Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 936
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
-
Contact:
Post
by Assegid S. » 17 Jan 2022, 13:58
አጨብጫቢው ዲያስፓራ ቢገባውም ባይገባውም ትናንትና ጥፍሩ እስኪነቀል ድረስ ሲያጨበጭብ አምሽቷል
ከሰዓታት በፊት እንደሰማሁት … ጠቅላይ ሚንስትሩ፦
- (ደቂቃ 22:00) እስረኞቹ "ከእኔ በላይ የሰደቡት የለም፤ ስለዚህም በመፈታታቸው ከእኔ በላይ የመናደድም ሆነ የመበሳጨት መብት ያለው ዜጋ መኖር የለበትም ነበር " የሚል ለዛ ያለው ንግግር ተናግረዋል። በህወሃት ምላስ የጎደፈ ስም - በህወሃት እርሳስ ከጠፋ ነፍስ ጋር እንዴት ሊወዳደር ይችላል? የሚፈቱትን እስረኞች ስም ዝርዝር አመጣልን ያሉን ዐቃቤ ሕግ … "ጠቅላይ ሚንስትርን መሳደብ ደሀን ከመግደል፣ ህፃናትን ከመድፈር በላይ ወንጀል ነው" የሚል ህግ ደንግጓል ማለት ነው?
- (ደቂቃ 48:00) የእስረኞቹን መፈታት ተከትሎ የተከሰተውን የደጋፊዎች ተቃውሞ ከእንግሊዝ የእግር ኳስ ክለቦች ጨዋታ ጋር በማወዳደር "ተቃውሞአችሁ ልክ የማንችስተር ክለብ ሲሸነፍ የለበሰውን የማንችስተር ማሊያ (መለያ) አውልቆ እንደሚወረውር ደጋፊ ያለ … ትንሽ ተግባር ነው" ሲሉ ኮንነዋል።
ሲጀመር፦ የእግር ኳስ ጨዋታ ሽንፈቱን ንዴት - ወንጀለኛ እስረኛ ከመፍታት ተቃውሞ ጋር ማወዳደር በራሱ ትልቅ ስህተት ነው። በግድ እናወዳድረው ካልን ደግሞ፦ በክህደት ማልያውን (መለዮውን) ቀይሮ ለተቃራኒ ቡድን የተሰለፈ አምበል እንጂ፥ በመሸነፍ ንዴት ማልያውን አውልቆ የወረወረ ደጋፊ የለም። ኣንድ ተወዳጅ (ተደጋፊ) የነበረ የማንችስተር ክለብ የቡድን መሪ ማልያውን ቀይሮ ለአርሴናል ቢጫወት፥ ስለተወደድ ብቻ የማንችስተር ደጋፊም ተገልብጦ አርሴናል'ን መደገፍ አለበት ነው የሚሉን?
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5626
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 17 Jan 2022, 14:24
I heard him say also that God wants him to release them . The more he tries to explain away why he released the scum of the earth weyane criminals , he kept sounding incredibly ridiculous . Just shut up and move on .
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 11101
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 17 Jan 2022, 14:46
TGAA !? you are killing me in laughter
What kind of God is whispering into his ear to release Sebhat Nega and Jawar Mohammed who killed innocent people and destroyed houses of worship? Should be that demon cult of ጴንጤ
This is the Karate man ነብዩ ጩፋ style politics, truly.
TGAA wrote: ↑17 Jan 2022, 14:24
I heard him say also that God wants him to release them . The more he tries to explain away why he released the scum of the earth weyane criminals , he kept sounding incredibly ridiculous . Just shut up and move on .
