Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና፣ በአብዓላ ግምባር የአፋር አናብስቶች ጁንታውን እየገረፉ ነው!

Post by Ejersa » 14 Jan 2022, 11:43

በአብዓላ ግምባር ንጋት ላይ የአፋር አናብስቶች ከጁንታ ጋር ገጥመው የጠላት ምሽጎችን በመስበር ስትራቴጂክ የሆኑ ቦታዎችን በመቆጣጠር አካባቢውን ከጠላት ሃይል ነፃ በማድረግ ወደ ፊት እየገሰገሱ ነው።


Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ሰበር ዜና፣ በአብዓላ ግምባር የአፋር አናብስቶች ጁንታውን እየገረፉ ነው!

Post by Weyane.is.dead » 14 Jan 2022, 21:22

The stupidity of weyane rodents is boundless. They have created enemies in all directions. What will be the future of Tigray surrounded by hostile neighbours? Tigrayans need to wake up and smell the stench of tplf. Tplf is rotten and it belongs six feet under the ground.


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ሰበር ዜና፣ በአብዓላ ግምባር የአፋር አናብስቶች ጁንታውን እየገረፉ ነው!

Post by Za-Ilmaknun » 15 Jan 2022, 00:18

ትህነግ ወጣቱን በማስጨረስ ድል አደርጋለሁ ብሎ ማሰቡ ድርቁርናው ቢሆንም፥ ጌቶቹ ከዋሽንግተን እየደወሉ ዛሬስ ምን አደረጋችሁ ? ለሚለው ዉትወታ ግን መልስ ማዘጋጀት አለባቸው።

አፋር ቁጣ ላይ ነው። የሞራልና የህግ ከፍታን ይዞ ይዋጋል። ትህነግ ግን ወራሪ ስለሆነ፥ በድካምና በግድ ነው ወጣቱን ወደ ዉጊያ የሚያስገባው።

የሆነው ሆኖ፣ ሰላም ሊመጣ የሚችለው አሸባሪው ሲቀበር ብቻ ነው። እስክዛው ወይዘሮ ሱዛን የሚሉትን በማድርግ ይቀጥልበት፥)



Post Reply