዀነስ ብመስዋእቱን ብመስዋእቲ ደቁን ደቂ ደቁን ንናጽነት ኤርትራና ክዉን ጌሩ ንኣናዉን መበል 28 ዓመት መዓልቲ ናጽነት ንምብዓል ክንበቕእ ጌሩና ጥራይ ዘይዀነስ ኣብዚዃ ክንላዘብ ኣኽኢሉና ኪበሃል ይከኣል።
:mrgreen:
Revelations wrote:
29 Aug 2011, 15:28
Below you will find the partial list of the members of Andnet party.

(Eritrea -Ethiopia) Unionist Party.
(1946-1962)

by J. Y. Aberra. 2010)

(The composition of ANDENET PARTY is taken From the “Eritrea Weekly News,” March 8, 1947).

1951 - TOTAL DEAD IN ERITREA: 369
and over 1550 PEOPLE WERE MUTILATED & HARRASED

ABBAI GULGIA: Azm.) b. in Tukul (Zaid Akkolom) 1906. On 26 March 1952, he was elected to the Eritrean Assembly representing Zaid Akkolom, Dembelas, Missiam, Kunno Reda and Midri Felasi districts for Unionist Party.

ABRAHA BAHTA: - (Aite) b. in Saganeiti 24-05-1924.

ABRAHA MEBRAHTU: - (Kegn.) b. in Asmara 1922, (son of Azmach Mebrahtu Gubsa from Dekki Sheh’ai).

ABRAHA OGBAZGHI: - (Kegn.) b. Addi Quala 1900.

ABRAHA SABAM: - (NOTORIOUS SHIFTA).

BRAHA WENDERAS: - (Ato) Rep. Keren Division.

AFEWERKI ABRAHA: - (Ato) Tzelot. The father of Isaias Afewerki President of Eritrea.

ALEMSEGHED BELAI: - (Lij) Rep. Akele Guzai Division.

AMAN ANDOM: - (Brigadier General)

ARAIA GEBREMEDHIN: - (Aite) b. in Asmara 1915, (son of Fit. GHEBREMEDHIN Berhane)

ARAIA MENELIK: - (Deghiat)

ARAIA WASSIE: - (Deghiat) b. in Keren 27-11 1906, (son of Wassie Fanta from Weghera) Aged 45. Son of an Amhara immigrant to Keren.

AREFAINE AWALOM: - (Notorious Shifta) Escaped from Jail 29-01- 1948.

ASFAHA KAHSAI: - (Deacon /Bashai) b. in Addi Ghedda /Tzilima, 1895, (son of Kentiba Kahsai Zeru, Chikka Addi Ghedda). On 26 March 1952 he was elected to the Eritrean Assembly representing Tzilima district for Unionist party.

ASFAHA WOLDEMICAEL: - (Fit. /Bitwedded) b. in Akhrur (Tzenadegle) 1914, prominent founder and member of the unionist party, elected as chief Executive of the Eritrean Government after Tedla Bairu Ogbit resignation.

ASGHEDOM MAASCIO: - (Blatta) b. in Halai 14-02-1907

ASKALEMARIAM YEMANE: - Leader of the Women’s Unionist Party

ASMEROM WELDEGHIORGHIS: - (Graz.) b. in Addi Quala 22-09- 1920, son of Deghiat Weldeghiorghis Kahsai. On 26 March 1952 he was elected to the Eritrean Assembly representing Mai Tzada and Addi Quala districts for Unionist party.

ASRESSEHEI BERACHI: - (Deghiat)

ASRESSEHEI EMBAYE: - (NOTORIOUS SHIFTA)

ASRESSU BERACHI: - (Deg.) b. in Asmara 1892

ASSEFAW GOBRU: - (Blatta) b. In Asmara 15-5-1917, (son of Gobru Tuku)

BERHANE GHIRMATZION: - (Deg.) The Maikelai Aliet according Trevaskis.

BAHTA HABTEGHIORGHIS: - (Graz.) b. in Saganeiti 1896.

BARIAGABER BELAY: - (Fit.)

BAHTA DESTA: - ( Keshi / Prest) b. Senafe.

