Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9763
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ለእየሱስ ነዉ ወይስ ለባንዲራ ነዉ የምትሞተዉ?

Post by DefendTheTruth » 27 Jan 2022, 15:46

አማኝ ነኝ ከልክ መጀመሪያ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እሰዋለሁ ማለት ነበረብህ፣ እምነት ባንዲራ የለዉም፣ አሉ ቄሶቹ፣ እኔ አይደለሁም።

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለእየሱስ ነዉ ወይስ ለባንዲራ ነዉ የምትሞተዉ?

Post by Abere » 27 Jan 2022, 15:57

እምነት ባንዲራ ከሌለው፤ እርሱም የለበሰውን ካባ እና ቆብ አውልቆ ሙሉ ሱፍ በክራቫት ቀይሮ ሺክ ማለት ይችላል።ይኸ ድልብ ኦሮሙማ ነው። በ Affirmative action ያለችሎታው የተጠጋ ቀበኛ ካድሬ ነው።
DefendTheTruth wrote:
27 Jan 2022, 15:46
አማኝ ነኝ ከልክ መጀመሪያ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እሰዋለሁ ማለት ነበረብህ፣ እምነት ባንዲራ የለዉም፣ አሉ ቄሶቹ፣ እኔ አይደለሁም።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9763
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ለእየሱስ ነዉ ወይስ ለባንዲራ ነዉ የምትሞተዉ?

Post by DefendTheTruth » 27 Jan 2022, 16:27

Abere wrote:
27 Jan 2022, 15:57
እምነት ባንዲራ ከሌለው፤ እርሱም የለበሰውን ካባ እና ቆብ አውልቆ ሙሉ ሱፍ በክራቫት ቀይሮ ሺክ ማለት ይችላል።ይኸ ድልብ ኦሮሙማ ነው። በ Affirmative action ያለችሎታው የተጠጋ ቀበኛ ካድሬ ነው።
DefendTheTruth wrote:
27 Jan 2022, 15:46
አማኝ ነኝ ከልክ መጀመሪያ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እሰዋለሁ ማለት ነበረብህ፣ እምነት ባንዲራ የለዉም፣ አሉ ቄሶቹ፣ እኔ አይደለሁም።

አበረ፣ አንድ አባበል ት ዝ አለኝ።

አንዱ ብልጥ ሰዉ ገንዘቤን የበለዉ ራሱ ይለፈልፋል ፣ እናነተ ዝም በሉ ስል፣ በለ ጉዱ ዘሎ ውጣ ና ታዲያ እኔ ምቼ ለፈለፍኩኝ ብሎ ቁጭ አለ ይባለል።

ብልጡም ሰዉዬ፣ አይ ተዉ፣ አንተ በለዉለታዬ ነህ ብሎ ቁጭ አለ አሉ።

አንተም ፖሊሶቹን ጥሩ ረድተሃል ፣ መስጋና ይገባሃል ።

Thanks!

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ለእየሱስ ነዉ ወይስ ለባንዲራ ነዉ የምትሞተዉ?

Post by TGAA » 27 Jan 2022, 19:39

DefendTheTruth wrote:
27 Jan 2022, 15:46
አማኝ ነኝ ከልክ መጀመሪያ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እሰዋለሁ ማለት ነበረብህ፣ እምነት ባንዲራ የለዉም፣ አሉ ቄሶቹ፣ እኔ አይደለሁም።

መቼም ትላንት አለተወለድክም ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያን ባንዲራ ስታውለበልብ እየሱስን ከድታ እንዳልሆነም ታውቃለህ ታዲያ ይህንን የጎንዮሽ ታኮ ለምን ይዘህ ትመጣለህ ? ግልጽ ነው፡ ባንዲራ ይዛችኋል ብሎ ሰው የሚገሉትን ሀሳብ ስለምትጋራ ነው፡ : ግን የዚህ ሀሳብ አራማጆች ትልቅ ስህተት በሌላ እምነት ፖለቲካ እየከተታችሁ፡ህዝቡን ለአመጽ ይያዘጋጃችሁት መሆኑን አለማወቃችሁ ነው፡ የፕሮቴስታንትም ፡የእሬቻ አክባሪዎች ወይም የሌሎች ሀይማኖቶች ምን ይዛችሁ ወጣችሁ ብሎ የሚያስቸግራችሁ ኦሮቶዶክስ የለም፡ነገር ግን በፕሮቴስታንት/ በኦሮሙማ የታጨቀው የአብይ መንግስት ሆነ በየጫካው የሚተራመሰው ኦነግም ኦርቶዶክስን ማሳደድ በዚህ ሶስት አመት ተያየዘውታል ፡ እንዴት እንደሚያልቅ አብረን የምናየው ነው ፡ ለብዙ ዘመናት ከማንም በፍት የነበረቸው ኦሮቶዶክስ ትግስት እንጂ ከማንም የማያንስ ሀይል አላት፡ ምእመናዎቿንም መከላከል ትችላለች፡ በሀይማኖት እሳት መጫወቱ ግን ቢያበቃ ጥሩ ነው፡ የፖለቲካ አሽሙሩም ጭምር ፡አንድ ካድሬ ቄስ ሀይማኖቱን አይወክልም፡ በወያኔ ጊዜ ፓፓሱ ሳይቀሩ ካድሬ ነበሩ ፡ ይህንን የሰፈር ቄስ እንደማስረጃ ማቅረብህ ምን ለማለት ነው? ስንተዋወቅ አንተናነቅ ፤ መልክትህ ፖለቲካዊ ነው ፡ ጥያቄው ግን እመነታዊ ነው ስለዚህ ሁለቱን ስንነጥል ብቻ ነው እውነተኛ ሰላም የምናገኘው፡ ሰላም እንደ ግብ እስከተፈለገ ድረስ ፡ እምነትን ፖለቲካዊ ከማድረግ እምነትን ለአማኙ መተው ነው፡ በእምነቱ ሰው ሲገፋ ይጠነክራል እንጂ ወደኋላ አይልም::

