ደብረ ጺዮን ይህ ቲያትሩ እንዳይታወቅበት ነው የሰመአታት ቀን ምናምን እያለ የተረገመ የትግራይን ህዝብ የሚያጃጅለው![]()
![]()
![]()
source: Getachew Shiferaw!! የትግሬ ወራሪ ወደ አማራ ክልል አምጥቶ በጦርነት ካስፈጀው መካከል የተወሰነውን ሰብስቦ ለመውሰድ ሲጥር ተደርሶበት ጥሎት ሄዷል። አንዳንዱን ከፍኖታል። ቀሪውን ገና እየሰበሰበ ነበር። ይህን አስከሬን እየወሰደ አንድ አካባቢ እየቀበረ የዘር ፍጅት ተፈፀመብኝ ይላል። አንዳንድ ቦታ ላይ ቁስለኞቹን ሲያክምበት የነበረውን ቁሳቁስም ጥሎ ሄዷል። ክኒኖችና የመድሃኒት መያዥያው ወድቆ ይታያል። በየአካባቢው የተዋቸው ቁስለኞች በአወደሙት ሀኪም ቤት እየታከሙ ነው።
አስከሬኑን በየጫካው ጥሎ የሄደ ቡድን ነውኮ በራሱ ፈቃድ ጥሎ እንደወጣ የሚነግረን። መቅበሪያ ሰዓት እንኳን አልነበረውም።