BECHIT OGBAMICAEL: - (Kentiba) b. in Gheleb 1910, (son of Ogbamicael Tesfankiel, Adde Abrehe/ Mensa)

BEIENE BERACHI: - (Deghiat) b. Amba Derho (Karneshim) 1887, (son of Ras Berachi Bechit) President of Unionist party from 1947.Coptic was formerly head of the first town ward of Asmara and district chief of Saharti, Lamza and Wokerti but was deposed in 1948 for an incitement to disorder at a political meeting. Eldest son (by first marriage) of the late Ras Baraki and now head of that large and influential family.

EIENE MAASCIO: - (Blatta) b. in Halai (son of Deghiat Maascio Zeweldi)

BEIENE MOSAZGHI: - (NOTORIOUS SHIFTA)

BEIENE MEBRAHTU: - (Graz.) The Chieftain of Lamza Saharti & Weqerti.

BEIENE ZAHLAI: - b. in Toconda (AkeleGuzai) (son of Deghiat Zahlai)

BELAI NEGUSSE: - (Deg.), b. in Beracna (Indadashim) 1896. (Son of Deghiat Negusse). From 1947 he served as the President of Mahber Fikri Hager Senafe town. On 26 March 1952 he was elected to the Eritrean Assembly representing Senafe, Indadashim, Addi Gulti, Zeban, La’lai Arguf, Tahtai Arguf, Debrimela and Labhale districts for Unionist party. He accompanied a committee in its visit to the King Haile Sellasie and the head government in Addis Abeba (1950)

BELAI TEKIE: - (Ato) (Hamasien Division).

BERACHI HABTEZGHI: - (Deghiat) b.

BERACHI KIDANE: - (Barambaras) b. in Addi Felesti 1874.

BERACHI TEKLETZION: - (Deg.) b. in Addi Kefelet (Kebesa Tchiwa) 1874.

BERACHI TESFAI: - (Deghiat)

BERHE ASBEROM: - (Deg.) Elected to the Eritrean assembly.

BERHE GHEBREHIWET: - (Ato) Hamasien Division

BERHANE GHIRMATZION: -

BERHANE ZERU: - b. Himberti 1898, son in law to Deghiat Berhe Tesemma of (Zeazega)

BERHANE TEKLE: - (Bashai) Rep. Serae Division.

BOKRETZION MUHTZUN: - ( Keshi / Priest) b. Anseba

CAHSAI ADHANOM: - (Priest/Keshi) b. in Keren 1917.

CAHSAI BERHANE: - (Kegn.) b. in Addi Shium Andui (Debub Serae) 1895.

CHELATI WOLDEMICAEL: - b. in Addi Bachel (Haddegti) 1914.
CHIDANEMARIAM CASSA: - (Bishop of Tibari) b. in Hebo (Tzenadegle) 21-04-1886 died 01-08 1951.

CHIDANEMARIAM GEBREMESKEL: - (Ras) b. in Areza 1862. Honorary President of the U. Party in 1947. Ninety years of age. The most important chief in the Serae and the descendant of the principal ruling family in this area. Fought at the battle of Adowa in the Italian army. Despite his age he has taken an active part in politics, being honorary president of the Unionist Party.

HIFLAI TESFAGIORGHIS: - b. Maado (Tecala) 1897 also knew by Chiflai Deggen and Chiflai Muraglia.

DAWIT OGBAZGHI: - (Ato)

DEMSAS WOLDEMICAEL: - (Blatta). On 1956 he was elected to the Eritrean Assembly representing Asmara for U. P.

DESTA ACCAL HAILU: - (Sciumbash) b. Addi Abun (Tigrai) 1877

DIMITROS GHEBREMARIAM: - (Priest “Liqekahnat”) b. in Maichew (Areza) 1900, elected on 26 March 1952 to the Eritrean Assembly, representing the Medri WodSebera and DekkiTaes district for the Unionist Party. (He served as ASKER and Secretary for Ras Chidanemariam Ghebremeskel and died in Addis Abeba).

EMBAYE HADERA: - (Police inspector) Later S. D. Officer and Governor of Serae Province in The Haile Selassie Government.

