Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ሰበር ዜና ኮሌነሉና ሻለቃ መንግስቴ በትግራይ ሰራዊት ተገደሉ | አብይ ሳያውቅ አመለጠው | ኢሳያስ አብይን አዋረደው

Post by Tadiyalehu » 10 Jan 2022, 03:15

Halafi Mengedi
አፍህን መክፈት ብታቆም አይሻልህም?!
እስቲ እራስህን ጠይቅ
እዚህ ፎረም ላይ ለስንት ዘመን ስትሸልል ነበር... ኦሮሞን ስትሰድብ ነበር .... ኦሮሚያ ላይ አፍህን ስትከፍት ነበር...
የት ደረስክ???
ምናመጣህ???
አብይ ላይ አፍህን መክፈት ብታቆም ይሻልሃል እሺ? ነግረንሃል!

Post Reply