Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

gagi
Member
Posts: 618
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: ብልጽግና አማራ ላይ ያሴረውን ሴራ ያጋለጠው ሰነድ - አማራን በሚመለከት ከሰነዱ ያገኘነውን ሴራ ያድምጡ

Post by gagi » 14 Jan 2022, 15:24

Fake

አማራን የመከፋፈል እኩይ ሥራ አንድ አካል

የሳይበር ሥራፈት አሉባልተኞች ከሽብርተኞቹ ጋር መደምሰሳቸው ድንጋይ ላይ የተጻፈ እውነት ነው።

ከአርቆ አስተዋዩ እና የጽናት አርአያው አቢይ አህመድ ጋር ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ከውስጥ እና ከውጭ ቀበኞች ጠብቀው ያሻግሯታል።





Post Reply