EMBAYE HABTE GHEBREAMLAKH: - (Police inspector)

EMBAYE HABTE MEL’LAK: - (Ato) b. 27-12-1911 in Keren (Bet Tarke Iddaccal Bogos). He became prominent founder of the Unionist Party o of the western lowland province. On 26 March 1952, he was elected to the Eritrean Assembly representing the U. party for the population of Bet Tarke Keren

EPHREM TEWELDE-MEDHIN: - (Balambaras)

FESSAHA WOLDEMARIAM: - elected 1956 representing Asmara for U. P.

FESSAHAIE MOSAZGHI: - (NOTORIOUS SHIFTA) One of the four MOSAZGHI brothers

FISSAHATZION HAILE: - Secretary for Economics (1952)

FASIL HABTU: - (Azm.)

GHEBRE BERACHI: - (Azm.) b. in Asmara 05-05-1902. (son of Ras Berachi Bechit.

GHEBRE TESFAZION: - (Shifta)

GHEBREANENIA KIDANE: - (Keshi / Priest) b. Anbelka Seni (One of the four influential priests were special targeted by Abuna MARKOS).

GHEBREIESUS WOLDEGABER: - (Deghiat) b. in Saganeiti 1888.

GHEBREIOHANNES TESFAMARIAM: - b. in Daro Kaulos 1911. (Director of the weekly news paper Ethiopia from 05-05-1951). He was the secretary of the U. Party Asmara Branch.

GHEBREKRISTOS WELDEMICAEL: - (Deg.) b. in Akhrur (Tzenadegle) 1916, prominent founder and member of the unionist party. His brother Asfaha WELDEMICAEL was elected as Chief Executive of the Eritrean Government. As his brother he was ANTI FEDERALIST PRO-ETHIOPIAN he served the Crown well.

GHEBREHIWET TESFAI: - (Bashai) (Hamasien Division).

GHEBERMARIAM KASSA: - (Fit.)

GHEBREMARIAM T.: - (Graz.) Hamasien Division
GHEBREMARIAM CASSA: - (Fit)

GHEBREMEDHIN ASSIEL: - (Police officer) b. in Zeazega 1919.

GHEBREMICAEL DERZO: - (Ato) (Serae)

GHEBREMEDHIN BERHANE: - (Fit.) b. in Akhrur 1891.

GHEBREMESKEL HABTEMARIAM: - (Ato)

GHEBREMESKEL WOLDU: - (Fit.) b. in Akhrur 26-09-1907. He descends one side from Shium Hadgom Wodd Aradom Tzenadegle and on the other side from his mother “Ungurgur” Agudi Addi Abage’ (Agame). From December 1946 he was the prominent founder and member of the Executive Central Committee Unionist Party. A Catholic from Seganeity (Acrar). Under the Italian Government was an interpreter of the first grade. After the British occupation he interested himself in politics and became the first president of the Unionist Party. Although he has considerable influence with the more youthful elements of the Unionist Party, his comparatively humble origins proved a handicap and in 1946 he was replaced by Tedla Bayru who had the full support of the influential Hamasien section within the party. Has been critical of Colonel Nega Haile Selassie\\\\\\\\\\\\\\\'s interference in local politics and has generally taken an independent line. In 1950 he joined the Liberal Unionist Party and became secretary of the Asmara branch of the party.

GHEBREMESKEL TEEBYO: - (Keshi / Nubreid) at young age, GEBREMESKEL TEEBYO was recognized as a gifted student. Around 1910 GEBREMESKEL left Eritrea to study at the famous Coptic College in Gondar, Ethiopia. Here he was spotted by a priest who was later to become head of the prestigious St. George (Trinity) Church in Addis Abeba. He was then called by the ABUNA to Addis Abeba, where he becomes second in command of St. George Church. When the Italians invaded Ethiopia, the ABUNA went into exile and GHEBREMESKEL assumed the leadership of the church. From here was able to negotiate with the Italians and save his church from burning. As a result he won respect and admiration from the population of Addis Abeba. With the steady development of Eritrean nationalism and Ethiopian further isolation, the Crown wanted the services of this distinguished individual. GHEBREMESKEL was promoted to NUBREID and was ordered to head AXUM, while at the same time becoming a financier of the SHIFTA movements in Eritrea
GEBRESELLASIE TAMENU : - (Kegn.)

