Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ሄርሚ ዛሬ የት ነች? …ምንስ ጎበኘች? - Zemedkun Bekele - ነጭ ነጯን

Post by sarcasm » 22 Jan 2022, 12:46

የአንድ ትግራዋይ ድጋፍ ዋጋ ሲመነዘር

"…ኧረ የመረጃ ያለህ…”

"…የዐብይ አሕመድ ሚድያዎች ዛሬ ቀኑን ሙሉ ስለ ሄርሚ ምንም ዓይነት መረጃ ሳይሰጡን ዋሉ እኮ። ሃይ ምንደነው ሳ! ነውር አይደለም እንዴ?

"…ሄርሚ ምሳዋን በላች ወይ? …ቡናስ ጠጣች ወይ?
በህዝብ ገንዘብ የሚተዳደሩ የመንግሥት ሚዲያዎች የሄርሚን ውሎና አዳር ተከታትለው ሊዘግቡልን ይገባል። እደግመዋለሁ… ሄርሚ ዛሬ የት ነች? …ምንስ ጎበኘች? ማንስ ጎበኛት? ሂኢ…

Please wait, video is loading...

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: ሄርሚ ዛሬ የት ነች? …ምንስ ጎበኘች? - Zemedkun Bekele - ነጭ ነጯን

Post by sebdoyeley » 22 Jan 2022, 12:50

I believe she is in the Shabia raised Almeda textile factory in Tigrai, :lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 11553
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሄርሚ ዛሬ የት ነች? …ምንስ ጎበኘች? - Zemedkun Bekele - ነጭ ነጯን

Post by Selam/ » 22 Jan 2022, 14:24

She’s also planning to visit the TPLF rats in Mekelle. Any reception in the making? :mrgreen:
sarcasm wrote:
22 Jan 2022, 12:46
የአንድ ትግራዋይ ድጋፍ ዋጋ ሲመነዘር

"…ኧረ የመረጃ ያለህ…”

"…የዐብይ አሕመድ ሚድያዎች ዛሬ ቀኑን ሙሉ ስለ ሄርሚ ምንም ዓይነት መረጃ ሳይሰጡን ዋሉ እኮ። ሃይ ምንደነው ሳ! ነውር አይደለም እንዴ?

"…ሄርሚ ምሳዋን በላች ወይ? …ቡናስ ጠጣች ወይ?
በህዝብ ገንዘብ የሚተዳደሩ የመንግሥት ሚዲያዎች የሄርሚን ውሎና አዳር ተከታትለው ሊዘግቡልን ይገባል። እደግመዋለሁ… ሄርሚ ዛሬ የት ነች? …ምንስ ጎበኘች? ማንስ ጎበኛት? ሂኢ…

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ሄርሚ ዛሬ የት ነች? …ምንስ ጎበኘች? - Zemedkun Bekele - ነጭ ነጯን

Post by sarcasm » 23 Jan 2022, 18:09

የአንድ ትግራዋይ ድጋፍ ዋጋ ያልገባው ሰገጤ :mrgreen:

ይህ ጦርነት ከተጀመረ ጀምሮ ለሀገሬ በማህበራዊ ሚዲያ (በፌስቡክ፣ በቲዊተር እና ቴሌግራም) ያለ እንቅልፍ ታግያለሁ። የለፋሁት ለኢትዮጵያ ሀገሬ ነው። እውቅና መንግስት እንዲሰጠው አልጠብቅም። ዛሬ ምሽት ለሙዚቀኞችና ለሚዲያዎች እውቅና መሰጠቱ የሚበረታታ ነው። በማህበራዊ ሚዲያ እጅግ ለደከሙም እውቅና መሰጠት ነበረበት። የሚገርመው የቲዊተር ትግሉን በመጨረሻ የተቀላቀለችው ሄርሜላ አረጋዊ መሬት አይንካሺ አይነት እውቅና ሲሰጣት (አይገባትም እያልኩ አይደለም) በትግሉ አብሯት የነበርን ነገሩን በትዝብት አልፈነዋል። ሁሉ ለሀገር እንጂ ለመንግስት አልነበረም። ዛሬ እውቅና የተሰጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

Post Reply