Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33103
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

^^^(((JUST IN)))^^^!!! WEEY GUUD !!! Ethiopia !!!

Post by tarik » 26 Jan 2022, 13:54

Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
501fhhf36onso3hl64e5 ·
President Sahlework Zewde has given appointments to different ambassadors
*****************
(E P D)
The office of the president announced that President Sahlework Zewde has appointed various ambassadors.
According to the secretariat, the president gave the 16th ambassador with full power and 11th ambassador appointments.
President Sahle Work Zewde has given the appointment of ambassador and ambassador to different individuals based on Article 71 of the constitution.
And also based on this:-
1/ Mr. Tefera Derbew
2/ Mr. Dessie Dalke
3/ Sileshi Bekele (Dr)
4/ General Bacha Debele
5/ General Hassan Ibrahim
6/ Mrs. Shitiye what do you say
7/ Professor Fikadu Beyene
8/ Mr. Reshad Mohammed
9/ Ambassador Jemal Beker
10/ Mr. Faisal Oli
11/ Mr. Esayas Gota
12/ Mr. Tsegab Kibebew
13/ Mr. Tafa Tulu
14/ Degenet Teshome (Dr)
15/ Mr. Daba Debele
16/ Mr. Fikadu Beyene has been appointed as the ambassador of full power.
In addition, it's a good way to
1/ Mr. Asaye Alemayehu
2/ Mr. Hailay Berhane
3/ Mr. Awol Wegris
4/ Mrs. Mazarnesh Mesaret
5/ Mr. Anteneh Tariku
6/ Mr. Aklilu Kebede
7/ Mr. Said Mohammed
8/ Mr. Joseph Kasaye
9/ Mr. Zelalem Birhan
1 ዐ/ Mrs. Firtuna Dibako
11/ The Presidential Office has announced that Mr. Workalemahu Desseta has been appointed as an ambassador.
The appointment the president gave is based on Article 71 of the Constitution of the FDRE.

Naga Tuma
Member+
Posts: 5497
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ^^^(((JUST IN)))^^^!!! WEEY GUUD !!! Ethiopia !!!

Post by Naga Tuma » 27 Jan 2022, 21:55

ይህን ዜና ሳነበዉ ኣንድ ጥያቄ መጣብኝ። ለምንድነዉ ዶክተር ስለሺ በቀለ ከቢሮክራሲ ተላቆ ወደ ኣካዳሚ ወይም ምርምር ተመልሶ የማይረጋዉ?

ፍላጎቱን እኔ የበለጠ ማወቅ ኣልችልም። ዕዉቀቱን እና የስራ ልምዱንም ማሳነስ ኣይቻልም። ለዕዉቀቱ እና የስራ ልምዱ የኣካዳሚዉ ወይም ምርምር መስኮች የበለጠ ፍሬ ኣያስገኙም ወይ የሚል ጥያቄ ብቻ ነዉ ያለኝ።

የታላቁ ህዳሴ ግድብን ዉሃ ሙልት ዜና ሳነብ እና ሳይ በዜናዉ ተደስቼ የሞላዉ ዉሃ ቀለም አሳስበኝ። ድሮ የማዉቀዉን የሰነፍ መሃንዲስ ቀልድ ኣስታዉሼ እራሴን እንደ ሰነፉ መሃንዲስ ኣይቼ ሀሳቤን ከማካፈል ተቆጠብኩኝ።

የሰነፉ መሃንዲስ ቀልድ ፋክተር ኦፍ ሴፍቲ የሚባል የፈጠረ ነዉ። ጎበዝ መሃንዲስ በያዘዉ መስክ ሙያዉን በጥልቀት የተማረ ነዉ። ምህንድስና በርካታ መስኮች ኣሉት። መሰረት፣ መንገድ፣ ግድብ፣ ድልድይ፣ ምሶሶ እና ማገር መስራት፣ ከርሰ ምድር ማጽዳት የምህንድስና መስኮች ናቸዉ።

ለምሳሌ ያህል ጎበዝ መሃንዲስ የድልደይን አሰራር ኣጥንቶ ተዘጋጅቶ ይጨርሳል። ሰነፉ መሃንዲስ የጎበዙን መሃንዲስ ዲዛይን ካየ በሁዋላ ኣንድ ተሽከርካሪ ያምያሻግረዉን ድልድይ ሁለት ተሽከርካሪዎች በኣንዴ ከመጡ ሁለቱንም የምያሻግር ኣድርግ ይለዋል። ቀልዱ ፋክተር ኦፍ ሴፍቲ የተባለዉ ይህ ሆኖ ሳለ የጎበዙ መሃንዲስ ልፋት ተዘንግቶ የሰነፉ መሃንዲስ ፋክተር ኦፍ ሴፍቲ ፈጠራ ይወደሳል ነዉ። የኮሌጅ ቀልድ ነዉ።

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የዉሃ ሙልት ዜና ስሰማ እንደ ሰነፉ መሃንዲስ ኣልሆንም ያሰኘኝ ዉሃ ዉስጥ ያየሁት ቀለም አፈርን ከመሸርሸር መጠበቅ መጀመር ከወዲሁ ነዉ ማለት ፈልጌ ነበር። ከኣንዴም ሁለቴ የመልካ ሰዲ ወይም ኣሚባራ ትልቅ መስኖ ፕሮጀክቶችን ችግር ኣስታዉሼ። መስኖ ፕሮጀክቶቹ ከተሰሩ በሁዋላ የአፈር ዉስጥ ጨዉ ኣስቸግሮ ከኣፍርካ የእድገት ባንክ ጭምር ገንዘብ ተፈልጎ ችግሩን ለመቅረፈ ጥረት ሲደረግ ኣይቻለሁ።

ከርቀት ሆኖ ሀሳብ መስጠት ኣያምርብኝም ብልም ይህን ዜና ስሰማ ኣገርሸብኝ። ኣምባሳደር ከመሆን የተለፋበት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ለወደፊት ደለል እንዳያስቸግር አፈር ጥበቃ ላይ የሚመለከተዉን የሃገሩን ከፈል ለማንቀሳቀስ ጥረት መጀመር ወይም ካለ መቀጠል የበለጠ ዉጤታማ ኣያደርግም ነበር ወይ ነዉ ዜናዉን ሳነብ የጠየኩኝ። ይህ ኣንድ ምሳሌ ነዉ።

Post Reply