GHEBREZGHI GUANGUL HAYETT: - (Deg.) b. Addi Quitta (Mezhe) 1895. One of the prominent founder and member of the supreme council of unionist party and member of the Eritrean Assembly representing Addi Quitta, AkeleGuzai district.

GHEBRU NEGUSSE : - (Kegn.)

GHERENKIEL GURMU: - Writer and journalist for Ethiopia weekly newspaper.

GHERESELLASIE WORKENE: - (Azm.) b. Adua 1875.

GHERESELLASIE GEREZA: - The pied piper who became the president of the Unionist Party during the Federation with Ethiopia, was then the top leader of the ANDENET, and was in constant contact with Col. Nega Haile-Sellasie and Tecola Ghebremedhin and others Ethiopian officials

GHERGHIS HAPTIT (GIORGIO): - (Azm.) b. in Akhrur 1-07-1892.

GHERESELLASIE TAMMENU: - (Kegn.)

GHILAGABER WOLDEGHIORGHIS: - (Aite) b. in Mekarka (Dembezan/Hamasien) 1918.

GHILA MICAEL BAHTA: - b. in Asmara.

GOITOM GHEBREZGHI: - (Police officer/ General)

HABTE TESFAMICAEL: - (Bashai). On 1956 he was elected to the E. A. representing AkeleGuzai district for U. P.

HABTEMARIAM NUGURU: - (Abba) b. in Keren 1922. Elected to the Eritrean Assembly representing the Anagir, Afelba, Arfe Grotto, and Quolla Serae District for the Unionist Party.

HADGEMBES KUFLOM: - (Kegn.) b. In Gura’ 1895.(son of Bashai Kuflom Gilai) elected to the Eritrean Assembly representing Dekki Sheh’ai, Dekki AdMacom, Mereta Qeih district for U. P.
HADGU GHILAGABER HAPTEZION: - (Cavaliere later Deghiat) b. in Zighib (Saharti/Hamasien) 29-10-1894. On 26 March 1952 he was elected to the Eritrean Assembly, representing the Saharti, Lamza, Seleste Weqerti, Mai habar, Nefasit, Embatcalla district for the U. party. Executed by elf in 1967 in Asmara at Bar Esposito.

HAGOS WEDI DEKEMHARE: - (NOTORIOUS SHIFTA)

AGOS GHEBRE:- (Deg.) b. in Keren 1896. (He was born to Kentiba Ghebre of Melazanai- Shioatte Anseba).

HAGOS REDDA: -

HAGOS SEREKE: - (Azm.) Hamasien Division. (The Shifta From Anseba)

HAGOS TEMNEWO:

HAILE TESFAMARIAM: - (Azm.) b. in Addi Quala 1892. (He was born to Deghiat Tesfamariam Tesemma). He became of the prominent founder and supporter of Unionist Party of who’s was president of Serae branch. Sixty-five years of age. Formerly chief of Mai Tzada. Dismissed for incompetence in 1943 and replaced by Dejach Woldegherghis Kahsai. Has many connexions in the Tigrai and is persona grata at Addis Ababa. President of Serae branch of the Unionist Party. A sly intriguer who is suspected of instigating shifta activities in the Serae for political and personal reasons

HAILE TUCCU: - (Blatta) b. in Toconda 1908. (He served the transport company S. A. T. A. E. & S. A. A. N. E. as general director.

HAILE NEGUSSE: - (Azm.) b. Assetah 1898, from Azmach Negusse Tesfayohannes.

HAPTEZGHI OGBAZGHI: - (Blatta) b. in Asmara 28-09-1917. (He was born to Blatta Ogbazghi Guangul Kantiba Habtai Guangul the chieftain of Haddish Addi/Dekki Digna). On 26 March 1952 he was elected to the Eritrean Assembly representing Haddish Addi- Dekki Digna district for U. P.

