Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: የአብይ አህመድ ጥበቃዎች ተገደሉ ! ህውሃት ወደ ደባርቅ ከተማ መጣ ዳባት ፀለምት ማይፀብሪ ምዝክር አቦ ጎሊማ ስቋር ቡያ በየዳ ጃናሞራ

Post by Assegid S. » 14 Jan 2022, 17:01

Halafi Mengedi wrote:
14 Jan 2022, 00:53
... ህውሃት ወደ ደባርቅ ከተማ መጣ ...
Sometimes, it's not really bad to go astray to have some fun and play. So ... Halafi Mengedi:
ይህ ጦርነት ከተጀመረ ጀመሮ ህወሃትን ከከተማ ወደ ከተማ ሳትታክት ስታመላለሰው እመለከታለሁ። ደባርቅ መጣ፣ ጋሸና ገባ፣ ከቆቦ ወጣ፣ ደሴን አለፈ፣ ሸዋ ሮቢት ደረሰ ወዘተ እያልክ። ምን ዓይነት ብርቱ ሹፌር ብትሆን ነው ግን እንዲህ ቀንና ለሊት ሳትታክት ... ከሰሜን ደቡብ፣ ከምስራቅ ምዕራብ ዓመቱን ሙሉ የምታመላልሳቸው? ኣንዳንዴ ከኣንዱ ቦታ አንስተህ ኣንዱ ቦታ ስታደርሳቸው ጉዞው ከብርሃን ፍጥነት ያልፍብኝና "ስንተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ቢኖርው ነው?" ብዬም እገረማለሁ።

Safe Drive, Brother :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአብይ አህመድ ጥበቃዎች ተገደሉ ! ህውሃት ወደ ደባርቅ ከተማ መጣ ዳባት ፀለምት ማይፀብሪ ምዝክር አቦ ጎሊማ ስቋር ቡያ በየዳ ጃናሞራ

Post by Abere » 14 Jan 2022, 17:20

የወሬ ድሮን እኮ ነው ሃላፊ-መንገድ። ምን ያልደበደበው ከተማ አለ :lol: :lol: :lol:
Assegid S. wrote:
14 Jan 2022, 17:01

Post Reply