Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: አቢይ ኢትዮጵያዊያንን ያበሳጫል! አቤቤ ኦርቶዶክስን ታበሳጫለች! እነዚህ ሰዎች ምን እያሰቡ ነው?

Post by Tadiyalehu » 14 Jan 2022, 17:27

Horus wrote:
14 Jan 2022, 15:44
ልጋጋም ቁጭራ!!!
እንደውም አብይ ገና አሁን ነው አብዛኛውን የኢትዮጵያን ህዝብ ያስደሰተው!
ላንተ የኢትዮጵያ ህዝብ ማነው? ጎንደሬ ብቻ? ጎጃሜ ብቻ? ወይስ ሰፋሪ ብቻ?? አየህ አንተና ነፍጠኞች የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናችሁ የምንለው ለዚህ ነው።

ሌላው፤ አደባባዩን በተመለከተ፦ አደባባዩ የኦሮሞ መሬት ላይ በኢትዮጵያ ህዝብ ታክስ የተገነባ የህዝብ ሀብት ነው።
የአንድ ቤተ እምነት ፅንፈኛ ፊውዳሎች ተነስተው "ርስቴ" የሚሉት ጫወታ በዚህ ሰዓት ተቀባይነት የለውም። የርስትነት ጉዳይ ከተነሣ ደግሞ ርስትነቱ የኦሮሞ ህዝብ ነው።

TGAA
Member+
Posts: 5623
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አቢይ ኢትዮጵያዊያንን ያበሳጫል! አቤቤ ኦርቶዶክስን ታበሳጫለች! እነዚህ ሰዎች ምን እያሰቡ ነው?

Post by TGAA » 14 Jan 2022, 20:37

Tadiyalehu wrote:
14 Jan 2022, 17:27
Horus wrote:
14 Jan 2022, 15:44
ልጋጋም ቁጭራ!!!
እንደውም አብይ ገና አሁን ነው አብዛኛውን የኢትዮጵያን ህዝብ ያስደሰተው!
ላንተ የኢትዮጵያ ህዝብ ማነው? ጎንደሬ ብቻ? ጎጃሜ ብቻ? ወይስ ሰፋሪ ብቻ?? አየህ አንተና ነፍጠኞች የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናችሁ የምንለው ለዚህ ነው።

ሌላው፤ አደባባዩን በተመለከተ፦ አደባባዩ የኦሮሞ መሬት ላይ በኢትዮጵያ ህዝብ ታክስ የተገነባ የህዝብ ሀብት ነው።
የአንድ ቤተ እምነት ፅንፈኛ ፊውዳሎች ተነስተው "ርስቴ" የሚሉት ጫወታ በዚህ ሰዓት ተቀባይነት የለውም። የርስትነት ጉዳይ ከተነሣ ደግሞ ርስትነቱ የኦሮሞ ህዝብ ነው።
The moron Tawrealhu Addis Abeba is in Shewa..It is the capital of all Ethiopians...get that in your skull 💀. You did not answer the big question...how was the test? You pulled out of your arse.

Post Reply