Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 28 Nov 2021, 10:06

ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry:


Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Weyane.is.dead » 28 Nov 2021, 10:27

:shock: :shock: :shock: :shock:
Digital Weyane wrote:
28 Nov 2021, 10:06
ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry:



Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 28 Nov 2021, 11:47

አባ ፈንቅል በማለት የሚታወቀው የኤርትራው ሞከላከያ ሠራዊት ጁንታው የቀበረውን ዘመናዊ የጦር መሣርያዎች ፈንቅሎ ሲያወጣ የሚያሳይ ቪዴዮው ኡጄ በአፌ ይዤ ነው ያየሁት። በህይወቴ በፍፁም ኡንደዛሬም ደንግጬ አላውቅም። ስሊፒ ጆ ባይደንም በጥፊ ኡንደተመታ ኡየተሰማው ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:


Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 28 Nov 2021, 15:45

ትግራዋይ ሆኜ ሞፈጠሬን የጠላሁበት ዘመን ላይ መድረሴ ቦጣም ያሳዝነኛል። :roll:
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry:



Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 29 Nov 2021, 02:40

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry:


Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 02 Dec 2021, 18:43

Digital Weyane wrote:
28 Nov 2021, 10:06
ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry:


Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Fiyameta » 02 Dec 2021, 19:50

They're even using the World Food Program's blue trucks they had captured from the dead terrorist agame to transport the weapons to Eritrea. :lol: :lol: :lol:

Thanks UN. With enemies like you, who needs friends. :oops: :oops: :P

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 03 Dec 2021, 02:51

የጅብ ገበሬ ያህያ በሬ
ጦጣ ዘር አቀባይ የንዝጀሮ ጎልጓይ
ልማት እያሉ ከላዕላይ እስከ ታህታይ
አንድም የሌላቸው ሁሉም እንብላ እንብላ ባይ
ዘመናቸው አከተመ ዳግም ላይመለሱ ኦሮማይ ኦሮማይ!!

አዎ!!

ጊዜ ዳኛው ነው ታሪክ ምስክር
የታጋዮች ደም ሲጮኽ ከመቃብር
ዋይታና ልቅሶ ሲያስተጋባ ከቃሊቲ እስር
ልጄ ልጄ ልጄ ስትል እናት ዓለም ለብሳ ጥቁር
ህዝቡ በአደባባይ የወገን ያለህ እያለ ምሬቱን ሲናገር
በገዛ ሀገሩ ባይተዋር ሆኖ ሲናቅ ሲዋረድ ሲገፈተር
ታሪኩ ሲንቋሽሽ ባህሉ ማንነቱ ሲራከስ ሲደፈር
ሀገሩን ጥሎ ሲሰደድ ሲንከራተት ባህር ማዶ ሲሻገር
ኢትዮጵያ ነበረች ለቀን ጅቦች ገነት ለብዙሃኑ የሲኦል ምድር!!

ሕግን የማያውቅ ሰውኣዊ መብትን የጣሰ
ጨካኝ ስርዓት የአውሬ መንግስት ነገሰ
በአፈ ሙዝ የሚገዛ እርስ በርስ እያናከሰ
በዘር ጥላቻ ቂም በቀል እሳት እየለኰሰ
የህዝብ ባላንጣ ግጭትን እየቀሰቀሰ እያባባሰ
ፍትሕ ለጠየቀ እስር ፣ ዳቦ ለጠየቀ ጥይት እያጎረሰ
የንፁሃን ደም በማፍሰስ የስንቱን ቤት አፈረሰ
ሰብኣዊ ፍጡርን በቁም ሰቅሎ በእሳት እየተጠበሰ
የሰው ልጅ የዶሮን ያህል የናቀ ያረከሰ
በዚህች ዓለም ማን አለ ከህወሓት ስርዓት የባሰ !!
:evil:

በሌብነት በዝርፊያ በውሸት የተካነ
ሀብታችንን ግጦ ኢትዮጵያን ያመነመነ
ክብሯን የሸጠ ድንበሯን እየሸነሸነ
ደም መጣጭ ጅግር ለባዕዳን የወገነ
አንጡራ ሀብታችንን ያሸሸ ያባከነ
የፋሽሽት ቡድን ግራዚያኒ ወያነ

ጨካኝ ቡድን በሀገር ላይ ሲሸፍት
ሕግ የማይገዛው የዱር አራዊት
ለእኩይ አላማ ፀረ ኢትዮያዊነት
የመከራ ዘመን የአርባ ዓመት ባርነት

በላያችን ላይ ቀለደብን አሸን በታተነን
ውስጣችን እንደ ምስጥ በላን ባዶ አስቀረን
በረሃብ አለንጋ ገረፈን አሰቃየን አሸበረን
ከልኩ አለፈ ሰለቸን መሸከሙ አቃተን
በቃን ብለን መነሳት ግድ ሆነብን ::

የዚህ ሁሉ ድምር የትውልድ ፍዳ
ቀንበር ተሸክሞ የኖረ የጭቆና ዕዳ
ዕድሜ ለታጋይ ህዝብ ሃጫሉ ፋኖ ጋዳ
ዕድሜ ለታጋይ ድርጅቶች እናት ደራሽ ወልዳ
የትግል ሽቦ ተቀጣጠለ የለውጥ ማዕበል ፈነዳ ::

እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ የነጠረ
ከጭቆና ማህፀን ዓቢይ መሪ ተፈጠረ
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሙታን ተበሰረ
ትግሉ ፍሬ አወጣ ጎመራ ጠነከረ
የጥላቻ አጥር ፈረሰ ከስሩ ተሸረሸረ
ሰንሰለቱ ተበጣጠሰ ካቴናው ተሰበረ
ፍቅር አሸነፈ በይቅርታ ተደመረ
አንድነት ለመለመ ሁሉም ተባበረ
ግንቡን አፍርሶ ድልድይ መሰራት ተጀመረ !!

