Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

የትግራይ ኡናቶቻችን ለቅሶ ፥ ❰❰ ልጆቻችን አልተመለሱም❗ የት ገቡ❓❱❱

Post by Digital Weyane » 24 Jan 2022, 00:12

  • የትግራይ ህዝብ ልጆቻችን የት ገቡ በማለት በመጠየቅ ላይ ነው።
    ልጆቻችን የት ገቡ? አሁንም ኡንጠይቃለን፦ ኡስካሁን በዝምታ ቡዙ ወራት አለፈዋል። ልጆቻችን የት ገቡ?
    ጁንታው ከአማራና ከአፋር ክልሎች ዎደ ትግራይ ፈርጥጦ ሲገባ ልጆቻችን አልተመለሱም። የት ገቡ? ዊ ኒድ አንሠርሥ! :roll: :roll:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: የትግራይ ኡናቶቻችን ለቅሶ ፥ ❰❰ ልጆቻችን አልተመለሱም❗ የት ገቡ❓❱❱

Post by Zmeselo » 24 Jan 2022, 00:32

Digital Weyane wrote:
24 Jan 2022, 00:12
  • የትግራይ ህዝብ ልጆቻችን የት ገቡ በማለት በመጠየቅ ላይ ነው።
    ልጆቻችን የት ገቡ? አሁንም ኡንጠይቃለን፦ ኡስካሁን በዝምታ ቡዙ ወራት አለፈዋል። ልጆቻችን የት ገቡ?
    ጁንታው ከአማራና ከአፋር ክልሎች ዎደ ትግራይ ፈርጥጦ ሲገባ ልጆቻችን አልተመለሱም። የት ገቡ? ዊ ኒድ አንሠርሥ! :roll: :roll:

Mr. "Black & White" cares obviously a lot, about Tigrayan mothers. :mrgreen:

How tf is his name Edmond, btw? :lol:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራይ ኡናቶቻችን ለቅሶ ፥ ❰❰ ልጆቻችን አልተመለሱም❗ የት ገቡ❓❱❱

Post by Digital Weyane » 24 Jan 2022, 09:11

የጁንታው ወያኔ ካድሬ Sarcasm, አንድ ጥያቄ አለኝ።

ከኡናታቸው እቅፍ ኡየነጠቅክ ለጦርነት ያሰለፍካቸውን የትግራይ ህፃናት የት ገቡ?
:roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራይ ኡናቶቻችን ለቅሶ ፥ ❰❰ ልጆቻችን አልተመለሱም❗ የት ገቡ❓❱❱

Post by Digital Weyane » 24 Jan 2022, 10:40

ሁሉም ሰው ኡንደሚያውቀው ላለፉት ሃያ አመታት የወያኔ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ሰራዊት በፈረንጆች ትእዛዝ ትግራይ ላይ ሰፍሮ በነበረበት ጊዜ፣ የትግራይ ሴቶች ከኦሮሞና ከአማራ ወታደሮች በሺዎች የሚቆጠሩ ልጆች ወልደዋል።

በዚያን ጊዜ አንዲት የትግራይ ሴት ከአራት ኡስከ አምስት ልጆች ከተለያዩ አባቶች መውለድ የተለመደ ነገር ነበር። ኡንደ ታላቅ ሥልጣኔም ተደርጎ ይወሰድ ነበር።

ዛሬ በአሸባሪው ጁንታ ወያኔ የጥይት ማብረጃና ፈንጅ ረጋጭ ኡንዲሆኑ ከጦርነቱ ፊት ለፊት ኡንዲሰለፉ እየተደረጉ ያሉት እነኚሁ ከኦሮሞና ከአማራ አባቶች የተወለዱ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ናቸው።

ኤትኒክ ክሊንሲንግ ዎይም የዘር ማፅዳት ወንጀል ኡየተፈፀመ ነው። :evil: :evil: :evil:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራይ ኡናቶቻችን ለቅሶ ፥ ❰❰ ልጆቻችን አልተመለሱም❗ የት ገቡ❓❱❱

Post by Digital Weyane » 24 Jan 2022, 14:18

ዝም አልልም‼️ አልፈራም‼️ አሁንም እጠይቃለሁ... ➜ ልጆቻችን የት ገቡ❓ :roll: :roll:

Abdisa
Member+
Posts: 5733
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: የትግራይ ኡናቶቻችን ለቅሶ ፥ ❰❰ ልጆቻችን አልተመለሱም❗ የት ገቡ❓❱❱

Post by Abdisa » 24 Jan 2022, 16:08

Ask Aba Awash. He's will tell you what he did with the 11 year old child soldiers.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራይ ኡናቶቻችን ለቅሶ ፥ ❰❰ ልጆቻችን አልተመለሱም❗ የት ገቡ❓❱❱

Post by Digital Weyane » 25 Jan 2022, 02:37

ፃሕፃሕቲ ጁንታውያን ተሸኒፍኩም ጭራኹም ዶጉልኩም ላብ መቐለ ክትፍርጥጡ ከለኹም ለቶም ድራር ጥይት ዝገበርኩምዎም ዕሸላት ደቅና ሬስኦም ከየልዓልኩም ድራር አዛብእ ጌርኩምዎም። ዎር ክራይም!!! :evil: :evil:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራይ ኡናቶቻችን ለቅሶ ፥ ❰❰ ልጆቻችን አልተመለሱም❗ የት ገቡ❓❱❱

Post by Digital Weyane » 26 Jan 2022, 03:35

በዳያስፖራ የትግራይ ተወላጅ ሞታየት ያለበት፣ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: :cry:

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: የትግራይ ኡናቶቻችን ለቅሶ ፥ ❰❰ ልጆቻችን አልተመለሱም❗ የት ገቡ❓❱❱

Post by Weyane.is.dead » 27 Jan 2022, 20:07

There's something wrong in a society that doesn't know who their enemy is. Tplf vermin is the sole reason why Tigray is in such sorry state. Tigrayans need to wage war against tplf instead of dying in foreign land for nothing.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የትግራይ ኡናቶቻችን ለቅሶ ፥ ❰❰ ልጆቻችን አልተመለሱም❗ የት ገቡ❓❱❱

Post by Abe Abraham » 29 Jan 2022, 10:42

Digital Weyane wrote:
28 Jan 2022, 19:23
ልጆቻችን የት ገቡ? :evil: :evil:
የጁንታው መልስ ፥ እንደ ዕየት ታርደው ጠፉ ። ኻም ዕየት ተሓሪዶም ጠፊኦም ።

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራይ ኡናቶቻችን ለቅሶ ፥ ❰❰ ልጆቻችን አልተመለሱም❗ የት ገቡ❓❱❱

Post by Digital Weyane » 29 Jan 2022, 21:20

የጁንታ መሪዎች የአሥራ ስድስት አመቷ ወጣት ለሁለት ወራት ያህል የወሲብ ስሜት ማብረጃ አድርገው ሲጠቀሙባት ከቆዩ በኋላ በጦርነቱ ጊዜ ሁለት እግሮችዋን ስታጣ ጥለዋት ዎደ መቀሌ ፈረጠጡ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራይ ኡናቶቻችን ለቅሶ ፥ ❰❰ ልጆቻችን አልተመለሱም❗ የት ገቡ❓❱❱

Post by Digital Weyane » 04 Feb 2022, 15:12

ሕወሓት ልህዝቢ ትግራይ ሸዊዶምና!
ወይ አነ ሽዉድ፣ ልኸንቱ ልበልኩ ሽርጉድ።
:evil: :evil: :evil:
Please wait, video is loading...

Post Reply