Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

tarik
Senior Member+
Posts: 33293
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ^^^{{{BREAKING NEWS}}}^^^Video Of:Ethiopians R Protesting In-front Of USA Embassy Building In Addis!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 25 Nov 2021, 08:49

Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
36m ·
ኢትዮጵያዊያን "አሜሪካ ከኢትዮጵያ ላይ እጅሽን አንሽ" ሲሉ በኤምባሲዋ በር በመገኘት ድምጻቸውን አሰምተዋል
*************************
(ኢ ፕ ድ)
👉"እኛ ኢትዮጵያውያን የማንም አገርን ሉአላዊነት የምናከብር ነን፤
👉 "እኛ ኢትዮጵያውያን የአፍሪካ ህዝብ ደጀን፣ ህዝብ ኩራትና ምሳሌ ነን"፤
የሚሉ መፈክሮችን የሚያሰሙ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ እያደረገችው ያለውን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት አዲስ አበባ በሚገኘው የአሜሪካን ኤንባሲ በር ላይ ተገኝተው አውግዘዋል።
ሲኤን ኤን፣ ቢቢሲና ሌሎች ምዕራባዊያን ሚዲያዎች በኢትዮጵያ ላይ የሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨታቸውን፤ እንዲሁም አሜሪካና አንድ አንድ ምእራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ እያደረጉት ያለውን ጫና አኒያቆሙ ሰልፈኞቹ ጠይቀዋል።
የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ለኢትዮጵያ ባዘጋጀው በዚሁ ሰልፍ ላይ ሰልፈኞቹ፤ "እውነት ያሸንፋል፣ ጣልቃ ገብነት ዲሞክራሲ አይደለም፤ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ላይ እጅሽን አንሽ" በማለት ድምጻቸውን አሰምተዋል።
ፍትህ በኢትዮጵያ ላይ እስከሚረጋገጥ ድረስ ትግላችን ይቀጥላል ነው ያሉት ሰልፈኞቹ።
የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ለኢትዮጵያ ህዝብ አሜሪካ እያደረገችው ያለውን ጣልቃ ገብነት እንድታቆም፣ ሲ ኤን ኤን፣ ቢቢሲና ሌሎች ምዕራባዊያን ሚዲያዎች የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት እንዲያቆሙ የሚጠይቅ ደብዳቤ ለአሜሪካ ኢምባሲ አስገብተዋል።
በሞገስ ተስፋ
አካባቢህን ጠብቅ ‼
ወደ ግንባር ዝመት ‼
ሠራዊቱን ደግፍ ‼
ተጨማሪ የመረጃ አማራጮቻችን
ዩቲዩብ
https://youtube.com/channel/UCoH2CVwWn9suWP7q0u2L7MA
ቴሌግራም
https://t.me/ethpress
ትዊተር
https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ
https://www.press.et/

https://www.facebook.com/ethiopianpress ... 515588685/

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ^^^{{{BREAKING NEWS}}}^^^Video Of:Ethiopians R Protesting In-front Of USA Embassy Building In Addis!!! WEEY GUUD !!!

Post by Digital Weyane » 25 Nov 2021, 09:14

ቦኔ አስተያየት ፣ የአሜሪካ ኤምባሲ ጓዙን ጠቅልሎ መቀሌን ለመግባት ትንሽ ነው የቀረው። :roll:


Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ^^^{{{BREAKING NEWS}}}^^^Video Of:Ethiopians R Protesting In-front Of USA Embassy Building In Addis!!! WEEY GUUD !!!

Post by Assegid S. » 25 Nov 2021, 09:35

These BLOOD-THIRSTY BEASTS never learn from their past. Otherwise, they should have taken a lesson from what happened in November 1979. They are forging another formidable foe in Africa; just like they did in Middle East ... Iran.

Post Reply