HAREGOT ABBAI: - (Fit. Later Deg.) b. in Asmara 7-05-1909. (He was born to BahreNegasi Abbai Habtetzion whose family traces from Geza Ashme’e). Fit. HAREGOT Abbai was, as noted earlier, a founding member of the original Mahber Fiqri Hager and made a great deal money from public transportation business between Asmara and Massawa. A shrewd and capable politician and businessman, he later became identified, through association and marriage, with the Ethiopian royal family and with leading members of the Shoan aristocracy. He became of the prominent founder and supporter of the Unionist Party of whose Supreme Council was a general secretary until 1946. On 26 March 1952, he was elected to the Eritrean Assembly, representing the Kebabi, Dekki Sheh’ai, for the Unionist party. HAREGOT Abbai had a near-monopoly of public transportation in Eritrea in the late 1940s. During the Haile Sellasie period, he became mayor of Asmara, the capital of Eritrea. His son, Seyum HAREGOT, a graduate of Harvard Law School, was a cabinet minister in Haile Sellasie’s government. With the coming of the Derg in 1974 he was imprisoned and later sent into exile. The Military Government the Derg imprisoned Deghiat HAREGOT Abbai from 1975 in Addis Abeba.

ISSAYAS GHEBRE SELLASIE: - (Col./GENERAL) Graduating from Swedish Mission School and went to Ethiopia in the late 1920s to pursue his education. In the early 1930s Emperor Haile Sellasie had opened the Holeta Military Academy where Issayas became a student. When the Italians invaded Ethiopia and Haile Sellasie went into exile, Issayas stayed in the country and distinguished himself as anti-Italian guerrilla leader. Upon Haile Sellasie’ return, Issayas became a high-ranking officer in the Ethiopian armed forces. In 1943 when the Tigrai Woyane revolt broke out, because of his field experience he was sent to Tigrai as second in command. But his effort to crush the rebellion came to no avail as he captured by the rebels. After his realise he chose to go back to Asmara, Eritrea.

IDRIS OMER KEKIA: - b. in Hirghigo 1923. Member of Supreme Council of the U. P. and from 1946 he served the party as casher.

YOSEEF MUHTZUN: - b. in Keren ( from Zaul).

MAASCIO BEIN: - (priest/ Keshi) Rep. Asmara Division.

KIDANE HABTY : - (Deghiat.)

KIDANE MARIAM : - (Balambaras.)

KINFU KIDANE: - (Azm.)

MAHARI WOLET: - (Fit.) b. in Zaghir (Karneshim) 1904. He descends from Ato Abbi from Adiabo. On 26 March he was candidate to be elected to the Eritrean assembly representing Medeber quarter (Asmara) for U. P.

MARKOS (Abuna): - b in Saac (Decamere) 1884 to Ghebreamlakh Tesfazghi.

MAMMO GHEBREKRISTOS: - (Deg.) b. In Zeazega Hamasien. He was born to Deghiat Ghebrekristos Habtesullus.

MELLES TESFAI: -

MENGHISTU KIFLAI: - (Police off.) b. in Maado (Serae)

MENGHISTU ISHAQ: -(Memhr) b. in Shuma Negus Tahtai, 9-03.1911. He was born to Ishaq Teweldemedhin.

MESFEN GHEBREHIWET: - b. in Zagher (Karneshim) 1918. On 1952 was elected to the Eritrean Assembly representing Medeber quarter for the U. P. He served as Chief Secretary 1952-1954.

MIKAEL TEMMANOM: - (Deghiat)

MISGHINNA ALMEDOM: - (Ato)

MISGHINNA GHEBREZGHI: - (Ato)
SIUM MISGHINNA: - (Ato) Baker & Business man active member of unionist party, His Brother Teklab Misghinna former fighter and member of the EPLF now is a Director General in the Agriculture Ministry and member of the Pfdj.
MISGUN BOKHRU: - (Ato) elected 1956.

MI’TELKA: - (Graz.)
NEGA HAILESELLASIE (COL) Born 1912. Shoan. Educated in Ethiopia and in France. Speaks French, a little English. During Italian occupation of Ethiopia went to the Sudan; returned to Ethiopia 1941. Was Secretary-General of Ministry of War and later Director of Public Security. In March 1946 appointed Ethiopian Government Liaison Officer in Asmara.

NEGA NAIZGHI: - (Ato) (Rep. Serae Division).

NEGASH BARIAZGHI: - (Fit.) (Akele-Guzai Division).

