Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Activist Wedi Taba Provides In-Depth Analysis of Current Events in Ethiopia and the Region

Post by Fiyameta » 13 Jan 2022, 13:33

This is a must-watch!

Justice Seeker
Member
Posts: 3530
Joined: 09 Jul 2017, 23:35

Re: Activist Wedi Taba Provides In-Depth Analysis of Current Events in Ethiopia and the Region

Post by Justice Seeker » 13 Jan 2022, 14:40

ወለድና ክምስሉ “ዘይወግሕ መሲሉዋስ ኣብ በዅራ ቀልቀል ትወጽእ” ይብሉ። :mrgreen: :mrgreen:

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: Activist Wedi Taba Provides In-Depth Analysis of Current Events in Ethiopia and the Region

Post by pushkin » 13 Jan 2022, 14:46

Justice Seeker wrote:
13 Jan 2022, 14:40
ወለድና ክምስሉ “ዘይወግሕ መሲሉዋስ ኣብ በዅራ ቀልቀል ትወጽእ” ይብሉ። :mrgreen: :mrgreen:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Activist Wedi Taba Provides In-Depth Analysis of Current Events in Ethiopia and the Region

Post by Fiyameta » 13 Jan 2022, 15:32

መንግሥት ሰሞኑን ምንድን ነው ያደረገው?
በእጁ ላይ በሚገኝ የፖለቲካ ገንዘብ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር ነው የገዛው??

Daniel Kibret
መንግሥት ሰሞኑን ምንድን ነው ያደረገው? በእጁ ላይ በሚገኝ የፖለቲካ ገንዘብ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር ነው የገዛው። አንድን ቅርስ እንዳይታወስ ማድረግ ከፈለግህ ያንን ቅርስ ወደ ገንዘብ መቀየር ነው። ከዚያ ሌላ ነገር ትገዛበታለህ። በቅርሱ ምትክ በቅርሱ ገንዘብ የተገዛው ነገር ሲታሰብ ይኖራል። በሕወሐት ቅርሶች ሌላ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር በመግዛት በቅርሱ ፋንታ የተገዛው ነገር እንዲታወስ ማድረግ የብልህ ነጋዴ ስልት ነው። ሕወሐትን ከምናጠፋበት መንገድ አንዱ እርሱን ለሌላ ነገር መግዣ በማዋል ነው። ይሄንን ገንዘብ ይዘህው ብትኖር ሁለት ነገር ይገጥምሃል። ወይ ዋጋው ይቀንሳል ወይም ጨርሶ ይጠፋል። ሁለቱም ኪሣራ ናቸው። ለዚህ የተሻለው አማራጭ በተገቢው ጊዜ ተገቢውን ነገር መግዛት ነው። የሆነውም ይሄው ነው። ምን እንደተገዛ፣ በሂደት የምናየው ይሆናል።
:idea: :idea: :idea: :idea:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8489
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Activist Wedi Taba Provides In-Depth Analysis of Current Events in Ethiopia and the Region

Post by Digital Weyane » 13 Jan 2022, 17:13

ዎዲ ጣይባ ኡውነት ተናጊሩ አው ሓዲድ ሃሪሱ :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Activist Wedi Taba Provides In-Depth Analysis of Current Events in Ethiopia and the Region

Post by Fiyameta » 13 Jan 2022, 21:33

Wedi Taba -- the epitome of Eritreanism represented by a distinctive high IQ personality! አደ ወሊዳ ትምከን!!

Temt
Member+
Posts: 5279
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: Activist Wedi Taba Provides In-Depth Analysis of Current Events in Ethiopia and the Region

Post by Temt » 13 Jan 2022, 21:46

Fiyameta wrote:
13 Jan 2022, 13:33
This is a must-watch!

Thanks, Fiyameta!

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Activist Wedi Taba Provides In-Depth Analysis of Current Events in Ethiopia and the Region

Post by Meleket » 14 Jan 2022, 04:51

ነፍሳቸውን ይማረውና ባንድ ወቅት ሟቹ ጠቅላዪ መለስ እንዲህ ብለው ነበር “ወርቃችንን በግዜ አውጥተን መጠቀም መቻል ኣለብን፡ አለበለዚያ ወርቅ ወርቅነቱንም ሊያጣ ይችላል” . . . ሄሄሄ ‘ሊበሏት ያሰቧትን ምን፡ ምንትሴ ይሏታትል’ ነው የሚባል? ወርቅ ከጥንት ጀምሮ ወርቅ መሆኑን ትልቁ መጽሓፍም ምስክራችን ነው። . . . ዲያቆኑም እንደ የቦለቲካ ነጋዴዎች ብሎ ብሎ ቅርስም ‘ቦለቲካዊ ትርፍ ካለው’ ይሸጥ ማለት ጀመረ እንዴ? . . . መቼም በዚያ በሳል ከቦለቲካ የጸዳ እይታው፡ ቁልጭ አድርጎ “በዚህ ዋጋ ሽጡ ተብለን፡ ‘በድንገት’ ከበላይ ታዝነን ነው” እንዲለን አንጠብቅም። ‘በብልህ ነጋዴዎች ላይ ቦለቲካዊ ድንገቴ አጥልቷል’ እንዲለንም አንጠብቅም፡ ግዜ ደጉ የብልሆቹንም የተቋማሪዎችንም ነጋዴዎች ፍጻሜ እውነታዎችን እየገለጸ ቀስበቀስ 'በሂደት' ስለሚያሳየን። :mrgreen:
Fiyameta wrote:
13 Jan 2022, 15:32
Daniel Kibret
መንግሥት ሰሞኑን ምንድን ነው ያደረገው? በእጁ ላይ በሚገኝ የፖለቲካ ገንዘብ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር ነው የገዛው። አንድን ቅርስ እንዳይታወስ ማድረግ ከፈለግህ ያንን ቅርስ ወደ ገንዘብ መቀየር ነው። ከዚያ ሌላ ነገር ትገዛበታለህ። በቅርሱ ምትክ በቅርሱ ገንዘብ የተገዛው ነገር ሲታሰብ ይኖራል። በሕወሐት ቅርሶች ሌላ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር በመግዛት በቅርሱ ፋንታ የተገዛው ነገር እንዲታወስ ማድረግ የብልህ ነጋዴ ስልት ነው። ሕወሐትን ከምናጠፋበት መንገድ አንዱ እርሱን ለሌላ ነገር መግዣ በማዋል ነው። ይሄንን ገንዘብ ይዘህው ብትኖር ሁለት ነገር ይገጥምሃል። ወይ ዋጋው ይቀንሳል ወይም ጨርሶ ይጠፋል። ሁለቱም ኪሣራ ናቸው። ለዚህ የተሻለው አማራጭ በተገቢው ጊዜ ተገቢውን ነገር መግዛት ነው። የሆነውም ይሄው ነው። ምን እንደተገዛ፣ በሂደት የምናየው ይሆናል።

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Activist Wedi Taba Provides In-Depth Analysis of Current Events in Ethiopia and the Region

Post by Fiyameta » 14 Jan 2022, 19:41

Great interview! I watched it again.

Post Reply