they were forced to carry all their loots and bring back to where they stole it from
-
- Member
- Posts: 1426
- Joined: 05 Dec 2014, 11:35
ልማታዊ ምርኮኞች Look how TDF POWs in showa have become productive
they were forced to carry all their loots and bring back to where they stole it from
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 9570
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
-
- Member+
- Posts: 9223
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ልማታዊ ምርኮኞች Look how TDF POWs in showa have become productive
ኡነኚህ የሊጥ ሌቦች ተዋርደው ኡኛንም አዋረዱን፣
በአስራ ሰባት መርፌ የጠቀምነው ቁምጣችንን አስወለቁን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
በአስራ ሰባት መርፌ የጠቀምነው ቁምጣችንን አስወለቁን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
- Member
- Posts: 1426
- Joined: 05 Dec 2014, 11:35
Re: ልማታዊ ምርኮኞች Look how TDF POWs in showa have become productive
Please wait, video is loading...
-
- Member
- Posts: 1709
- Joined: 31 Oct 2019, 20:06
Re: ልማታዊ ምርኮኞች Look how TDF POWs in showa have become productive
Their ancestors were good at that destined to go back to that role
Woyane era was an anomaly seasons of 27 years in in juntaland history
Woyane era was an anomaly seasons of 27 years in in juntaland history
-
- Member+
- Posts: 8314
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
-
- Senior Member
- Posts: 13900
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: ልማታዊ ምርኮኞች Look how TDF POWs in showa have become productive
Tegaru are hard workers.
-
- Member+
- Posts: 8314
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
-
- Member+
- Posts: 9223
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
- Member
- Posts: 1426
- Joined: 05 Dec 2014, 11:35
-
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: ልማታዊ ምርኮኞች Look how TDF POWs in showa have become productive
Kemis lebash lit leba weyane
-
- Senior Member
- Posts: 14412
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
-
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
-
- Member
- Posts: 634
- Joined: 16 Jun 2013, 16:34
Re: ልማታዊ ምርኮኞች Look how TDF POWs in showa have become productive
ከሌላው የኢትዮጵያ ክፍል አንፃር የጎጃም ህዝብ በታሪኩ በጦርነት እጅግ የተጎዳበት ዘመን ብዙ አልነበረም። ለመጀመሪያ ጊዜ ክፉኛ የተጎዳው በአፄ ዮሃንስ ዘመነ መንግስት ነበር። ከትግራይ ክልል ወሮ የመጣው የንጉሠ ነገስት ዮሃንስ አራተኛ ጦር ጎጃምን ዘርፎ፣ አድቅቆ ወንድ የሚባል ዘር እንዳይተርፍ ህፃናት ሳይቀሩ ቤት ውስጥ እያቃጠለ ጎጃም በታሪኩ አይቶት የማያውቀውን መከራ አልብሶት አልፏል።
የዝርፊያውን መጠን ለመግለጽ እንዲህ ተብሎ ተገጥሞ ነበር
''አንካሳ ቆማጣው የተከተለዎ
እህል አይበቅልም ወይ ንጉስ በአገርዎ''
በነገራችን ላይ በጎጃም ሰው ሲሞት ፀጉር መላጨትና ፊትን መንጨት የተጀመረው ከአፄ ዮሃንስ ወረራና ከፈጠረው ሰቆቃ በኋላ ነው።
እንዲህም ሆኖ ግን እኛ ስናድግ የተነገረን ስለአፄ ዮሀንስ በደል ሳይሆን ጀግንነትና ለሃገር አንገታቸውን የሰጡ መሪ መሆናቸውን ነው። እንደአፄ ቴዎድሮስ፣ ሚኒሊክና ሃይለስላሴ እኩል የእኛ የምንላቸው ንጉሳችን ነበሩ።
በአንፃሩ በኢትዮጵያ የቅርብም ሆነ የሩቅ ታሪክ ውስጥ አብዛኞቹ የትግራይ (ፓለቲካ) ልሂቃን ትግሬ ያልመራበት አንዱንም ዘመን የእኛ ብለው ተቀብለው አያውቁም። ትግሬ ከሆነ ንጉስ ውጪ አንዱንም እንደጀግናቸውና ንጉሳቸው አይወስዱም። አፄ ሚኒሊክ ሆነ አፄ ሃይለስላሴ፣ አፄ ቴዎድሮስ ሆነ መንግስቱ ሃይለማርያም ከቅርብ እንኳ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሁሉም ለእነርሱ የመሪነት መስፈርት የማያሟሉ ወይም የትግራይ ጠላት የሆኑ መሪዎች ናቸው። አሁን ዶክተር አብይም እንደዚያው ነው የሚታዩት። ትግሬ ያልሆነ አንድንም መሪ ሳይወቅሱ፣ ሳያንኳስሱ ከቻሉ ሳይተነኩሱ ያለፉበት ዘመን የለም። ይህ ከምን የመነጨ ነው የሚለው ትልቅ የዶክትሬት ማሟያ ፅሁፍ ሊያሰራ የሚችል ርዕስ ነው። ለማንኛውም መሬት ላይ እየተከሰተ ያለው የምንሰማው ነገር ላይ ተመርኩዘን አሁን የትግራይ ወራሪ ሃይል በወሎና በጎንደር እየፈጸመ ያለው ድሮ የአፄ ዮሀንስ ጦር በጎጃም ያደረገውን አምሳል ማሳያ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም።
Zola Moges

- Posts: 11321
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32