-
ZEMEN
- Member
- Posts: 2492
- Joined: 27 Jun 2011, 14:37
Post
by ZEMEN » 17 Jan 2022, 14:54
Assegid S. wrote: ↑17 Jan 2022, 13:58
አጨብጫቢው ዲያስፓራ ቢገባውም ባይገባውም ትናንትና ጥፍሩ እስኪነቀል ድረስ ሲያጨበጭብ አምሽቷል
ከሰዓታት በፊት እንደሰማሁት … ጠቅላይ ሚንስትሩ፦
- (ደቂቃ 22:00) እስረኞቹ "ከእኔ በላይ የሰደቡት የለም፤ ስለዚህም በመፈታታቸው ከእኔ በላይ የመናደድም ሆነ የመበሳጨት መብት ያለው ዜጋ መኖር የለበትም ነበር " የሚል ለዛ ያለው ንግግር ተናግረዋል። በህወሃት ምላስ የጎደፈ ስም - በህወሃት እርሳስ ከጠፋ ነፍስ ጋር እንዴት ሊወዳደር ይችላል? የሚፈቱትን እስረኞች ስም ዝርዝር አመጣልን ያሉን ዐቃቤ ሕግ … "ጠቅላይ ሚንስትርን መሳደብ ደሀን ከመግደል፣ ህፃናትን ከመድፈር በላይ ወንጀል ነው" የሚል ህግ ደንግጓል ማለት ነው?
- (ደቂቃ 48:00) የእስረኞቹን መፈታት ተከትሎ የተከሰተውን የደጋፊዎች ተቃውሞ ከእንግሊዝ የእግር ኳስ ክለቦች ጨዋታ ጋር በማወዳደር "ተቃውሞአችሁ ልክ የማንችስተር ክለብ ሲሸነፍ የለበሰውን የማንችስተር ማሊያ (መለያ) አውልቆ እንደሚወረውር ደጋፊ ያለ … ትንሽ ተግባር ነው" ሲሉ ኮንነዋል።
ሲጀመር፦ የእግር ኳስ ጨዋታ ሽንፈቱን ንዴት - ወንጀለኛ እስረኛ ከመፍታት ተቃውሞ ጋር ማወዳደር በራሱ ትልቅ ስህተት ነው። በግድ እናወዳድረው ካልን ደግሞ፦ በክህደት ማልያውን (መለዮውን) ቀይሮ ለተቃራኒ ቡድን የተሰለፈ አምበል እንጂ፥ በመሸነፍ ንዴት ማልያውን አውልቆ የወረወረ ደጋፊ የለም። ኣንድ ተወዳጅ (ተደጋፊ) የነበረ የማንችስተር ክለብ የቡድን መሪ ማልያውን ቀይሮ ለአርሴናል ቢጫወት፥ ስለተወደድ ብቻ የማንችስተር ደጋፊም ተገልብጦ አርሴናል'ን መደገፍ አለበት ነው የሚሉን?
I think Abiy is more dangerous to Ethiopia than the evil TPLF it self. The more he open his mouth the more it gets idiotic. Single handily destroyed the #no more moment.
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 936
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
-
Contact:
Post
by Assegid S. » 17 Jan 2022, 14:58
TGAA wrote: ↑17 Jan 2022, 14:24
I heard him say also that God wants him to release them . The more he tries to explain away why he released the scum of the earth weyane criminals , he kept sounding incredibly ridiculous . Just shut up and move on .
