-
- Senior Member
- Posts: 13597
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
When will TDF and OLA control Addis Ababa?
Last year Nov 28, 2020 Abiy and his allies controlled Mekelle. Will TDF and OLA and other federalist forces control Addis Ababa on Nov 28, 2021?
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: When will TDF and OLA control Addis Ababa?
ከ30 ዓመታት በፊት ወያኔ በሻዕቢያ ታጋዮች ጫንቃ ታዝላና ተደግፋ ነበር አዲስ አበባ የገባችው፡ አሁን ከ30 ዓመታት በኋላም OLAን አማላጅ ልካ፡ በOLA ታዝላና ተደግፋ ነው ፊንፊኔ መግባት ያሰበችው። ታድያ “ጀግኖች ነን፡ በጡንቻችን ያሻንን ማሳካት እንችላለን ቅብጥርሴ ቅብጥርሴ” የምትሉት፡ እውነት በራሳችሁ የምትተማመኑ ጀግኖች ከሆናችሁ፡ አማላጅ ሳትልኩ፡ በማንም ትከሻ ላይ ሳትፈናጠጡ፡ አዲስ አበባን ወይ ፊንፊኔን ወይ ሸገርን ወይ በራራን ካራቱ መርጣችሁ፡ ነገ ሳይሆን ዛሬ፡ ዛሬም ሳይሆን አሁን ለምን አትገቡም ታድያ?
ጎበዝ ጄግንነት የሚባለው እንደ የኤርትራ የነጻነት ታጋዮች ነው፡ ማንንም ሳይለማመጡ ሲሻቸው አስመራ ሲሻቸው አሰብ ሲሻቸው አዲስአበባ ሲሻቸው መቀሌ ሲሻቸው ምጥዋ ሲሻቸው ናቅፋ የገቡ ጄግኖች።
የወያኔ ነገር እንዲያው አይነገር፣
ሲመራቸው ትግራይ ሲደላቸው ሸገር!
በጦቢያ መሬት ላይ ሽዎችን ሊገሉ፡
በOLA ላይ ታዝለው ‘እንግባ’ ይላሉ፡
ኣቤት መወጣጠር፣ የጁንታ አቆማመር፣
እንዲያው አለማፈር፣
ከጦቢያና ትግራይ ምረጥ እስቲ አንድ ኣገር!
-
- Senior Member
- Posts: 13597
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: When will TDF and OLA control Addis Ababa?
Shabia was buried in Nakfa not knowing the way of victory for more than 20 years . It was TPLF that had shown them the way of victory. As to your lie "Shabia brought TPLF to Addis Ababa", you can also do it again by reconciling with TPLF so that you could lie to yourself and for the generation to come " it was Eritrean forces again that brought TDF to Addis Ababa". With regard to OLA and TDF alliance, I understand that is making you mad because the OLA you trained against TPLF is now it's alliance partner while you decided to ally yourself with the Amhara expansionists that could sallow you tomorrow and their father's we're raping your mother's and grandmother's , and killing your father's and mother's and ancestors. Ascaris have been always slaves and mercinaries, nothing to show in Eritrea after 30 years , no constitution, never built any city, etc.
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: When will TDF and OLA control Addis Ababa?
ወዳጄ በOLA አማላጅነት ፊንፊኔ ማለቴ አዲስ ኣበባ ወይ ሸገር ወይ በራራ ከገባችሁ “ጄግኖች” ትባላላችሁ። አትዘግዩ ግን ጊዜ ታክሲ ኣይደለም፡ ብልጥግና ተደራጅቶ ለሁለተኛ ግዜ አፈር እንዳያልሳችሁ! OLAን ደግሞ የኤርትራዉያንን ስልጠና ወስዷል ማለት ነውን? እንዴ እኒህ ኤርትራዊያን ምን ዓይነት ጄግኖች ናቸው ኣቦ!
በል እስቲ እንይህ የሕወሓት ሰራዊት ከ30 ዓመታት በፊት ታንኩን አግተልትሎ 4 ኪሎ ቤተመንግሥት ሲገባ የተነሳውን ፎቶ እዚህ ኣምጣዉና እንመንህ? ደህና እሱን ማግኘት ካልቻልክም የዘንድሮውን ፎቶ አምጣው፡ የሕወሓት ሰራዊት በ OLA አማላጅነት ታንኩን አግተልትሎ የሚኒልክ ቤተመንግሥት ሲገባ የተነሳውንም ልታሳየን ትችላለህ ወዳጄ።
“እሾህን በሾህ”!
በል እስቲ እንይህ የሕወሓት ሰራዊት ከ30 ዓመታት በፊት ታንኩን አግተልትሎ 4 ኪሎ ቤተመንግሥት ሲገባ የተነሳውን ፎቶ እዚህ ኣምጣዉና እንመንህ? ደህና እሱን ማግኘት ካልቻልክም የዘንድሮውን ፎቶ አምጣው፡ የሕወሓት ሰራዊት በ OLA አማላጅነት ታንኩን አግተልትሎ የሚኒልክ ቤተመንግሥት ሲገባ የተነሳውንም ልታሳየን ትችላለህ ወዳጄ።
“እሾህን በሾህ”!