ታሪክ ራሱን ደገመ
ጨቋኝ ስርዓት ወደመ
ዘረኛ ስርዓት አከተመ::

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ወያነ!
ሞተ ተፈረካከሰ ተበታተነ
እባቡን ተመታ እንደጉም በነነ
ከያለበት እንደ ውሻ እየታደነ

በጭቁኖች ክንድ ተያዘ ተዋረደ
በቆፈረው ጉድጓድ ተደበቀ ተናደ
ራሱ የዘራው መርዝ ራሱ አጨደ
እሱም በተራው ወህኒ ቤት ወረደ::

መቆየት ደጉ ብዙ አሳየን
ጠንክረን ከሰራን ከተባበርን
ብዙ አለ ገና ተኣምር እንሰራለን
የኢትዮጵያ ገናናነት ዳግም እናነሳለን
በዓለም ላይ ከፍ ከፍ ብለን እንታያለን
መጪው ዘመን ብሩህ ነው እናሸንፋለን::

ነገር ግን!!

ዛሬ ከአምላክ ያገኘነው ስጦታ
የመስዋእት ዋጋ የታጋዮች ውለታ
ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን እንዳይገታ
ለውጡ እንዳይነጠቅ ግቡን እንዲመታ
እንዲጠነክር እንዲጎለብት እንዲበረታታ
ወደፊት እንዲራመድ በፈጣን እመርታ
ሳንወላውል ሳንዘናጋ ላንድ አፍታ
ዘብ መቆም ነው የሁላችንን ግዴታ !!

ወጣት ሽማግሌ ገበሬ ወዛደሩ
አርቲስት ካህን ተማሪ መምህሩ
ሁሉም በያለበት በከተማ በገጠሩ
በውጭ ያላችሁ ሁሉም በየአገሩ
ላንዲት እናት ሀገር ጠንክረው ሲሰሩ
ሀገሬ ማለት ይኸው ነው ሚስጢሩ::

ካለፈው ስህተታችን ተምረን
ውስጣችን አጥበን ንስሃ ገብተን
በዴሞክራሲ ጠበል ተጠምቀን
ተያይዘን ተባብረን ወደፊት ተራምደን
እኛም ራሳችን የለውጥ ሰዎች እንሆናለን::

ደህና ሁን ወያነ!!!!

ትግራይ አትሆኑም የሌባ መሸሸጊያ
ጊዜ የጣለው የታሪክ ትቢያ
የቀን ጅቦች ዋሻ መደበቂያ
የሌባ ከለላ ምሾ መቆዘምያ
የካሃዲ ቡድን መርዝ መፈልፈያ::

ወያነ ሆይ!!

ሞኝህን ፈልግ ባንተ ማን ይታለላል
በትግራይ ህዝብ ደም መነገድ ለምደሃል
እንደ ድሮ አይደለም ህዝቡ ነቅቷል
ያንተ ተንኰል ላርባ ዓመት ሰልችቶታል
ቆበሮና ፍየል በውል ለይቶ ያውቃል
ወግ ነው ሌባ ልጅ እየበላ ያለቅሳል
እንደ ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮኻል
የጭቁኖች ደም ጠጥተህ ሰክራሃል አብዳሃል
ከወደቁ ወዲያ መንፈራገጥ ምን ያስገርማል
ላታመልጠን አታሩጠን ቀኑ መሽቶባሃል::

የአንድነት ካንሰር ትውልድን የበከለ
ዜጎችን ያኰላሸ አካልን ያጎደለ
ሀብትዋን የዘረፈ ህዝብዋን የበደለ
የቀን ጅብ ሌባ ሌባ ካልተባለ
የበሰበሰ ጋንግሪን ተቆርጦ ካልተጣለ
ምርቱንና እንክርዳዱን ካልተለየ ካልተንጓለለ::

በፍፁም አንመለስም ወደሗላ
እርቅ የለም ከደም ነጋዴ ደላላ
ከነብሰ ገዳይ ሽፍታ የባዕድ ዲቃላ
የዕድገት ጋሬጣ እሾህ አሜኬላ
እናቱን አስማምቶ ሀገሩን ሽጦ ከሚበላ::

ትግላችን ገና ነው ጠንክሮ ይቀጥላል
ውሻው ይጮኻል ግመሉ ይራመዳል
ሌባን ለማጥፋት ምንጩን ማድረቅ የግድ ይላል!!


Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 04 Dec 2021, 20:04

አታዮ ኡስቲ ቆንጡዉኒ። ኡዙይ ልረእዮ ለለኹ ብሕልሚ ድዩ ብውኒ ?? :roll: :roll:


Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 08 Dec 2021, 18:52

ጁንታ ዎገኖቼ ሽንፈታቸውን ለመበቀል <<የአክሱም ሃውልቶችን ኡናፈርሳቸዋለን!>> እያሉ ያዙን ልቀቁን ኡያሉ ነው። የአሸባሪ ጁንታ ሞጦረሻ አጥፍቶ መጥፋት ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

ጡያቄው ይጥፉ ወይስ እንጥፋ ነው?
:roll: :roll:




Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሞታየት ያለበት! የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ አስከሬን ተቆፍሮ ሲወጣ ዮሚያሳይ ቪዲዮ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 16 Dec 2021, 21:14

ኡኛ ተጋሩ ሙንድን ነው የነካን ? ሙንድን ነው ቹግራችን ? ለሙንድን ነው ሻዕቡያ ኡንደ ህፃናት ኡንደፈለጉ የሚጫወቱብን? :roll: :roll: :roll:

Post Reply