ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር በስልክ ተወያዩ
On Jan 10, 2022 607
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
መሪዎቹ የጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ገንቢ ውይይት በማድረግ የሁለቱን ሀገራት ትብብር ይበልጥ ማጠናከር ጠቀሜታው የጎላ ስለመሆኑ ስምምነት ላይ መድረሳቸውም ተመልክቷል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
-
- Senior Member+
- Posts: 33293
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
-
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Re: ●●●{{{JUST IN}}}●●●White Master Biden Called His Slave Adwan Abiy Ahmed 2 Day(ETHIOPIA IS USA'S B!TCH)!!! WEEY GUUD
ህፃኑ እውቅና ነበር የተመኘው፣ ልክ እስገቡት !
አንገቴ ይቀላል እንጅ በኢትዮጵያ አልደራደርም ያለው ቁማርተኛ እና ሴረኛ

tarik wrote: ↑10 Jan 2022, 13:47ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር በስልክ ተወያዩ
On Jan 10, 2022 607
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
መሪዎቹ የጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ገንቢ ውይይት በማድረግ የሁለቱን ሀገራት ትብብር ይበልጥ ማጠናከር ጠቀሜታው የጎላ ስለመሆኑ ስምምነት ላይ መድረሳቸውም ተመልክቷል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
-
- Senior Member+
- Posts: 33293
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Re: ●●●{{{JUST IN}}}●●●White Master Biden Called His Slave Adwan Abiy Ahmed 2 Day(ETHIOPIA IS USA'S B!TCH)!!! WEEY GUUD
Please wait, video is loading...