-
- Member+
- Posts: 7935
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
-
- Senior Member
- Posts: 13597
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: When will TDF and OLA control Addis Ababa?
የህዝብ፥ብሶት፥የወለደው፥ጀግናው፥የፌደራሊስቶች፥ሀይል፥ለሰፊው፥ሕዝብ፥ጥቅም፥ብልጽግናን፥አስወግዳል።
-
- Senior Member+
- Posts: 20615
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: When will TDF and OLA control Addis Ababa?
ወያኔ አዲስ ሊገባ?? አታስቀን አቦ.... ትን ብሎኝ ነበር በሳቅ
ይልቅስ ለመንከባለል ተዘጋጂ::
ይልቅስ ለመንከባለል ተዘጋጂ::
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: When will TDF and OLA control Addis Ababa?
ኣቤት መቸኮል!
ከ 8 አማላጆች ጋር ሆናችሁም፡ እስከ ኣሁን ወይ ፊንፊኔን ወይ ሸገርን ወይ ኣዲስ ኣበባን ወይ በራራን መርጣችሁ ኣንዷን እንኳ ኣልያዛችሁም?
ብልጥግና ሆየን ግዜ ከሰጣችሁት ኣይነኬ የባሕር ኃይሉንም በማሰማራት ባላችሁበት ሲጥ ሊያደርጋችሁ ወይ ለሁለተኛ ግዜ ኣየር ላይ የተበተነ ዱቄት ሊያደርጋችሁ ይችላልና ሰላም ብታደርጉ ይበጃችኋል።
-
- Senior Member
- Posts: 13597
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: When will TDF and OLA control Addis Ababa?
I expect TDF and OLA to continue to siege Addis Ababa and it's surroundings and enter it on Nov 28, 2021, one year after the fall of Mekelle.
-
- Member
- Posts: 2162
- Joined: 26 Jan 2010, 12:58
Re: When will TDF and OLA control Addis Ababa?
28 Not a good day. Since we have been watching when history is repeating itself, the storming dates over the capital are most likely Either Hedar 20 or Tahsas 20. I don't think they wait till Ginbot 20.
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: When will TDF and OLA control Addis Ababa?
የካቲት 11 እንዳትቀየማችሁ እንጂ፡ በዚህ ኣካሄዳችሁና የሽምጥ ግልቢያችሁ’ማ Nov 28 ማደጋስካርም ትገባላችሁ! ግን ሳተናው በላይ፣ ጀነራል መሰለ፡ ትንታጉ ኣበባዉ፡ ነበልባሉ ባጫ፡ ግስላው ጌታቸው፣ ኣለምሸት፡ ሰለሞን፡ ዘውዱ፡ ብርሃኑ ጁላ፡ ዮሃስን፡ ኣስራት፡ ተስፋዬ፡ ኣብዱራህማን፡ ሃሰን፡ ይልማ፡ ሹማ፡ ግርማ ጥበቡ፡ ሙሉአለም፡ ናስር ኣባዲጋ ይፈቅዱላችኋላ ወይ? እነሱ ከፈቀዱም የጦቢያ ህዝብስ ይፈቅድላችኋል ወይ ነው ጥያቄው? "ለሺ ፍልጥ ማሰሪያው ልጥ!" ያለው ጎንደሬ ማን ነበር?
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: When will TDF and OLA control Addis Ababa?
ለAxumezana ትንቢትና ትዕቢት ፍጻሜ ሁኔታዎችን ለማመቻቸትና በአካል ለመመስከር፡ “ለጀግኖቹ የትግራይ አመጸኞችም” የክብርና የጄግና አቀባበል ሊያደርጉላቸው የኢትዮጵያዉ ጠቅላዪ ኣብዪ ኣሕመድ ወደ ግንባር አቅንተዋል እየተባለ ነው! “ጄግናን” ጄግና ሲቀበለው እንዴት ደስ ይላል።
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: When will TDF and OLA control Addis Ababa?
የAxumezana ትንቢትና ትዕቢት ፍጻሜ አግኝቷል። እንደቃላቸው “ኣፈር ልሰው እነ OLAን የሽምጥ እየጋለቡ” በራራ ገብተዋል! ብህልማቸው። ለየካቲት 11 ደግሞ ምን ያልሙ ይሆን? እኒህ Axumezanaን የመሳሰሉ ያገሬን መሬትና ባህር የሚመኙ ካለፈ ስህተታቸው የማይማሩና ኣፋቸውን የሚያሞጠሙጡ "የትግራይ" ነፈዞች!!
ለማንኛውም እንደ ቃላቸው (በህልማቸው) እየገቡ ነው ቆመን በጭብጨባ እንቀበላቸው!
ለማንኛውም እንደ ቃላቸው (በህልማቸው) እየገቡ ነው ቆመን በጭብጨባ እንቀበላቸው!