Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና: ባለፉት ሁለት ቀናት 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ! እልልልልልልልልልልልልል

Post by Ejersa » 24 Nov 2021, 13:54

ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ሁለት ቀናት በተካሄደ ልዩ ዘመቻ 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ።

የእቅድ፣ የአመራር እና የቴክኖሎጅ እውቀትን በመጠቀም መንግስት ባለፉት ሁለት ቀናት በባቲ ግንባር በወሰደው የማጥቃት እርምጃ ስድስት የህወሓት የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች መደምሰሳቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገልጸዋል።

ሚኒስትሩ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ እርምጃ የተወሰደባቸው የጠላት ጦር ከፍተኛ አመራሮች በሃገር ክህደት ወንጀል ሲፈለጉ የነበሩ መሆናቸውን አስረድተዋል።
በዚህም የወገን ጦር ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራን በሚቀንስ መልኩ በቀየሰው ስትራቴጂ እርምጃ መውሰዱን ገልጸዋል።

በከሚሴ ግንባርም በተመሳሳይ በዛሬው እለት በተወሰደ እርምጃ ስድስት የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ከነጠባቂዎቻቸው መደምሰሳቸውን ነው የገለጹት።
የተደመሰሱትም የጠላትን ጦር ሲመሩ የነበሩ ኮሎኔል እና ጄናራሎች መሆናቸውን ተናግረዋል።

በባቲ ግንባር ዛሬ በተወሰደ እርምጃም ለመልሶ ማጥቃት የተዘጋጀውን ሃይል በማያዳግም እርምጃ እግሬ አውጭኝ ብሎ እንዲፈረጥጥ ማድረግ ተችሏል ነው ያሉት።

በሌሎች ግንባሮችም የወገን ጦር በሰነዘረው ከፍተኛ የማጥቃት እርምጃ ጠላት በከፍተኛ ሁኔታ እተመታ ይገኛል ብለዋል ሚኒስትሩ በመግለጫቸው፡፡

ህብረተሰቡም የወገንን ጦር ጥቃት መቋቋም አቅቶት በቡድን እና በተናጠል እየሸሸ ያለው የጠላት ሃይል ጉዳት እንዳያደርስ አካባቢውን በንቃት እንዲከታተልም ጥሪ አቅርበዋል።

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና: ባለፉት ሁለት ቀናት 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ! እልልልልልልልልልልልልል

Post by Hameddibewoyane » 24 Nov 2021, 14:03

Please wait, video is loading...
Ejersa wrote:
24 Nov 2021, 13:54

pushkin
Member+
Posts: 9527
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሰበር ዜና: ባለፉት ሁለት ቀናት 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ! እልልልልልልልልልልልልል

Post by pushkin » 24 Nov 2021, 14:08

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
24 Nov 2021, 14:03
Please wait, video is loading...
Ejersa wrote:
24 Nov 2021, 13:54
ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ሁለት ቀናት በተካሄደ ልዩ ዘመቻ 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ።

የእቅድ፣ የአመራር እና የቴክኖሎጅ እውቀትን በመጠቀም መንግስት ባለፉት ሁለት ቀናት በባቲ ግንባር በወሰደው የማጥቃት እርምጃ ስድስት የህወሓት የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች መደምሰሳቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገልጸዋል።

ሚኒስትሩ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ እርምጃ የተወሰደባቸው የጠላት ጦር ከፍተኛ አመራሮች በሃገር ክህደት ወንጀል ሲፈለጉ የነበሩ መሆናቸውን አስረድተዋል።
በዚህም የወገን ጦር ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራን በሚቀንስ መልኩ በቀየሰው ስትራቴጂ እርምጃ መውሰዱን ገልጸዋል።

በከሚሴ ግንባርም በተመሳሳይ በዛሬው እለት በተወሰደ እርምጃ ስድስት የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ከነጠባቂዎቻቸው መደምሰሳቸውን ነው የገለጹት።
የተደመሰሱትም የጠላትን ጦር ሲመሩ የነበሩ ኮሎኔል እና ጄናራሎች መሆናቸውን ተናግረዋል።

በባቲ ግንባር ዛሬ በተወሰደ እርምጃም ለመልሶ ማጥቃት የተዘጋጀውን ሃይል በማያዳግም እርምጃ እግሬ አውጭኝ ብሎ እንዲፈረጥጥ ማድረግ ተችሏል ነው ያሉት።

በሌሎች ግንባሮችም የወገን ጦር በሰነዘረው ከፍተኛ የማጥቃት እርምጃ ጠላት በከፍተኛ ሁኔታ እተመታ ይገኛል ብለዋል ሚኒስትሩ በመግለጫቸው፡፡

ህብረተሰቡም የወገንን ጦር ጥቃት መቋቋም አቅቶት በቡድን እና በተናጠል እየሸሸ ያለው የጠላት ሃይል ጉዳት እንዳያደርስ አካባቢውን በንቃት እንዲከታተልም ጥሪ አቅርበዋል።

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና: ባለፉት ሁለት ቀናት 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ! እልልልልልልልልልልልልል

Post by Hameddibewoyane » 24 Nov 2021, 14:35

Ejersa wrote:
24 Nov 2021, 13:54
ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ሁለት ቀናት በተካሄደ ልዩ ዘመቻ 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ።

የእቅድ፣ የአመራር እና የቴክኖሎጅ እውቀትን በመጠቀም መንግስት ባለፉት ሁለት ቀናት በባቲ ግንባር በወሰደው የማጥቃት እርምጃ ስድስት የህወሓት የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች መደምሰሳቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገልጸዋል።

ሚኒስትሩ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ እርምጃ የተወሰደባቸው የጠላት ጦር ከፍተኛ አመራሮች በሃገር ክህደት ወንጀል ሲፈለጉ የነበሩ መሆናቸውን አስረድተዋል።
በዚህም የወገን ጦር ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራን በሚቀንስ መልኩ በቀየሰው ስትራቴጂ እርምጃ መውሰዱን ገልጸዋል።

በከሚሴ ግንባርም በተመሳሳይ በዛሬው እለት በተወሰደ እርምጃ ስድስት የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ከነጠባቂዎቻቸው መደምሰሳቸውን ነው የገለጹት።
የተደመሰሱትም የጠላትን ጦር ሲመሩ የነበሩ ኮሎኔል እና ጄናራሎች መሆናቸውን ተናግረዋል።

በባቲ ግንባር ዛሬ በተወሰደ እርምጃም ለመልሶ ማጥቃት የተዘጋጀውን ሃይል በማያዳግም እርምጃ እግሬ አውጭኝ ብሎ እንዲፈረጥጥ ማድረግ ተችሏል ነው ያሉት።

በሌሎች ግንባሮችም የወገን ጦር በሰነዘረው ከፍተኛ የማጥቃት እርምጃ ጠላት በከፍተኛ ሁኔታ እተመታ ይገኛል ብለዋል ሚኒስትሩ በመግለጫቸው፡፡

ህብረተሰቡም የወገንን ጦር ጥቃት መቋቋም አቅቶት በቡድን እና በተናጠል እየሸሸ ያለው የጠላት ሃይል ጉዳት እንዳያደርስ አካባቢውን በንቃት እንዲከታተልም ጥሪ አቅርበዋል።

Kuasmeda
Member+
Posts: 6384
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: ሰበር ዜና: ባለፉት ሁለት ቀናት 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ! እልልልልልልልልልልልልል

Post by Kuasmeda » 24 Nov 2021, 14:39

:lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
24 Nov 2021, 14:35

Post Reply