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ለእየሱስ ነዉ ወይስ ለባንዲራ ነዉ የምትሞተዉ?

Post by kibramlak » 28 Jan 2022, 06:43

Defend The አባ ሌባ Tribe,

1) ለእምነቱ ከሆነ ያንተ እሬቻ ምን ይሰራል አዲስ አባባ ጨሌ መጣያና ቆሪጥ በሌለበት ?
2) ኦርቶዶክስ እምነት ብቻ አደለም ሀገርም ናት፣ እነ አቡነ ጳውሎስ በጣሊያን ወረራ ስለምን ይመስልሀል ራሳቸውን የሰውት ? ኦርቶዶክስ በ 3 አመት ስለጨሌ እያጓራች አደለም የተመሰረተችው፣፣ ይህን የሀገር ሰንደቅ ይዛ ተሰውታለች፣፣ ንfበጣም ሁላ ስለ ታሪክ ምን ታውቃላችሁና ፣ ወያኔ ከጋታችሁ ባሻገር

DefendTheTruth wrote:
27 Jan 2022, 15:46
አማኝ ነኝ ከልክ መጀመሪያ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እሰዋለሁ ማለት ነበረብህ፣ እምነት ባንዲራ የለዉም፣ አሉ ቄሶቹ፣ እኔ አይደለሁም።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9763
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ለእየሱስ ነዉ ወይስ ለባንዲራ ነዉ የምትሞተዉ?

Post by DefendTheTruth » 02 Feb 2022, 16:43

kibramlak wrote:
28 Jan 2022, 06:43
Defend The አባ ሌባ Tribe,

1) ለእምነቱ ከሆነ ያንተ እሬቻ ምን ይሰራል አዲስ አባባ ጨሌ መጣያና ቆሪጥ በሌለበት ?
2) ኦርቶዶክስ እምነት ብቻ አደለም ሀገርም ናት፣ እነ አቡነ ጳውሎስ በጣሊያን ወረራ ስለምን ይመስልሀል ራሳቸውን የሰውት ? ኦርቶዶክስ በ 3 አመት ስለጨሌ እያጓራች አደለም የተመሰረተችው፣፣ ይህን የሀገር ሰንደቅ ይዛ ተሰውታለች፣፣ ንfበጣም ሁላ ስለ ታሪክ ምን ታውቃላችሁና ፣ ወያኔ ከጋታችሁ ባሻገር

DefendTheTruth wrote:
27 Jan 2022, 15:46
አማኝ ነኝ ከልክ መጀመሪያ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እሰዋለሁ ማለት ነበረብህ፣ እምነት ባንዲራ የለዉም፣ አሉ ቄሶቹ፣ እኔ አይደለሁም።

I heard about Abune Petros, not sure about Abune Paulos, the former was martyred while defending the sovereignty of his mother land, which is an heroic act by all standards.

Sovereign is somebody which is ruled by its own laws and no one else is imposing anything on it from outside, that is what Abune Petros defended.

The whole is sovereign when the parts are also sovereign, the constituencies, without which sovereignty can't be aclaimed.

Ethiopia is sovereign when all its constituent parts are sovereign, regardless of where and when they existed. The federal states in Ethiopia needs to be sovereign (free of imposition from outside, I don't mean they are free of the federal system here) for Ethiopia to be truly sovereign and I think the current legislation in the country also stipulates this clearly enough. I don't know why you should feel yourself so unsecure, unless you have got something else to pursue under a cover of political freedom.

The problem here is there are people who want to run around and wish to dictate their will on others, disregarding the sovereignty of the country itself, risking instability in the country at the same time.

Abune Petros would have defended this core principle if he were alive today, not your mumbo jumbo in the name of political activism.

Post Reply