Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ወደ ብዙ ቢልዮን ዶላር የተቀየረው/የተሸጠው ትልቁ ቅርስ ታሪክ!! / የወያኔ እስረኛ ታሪክ/

Post by Wedi » 11 Jan 2022, 02:39

ወደ ብዙ ቢልዮን ዶላር የተቀየረው/የተሸጠው ትልቁ ቅርስ ታሪክ!! / የወያኔ እስረኛ ታሪክ/


የቤተመንግስት የተረት አባት ዳኔኤል ክብረት የኢትዮጵያ "ትልቅ ቅርስ" የነበረው ስብሃት ነጋ ከእስር ተፈቶ ሳይሆን ወደ ብዙ ቢሊዮን ዶላር ገንዘብ ተቀይሮ ነው እያለ ነው!! 🤣😀 በዳኔል ክብረት እምነት ማንኛውም ነገር (ቤክርስቲያን ብትሆን) ገንዝብ እስካወጣ ድረስ ከመሸጥ አይድንም ማለት ነው!! ከዚህ የበለጠ የአምሮ ዝቅጠት የት ይገኛል?? አገሬ ኢትዮጵያ አሳዘንሽኝ!! 😢


Please wait, video is loading...

Right
Member
Posts: 2727
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወደ ብዙ ቢልዮን ዶላር የተቀየረው/የተሸጠው ትልቁ ቅርስ ታሪክ!! / የወያኔ እስረኛ ታሪክ/

Post by Right » 11 Jan 2022, 03:03

It doesn’t make any sense at all.
The king is naked.spinning and deceit won’t help.

The first stage is to isolate Ethiopia via the diplomacy front. And put economical pressure. It worked. The inexperienced leader gave in and in the process he lost the people’s trust.

The 2nd stage and the final blow of the Americans will start soon.

Post Reply