NEGASH BERACHI: - (Graz.)

OGBE HAILE: - (Ato) Serae Division.

REDA GUANGUL: - (Azm.) (Rep. Akele Guzai Division)

SEBAHTU BAIRU: - (Azm.) b. in Monoxeito 1897

SALEH AHMED KEKIA: - (Pascia) b. in Hirghigo 1904. . On 26 March 1952 he was elected to the Eritrean Assembly representing Hirghigo and Zula districts for U. party, and from December 1946 he served as vice president of the Unionist party.

SAMUEL GHEBREYESUS Born 1908 in Hamasien. Educated at Swedish Mission School, Asmara, in Addis Ababa at the American Mission in Japan and at the Lutheran School, Madras. Returned to Ethiopia in 1936; captured by the Italians on suspicion of being involved in Graziani bomb incident and sent to Italy where he was imprisoned for seven years. Released by British in 1943 and returned to Ethiopia. Employed in various ministries, including Ministry for Foreign Affairs. Came to Asmara August 1948 as secretary to Colonel Negga. Speaks fluent English. Not unnaturally is violently anti-Italian

SOLOMON ABRAHA: - (Deghiat) b. in Asmara, in 1944 he was one of the leading members of ANDENET party (The Unionist Party). In 1960s he became Governor of Wollo Province. As ANTI FEDERALIST PRO-ETHIOPIAN he served the Crown well. Under his administration Wollo became the poorest province of Ethiopia. Because of his administration many Wollo people died from hunger. In 1975 was arrested and executed by the military government the Derg. He is the uncle of Issayas Afewerki (The President of Eritrea)

SOLOMON TEKLE: - (Fit /Deg)
SOLOMON HAILEMELOKOT: - (Ato) (Rep. Asmara Division).

TECLE SEREKE: - (NOTORIOUS SHIFTA)

TECLE WELDEGHEBRIEL: - (NOTORIOUS SHIFTA)

TECLE MARIAM TECLE: - (Keshi/Priest) b. Daraconat

TECLE WELDEGHIORGHIS: - (NOTORIOUS SHIFTA)

TEDLA BAIRU UQBIT: - (Memhr) b. in Gheremi Karneshim 27.03.1914. He became one of the prominent founders of the Mahber Fikri Hager and in 1946 the unionist party. On 26 March 1952 he was elected to the Eritrean Assembly representing Karneshim district for U. party, and on 29 April 1952 he was elected as the CHIEF EXECUTIVE of the Eritrean Government.

TEDLA UQBIT: - (General/ Police forces)

TEKESTE HAILE: - (NOTORIOUS SHIFTA) FROM HAMASIEN

TEGHEGNE MENGHISTU: - (Balambaras)

TESFAGHIORGHIS GHEBRTINSAE

TEMERTZA OGBAZGHI: - Leader of the Women’s Unionist Party. (Throughout the federation period, a committee of three women led this women’s branch)

TESFAI ABRAHA

TESFAI BERACHI

TESFAI BERHANE

TESFAI HABTE: - (Notorious Shifta) Brother, of EMBAYE HABTE then the leading official of the Keren branch of the Unionist Party later became a cabinet minister in the Ethiopian government.

TESFAJOHANNES MAASCIO

TESFAMARIAM FESSAHAIE

TESFAMICAEL OGBAI

TESFAMICAEL WERKE: - (Graz. / Deg.) b. in Addi Quala 1898. On 26 March 1952 he was elected to the Eritrean assembly representing Asmara Mercato quarter, and on 1956 (Rep. Serae Division).

TEWELDEBERHAN GHEBREMEDHIN: - (Journalist) b. in Saganeiti 1919

TEWELDEMEDHIN: - ( Azmach)

TZEGGAI TEFERRI: - ( Bashai)
WOLDEGHERGHIS KHAHSAI (Graz. / Deg.) Sixty-fi\\\\\\\\\\\\\\\'ve years of age. District chief of Mai Tzada (Serae Division).

WELDEYOHANNES GHEBREZGHI: - (Kegn.) b. in Addi Wegri. On 26 March 1952 he was elected to the Eritrean Assembly representing Addi Wegri and Tera Imni districts for the Unionist party.

