Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኤፍሬም ዪሳቅ ማነው?

Post by Horus » 24 Nov 2021, 15:43

ይህ ሰው መቼም ካልሞተ በተቀር ከኢትዮጵያ ጋር አልፋታም ብሏል! ኤፍሬም የየመን ይሁዲ ነው ። አባቱ ከየመን የመጣ ወርቅ ሰሪ ነበር። እናቱ የወለጋ ኦሮሞ ነቸ። ሚስቱ ነጭ ይሁዲ ነች ። ድሮ የተምሮ ማስተማር አስተባባሪ ነበር። የሃርቫርድ መንፈሳዊ ኮሌጅ ጨርሶ እዚያ የብላክ እስተዴስ ሌክቸረር ሆኖ ተቀጠረ። ሰውዬ ይህን ያንን ቋንቋ፣ ማናምን ከመነካካት ያለፈ የዲሲፕሊን ኤክስፐርት ስላልሆነና በምንም ፊልድ ኤክስፐር ስላይደለ ፕሮፌሰርነት ተከለከል። እሱ ሃርቫርድን ከሰሰ፣ ተስቆበት ተባረረ ። ስለዚህ ኤፍሬም ፕሮፌሰር አይደለም። አንድ ይህ ነው የሚባል መጽሃፍ የለውም። የዲቪኒቲ ቲሲሱ መጽሃፈ ብርሃን ትርጉም ነው፣ የራሱ ያልሆነ።

ሰውዬው ሞኝና የተማረ ደንቆሮ ነው ። ፖሊቲካ ምን ማለት እንደ ሆነ ሳይገባው ይሀው መቶ አመት ሊሆነው ነው ። ያስገርማል ። ሰው እንዴት ከዚህ የመለስ ገንዘብ ቤትና የዶላር ደላላ ጋር በዚህ እድሜው እንዲህ ይጨማለቃል? መጃጀቱ የሚታወቀው ዙም ውስጥ የሌለ ሰው አለ አሁን ሳናግረው ነበር ብሎ የሚዘባርቅ ሲናይል ጃጀቶ ማለት ኤፍሬም ዪሳቅ ነው።

Abdisa
Member+
Posts: 5759
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ኤፍሬም ዪሳቅ ማነው?

Post by Abdisa » 24 Nov 2021, 15:58

The agame migrated from Yemen to Northern Ethiopia, so Professor Isaak is an agame.

Abere
Senior Member
Posts: 11121
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኤፍሬም ዪሳቅ ማነው?

Post by Abere » 24 Nov 2021, 16:12

ለዚሁ ስራው ስንት ብር ተከፍሎት ይሆን? ትግሬ የተቆላ የአሜሪካ ስንዴ ለምኖ ይበላል የሙተ-ካዳ ነፍስ ይማር ውራጅ እየለበሰ በየጢሻው ይሞታል ኤፍራም ይሳቅ እና ማርቲን ፕሎት የመስሉ ሻጋታሞች በቅንጦት በተሰረቀ ጉቦ ገንዘብ ይዝናናሉ። አይ ትምህርት አያ! ከኤፍራም ይሳቅ ያልተማረው አፍር ገፊ ጨዋ ገበሬ አይበልጥም - ሰው አይመርጥ :አያዳላ: ጎሳ አያውቅ ጉቦ : ድንበር አይገፋ :ነፍሱ ሩህሩህ። ይኸ ሸጋታ እንኳን ጭንቅላቱን ቋንቋውን እንኳን ገና አላሻሻለም::

Post Reply