Hello TGAA; that is true; he did say so. I still believe that God speaks to people in different ways, even through an animal ( i.e. Balaam's donkey.) I have no detail info to comment on this matter but that was what I guessed in commenting a thread
For real, I need your help - by Zemen
ታላቁ መፅሐፍ "የእግዚአብሔር ቃል የህይወት እንጀራ ነው ይላል" … ለነፍስ ፅድቅ የሚሆን ስንቅ ። በተለምዶ የእግዚአብሔር ቃል የሚነገረው (የሚሰበከው) ደግሞ ደጀ-ሰላም ውስጥ ነው። ዘንድሮ ግን … ቤተክርስቲያን የህይወት እንጀራ ሳይሆን የስጋ ዳቦ መጋገሪያ ፉርኖ ቤት ሆናለች። በልቶ ለማደር በሐሰት ያለሀፍረት "እግዚአብሔር ይህን አለኝ፣ ያንን አሳየኝ" እያለ ከዚህም ከዚያም ሐዋርያ ነኝ ባይ እየተነሳ የየዋህ አማኙን ኪስ የሚያራቁትባት። በዚህ፦ ከምዕመኑ ይልቅ የባለ ርዕዩ ቁጥር በበዛበት የሀይማኖት ሥርዓት ዝቅተት ውስጥ እየኖርን ታዲያ፥ ምናልባትም ጠቅላይ ሚንስትሩን "ከኣምላክ የምህረትና የፍቺ ቃል ይዤ መጥቻለሁ" ብሎ በራቸውን ያንኳኳ ... እንደ እስራኤል ዳንሳ ያለ ዓሣ፣ እነደ እዩ ጩፋ ያለ ጭልፊት ይኖር ይሆን እንዴ? ብሎ መጠየቅም ይቻላል። አደራ ግን … ይህ መሬት ላይ ካለው እውነታ ተነስቼ እንደ ቀልድ ያቀረብኩት እንጂ፥ እንደ "ሐዋርያዎቹ" ከሰማየ ሰማያት ተመልቼ የፅፍኩት comment አይደለም።
መልካም ጊዜ - ወንድም
-
Wedi
- Member+
- Posts: 7993
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 17 Jan 2022, 15:30
Now EZAMA leader Berhanu Nega an NaMA Leader Belete Molla have a question to answer.
Galla Abiy Ahmed said It is not me who released Sibat Naga and Cos rather the "Council of Ministers". Berhanu Nega and Belete Mora members of this council of ministers. So, Both Belete Mola of NaMA and Berhanu Nega of EZEMA have a BIG question to answer for their members and Amhara and Afar people.
TGAA wrote: ↑17 Jan 2022, 14:24
I heard him say also that God wants him to release them . The more he tries to explain away why he released the scum of the earth weyane criminals , he kept sounding incredibly ridiculous . Just shut up and move on .
-
Wedi
- Member+
- Posts: 7993
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 17 Jan 2022, 16:16
-
Educator
- Member
- Posts: 2008
- Joined: 03 Jun 2021, 00:14
Post
by Educator » 17 Jan 2022, 16:43
Omg, can anyone be capable of telling so many lies in one speech? Amazing individual.
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 18 Jan 2022, 09:06
Please wait, video is loading...
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 09 May 2022, 08:30
"ለአጨብጫቢ ነኝ ዘፈን መነሻው የዳየስፖራው ስብሰባ ነው"
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 936
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
-
Contact:
Post
by Assegid S. » 10 May 2022, 09:40
ሰላም Sarcasm;
ብርቱ መልዕክት ያለው ሙዚቃ ነው! ከማዝናናቱም ባሻገር
አስተማሪ የሆነ። ለዲያስፖራው ግን አይደለም፤ ምክንያቱም ... ዲያስፖራው የሚያዳምቅበት መዳፍ እንጂ የሚያዳምጥበት ጆሮ ስለሌለው። ከሁሉ የሚገርመው ግን ... አጨብጫቢው እራሱን ያዋርዳል እንጂ ያጨበጨበለትን ሰው አይሸውድም። በዛን ወቅት ካየናቸው የትውልድ ጥላሸት ዲያፖራዎች በተጨማሪም፥ በውጭ ሀገር ኑራችን ብዙ የወንድሙን ጠይም ቆዳ ነጭ ተጠቅሞ ለጣለው እድፋም ፎጣ የሚለውጥ ልፍስፍስ አይተናል - እያየንም ነው። "አቢቹ" ብቻ ሳይሆን ነጮቹም እነዚህን አጨብጫቢዎች ተመልክተው ከንፈራቸው ቢስቅም ልባቸው ግን
አብዝቶ ይንቃቸዋል። Listen below what the Prime Minister got to say for this ppl
መልካም ቀን Sarcasm.