WELDEGHEBRIEL MUSA’IZGHI - ()

WELDEMICAEL BERACHI: - (Azm.) b. Addi Felesti. On 26 March he was elected to the Eritrean Assembly representing Sefa’a, Liban, and Habela districts for the Unionist party.

WEREDE BEIN: - (Bashai) b. in Shuma Negus La’lai 1909. On 26 March he was elected to the Eritrean Assembly representing Dembezan /Hamasien district for the Unionist party.

WOLDU WELDEMIKAELE: - (Deghiat.)

ZEROM KIFLE : - ( Azm. / Deg.) b. In Saganeiti 1903. Member of the Central Committee of Unionist Party. Killed by the E. L. F. military command 1967 while he was in one Italian Bar (Bar Esposito).





COMPOSITION OF PATRIOTIC ASSOCIATION FOR THE UNION OF ERITREA WITH ETHIOPIA:

ETHIOPIA OR DEATH (ITYOPIA WEI MOT).

“THE UNIONIST PARTY”


A. THE PRESIDENCY

RAS CHIDANEMARIAM GEBREMESKEL, HONORARY PRESIDENT.
DEGHIAT BEYENE BERACHI,PRESIDENT.
PASHA SALEH AHMED KEKIA, VICE PRESIDENT.

B. THE CENTRAL COMMITTEE

ASMARA

FIT. GHEBREMARIAM CASSA
KEGN. GEBRESELLASIE TAMENU
KEGN. GOBRU NEGUSSE
AZM. KINFU KIDANE
BAL. TEGEGNE MENGUSTU



HAMASIEN

BLATTA DEMSAS WOLDEMIKAEL
FIT. HADGU GHILAGABER
DEG. HAGOS GHEBRE
BLATTA MEBRAHTU GENETEW
ATO MISGHINNA GHEBREZGHI
ATO SALOMON MERSAA

SERAE

DEG. BERHANE GHIRMATZION
GRAZ. TESFAMIKAEL WERKE
BASHAI WOLDU WELDEMICAEL

AKELE GUZAI

KEGN. HAGOS REDDA
FIT. GHEBREMESKEL WOLDU
AZM. GHEBREMIKAEL GURMU
BASHAI TZEGGAI TEFERRI
AZM. ZEROM KIFLE

KEREN

DEG. ARAIA WASSIE

C. THE SECRETARIAT

ATO TEDLA BAIRU, SECRETARY
SAID AHMED HAYOUTY, VICE SECRETARY
FIT. TAHA ADEM, TREASURER
FIT. HAREGOT ABBAI, VICE TREASURER



by J. Y. Aberra.
(The composition of ANDENET PARTY is taken From the “Eritrea Weekly News,” March 8, 1947).

Sources
ALDO PUGLISI - CHI E’? DELL’ ERITREA Dizionario Biografico 1952 Agenzia Regina - Asmara
G. K. N. TREVASKIS - ERITREA - A COLONY IN TRANSITION: 1941 – 52 OXFORD UNIVERSITY PRESS LONDON - NEW YORK – TORONTO 1960
Dr. JORDAN GHEBRE-MEDHIN - PEASANTS AND NATIONALISM IN ERITREA
A CRITIQUE OF ETHIOPIAN STUDIES ISBN: 0-932415-38-5
Dr. TEKESTE NEGASH - ERITREA AND ETHIOPIA THE FEDERAL EXPERIENCE - Nordiska Africainstitutet, UPPSALA 1997


SOLOMON MERESAA: - (Ato)

YHDEGO GHEBRERUFAEL: - (Kegn.) (Rep. Serae Division).

:mrgreen:
ፍሱህ ቅንያትን ዋዜማን መዓልቲ ናጽነት ኤርትራና!!!


pushkin wrote:
27 Jan 2022, 16:07
በማህበረ አንድነት ተድራጅተው ያኔ በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ለአንድነት ድምፃቸውን ሰጥተው...
ኣንዳንድ ከዳተኛ ኤርትራውያን ቢኖሩም የማሕበሩ ኣብዛኛው ኣባላት እና መሪዎቹ ኣጋሜዎች እንደነበሩ ታሪክ በትክክል ኣስቀምጦታል።

Post Reply