ኢሳያስ ያኔ አብይ ቢከዳኝ ብሎ ብአዴንን እንደ ኢንሹራንስ በውስጠ ታዋቂ ይዞት ነበር፣ ቃለ መጠይቁ አሁን ኢንሹራንሱን መጠቀሙን ያሳያል።
ሶስት ሰአት የፈጀው ቃለ ምልልስ፣ ለኛ ኤርትራውያን ሳይሆን፣ ለብአዴን መልእክት ለመላክ ነበር። ብአዴን በራሱ የቆመበት ግዜ የለም - የህዝብ መሰረት ወይም የሃይል ሞኖፖሊ ስለሌለው። መጀመርያ በወያነ፣ ሲቀጥል በኦህዴድ፣ አሁን ደግሞ በህግደፍ ...
በቅርቡ ዶር ደብረፅዮን ኢሳያስ ተቀምጦ፣ ኢትዮጵያ ሰላም አታይም ብሎ ነበር። ፈዴራሉን አልፎ ብአዴን ከኢሳያስ ግንኙነት ቢቀጥል፣ አብይ ይህን የደብረፅዮን አመለካከት ወይም እምነት ሊጋራው...
እኛ ኤርትራውያን የሚበጀን በገዛ ህዝቡና በሌላ አገር ህዝብ እልፍ አእላፍ ህይወት የሚቆምርን ይህን ስርአት መናድና እውነተኛ የህዝቦች ወዳጅነት ማስቀጠል ...
Loading ...