Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12611
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking: አዲሱ መንግሥት ውስጥ አንድም ኦሮሞ የለበትም

Post by Thomas H » 25 Nov 2021, 10:56

ዮሐንስ ቧያለው ኦሮሞዎችን ከፊት ያደረግነው ለጊዜው ነው ብሎ ነበር እንዲያውም አሁን ከላይ ያለው አረፋው(ሰፈፉ) ነው ብሎ ነበር የተናገረው:: አሁን በተግባር ተደረገ:: ሁሉም ቁልፍ ቦታዎች በነፍጠኞች ተይዘዋል::