-
- Member
- Posts: 4018
- Joined: 15 Apr 2011, 17:52
Re: Ethiopia: ጥብቅ መረጃ - ጤግረስና ትግሬስ
Please wait, video is loading...
-
- Member
- Posts: 4018
- Joined: 15 Apr 2011, 17:52
-
- Senior Member+
- Posts: 33606
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
-
- Senior Member+
- Posts: 33606
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Re: Ethiopia: ጥብቅ መረጃ - ጤግረስና ትግሬስ
Let's listen to Solo. ተወዲእዎ'ዩ ዝመስል ኩነት ናይ ደንበ ተቛመርቲ ኣካይዳ
-
- Senior Member+
- Posts: 20633
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: Ethiopia: ጥብቅ መረጃ - ጤግረስና ትግሬስ
እበቱ ወ አዛባ አጋሜው
አታስቀን ባክህ .. ውስጥህ እያወቀው አትዘላብድ.. ፈሪ::
ሻእቢያ እኮ አይደለም ልትዋጋው ወደ ኤርትራ ዞራችሁ እንዳትሸኑ አድርገናችሆል:: ሽንታም ሁላ
ለመሆኑ መቼ ነበር እንጦጦ እንደርሳለን ያአለው ያ ቅልብ አጋስስ ኦቢስ ቮድካቸው
Last edited by Fed_Up on 17 Oct 2021, 12:33, edited 1 time in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 33606
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Re: Ethiopia: ጥብቅ መረጃ - ጤግረስና ትግሬስ
ኢትዮጵያ፤ እንኳን ኤርትራን ከመሰለ ጎረቤቷ ጋር ይቅርና ከፈለገችው ሀገር ጋር የመተባበር መብት አላት“- አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባዩ፤ አሁን ላይ ነጻ የውጭ ግንኙነት ማራመድን የማይወዱ አካላት አሉ ብለዋል
አል-ዐይን
https://am.al-ain.com/article/ethiopia- ... ource=site
2021/10/16
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
ኢትዮጵያ ከሀገሮች ጋር ባላት ግንኙነትና በሕዳሴ ግድብ ሰበብ ጫና እየተደረገባት ነውም ተብሏል
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።ኢትዮጵያ እንኳን ከጎረቤት ሀገር ኤርትራ ጋር ይቅርና ከፈለገችው ሀገር ጋር በትብብር የመስራትና የማደግ መብቷን ምንም ሊነፍጋት እንደማይችል
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ቃል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከአል ዐይን ኒውስ ጋር በነበራቸው ቆይታ ኢትዮጵያ ከፈለገችው ሀገር ጋር የውጭ ግንኑነትን ማከናወን መብቷ መሆኑን ማንም ሊገነዘበው እንደሚገባ ተናግረዋል።
አሁን ላይ እየመጣ ያለው ጫናም ሀገሮችን የመግዛት አባዜ እንደሆነ የገለጹት ቃል አቀባዩ ፤ አንዳንድ አካላት ነጻ የውጭ ግንኙነት ማራመድን እንደማይወዱም ለአል ዐይን ተናግረዋል።
አንዳንድ ወገኖች በኢትዮጵያ ላይ ጫና የሚያደርጉት በሕዳሴ ግድብ እና ከሀገሮች ጋር ባላት ግንኙነት መሆኑንም አምባሳደር ዲና አንስተዋል።
አዲስ አበባ፤ ከሞቃዲሾ እና አስመራ ጋር የፈጠረችው ጥምረት ጫናው እንዲመጣ አድርጓል ወይ በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ኢትጵያ ላይ ጫና የማድረጊያው አንዱ መንስኤ እንደሆነ ጠቅሰዋል። ይህ የሆነውም አንዳንድ በሚል ስማቸውን ያልገለጿቸው ወገኖች ሀገሮችን የመግዛት አባዜ ስላለባቸው መሆኑን አንስተዋል።
በዚህም መሰረት አንዳንድ አካላት ነጻ የውጭ ግንኙነት ማራመድን እንደማይወዱ ያነሱት ቃል አቀባዩ፤ የሀገሮችን ትብብር ሰፍሮ መስጠት የሚፈልጉ እንዳሉም ተናግረዋል።
በተለይም
የሚል ትዕዛዝ መሰል መልዕክት የሚናገሩም እንዳሉ ገልጸዋል።ከዚህ ጋር ተገናኝ፤ ከዚህ ጋር አትገናኝ ፤ ከዚህ ጋር ሂድ፤ ከዚህ ጋር አትሂድ
ኢትዮጵያ የምታካሂደውን የውጭ ግንኙነት ስራ የምታካሂደው በራሷ መብት መሆኑን የገለጹት አምባሳደር ዲና ይህንን የኢትዮጵያን መብት መከበር የማይፈልጉ ወገኖች በተለያየ መንገድ ጫና ለማድረግ መሞከራቸውን ገልጸዋል፡፡
ሌላኛው ኢትዮጵያ ላይ ጫና የማድረጊያው ስልት የሕዳሴ ግድብ መሆኑን የሚናገሩት ቃል አቀባዩ
ብለዋል።የሕዳሴ ግድብን አጉል እንደሚጎዳቸው አድርገው የወሰዱ አሉ
ፕሮጀክቱን ያለ አግባብ በመረዳት እንደሚጎዳቸው አድርገው የወሰዱ አካላት መኖራቸውን የተናገሩት አምባሳደር ዲና ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ እየገነባችው ያለውን የሕዳሴ ግድብን “በእኛ ላይ የመጣ ነው“ በሚል እንደ ስጋት የሳሉ መኖራቸውን አስታውቀዋል።
በኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ በሚገባ ባለማወቅ አሊያም ሆነ ብሎ ጫና እየተደረገ መሆኑ በተደጋጋሚ በመንግስት በኩል ተገልጿል። ጫና የሚያደርጉ አካላትን በደፈናው ምዕራቡ ዓለም ብሎ ከማስቀመጥ ይልቅ አንዳንድ ወገኖች ቢባል እንደሚሻል ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።
ይህም ከፖለቲከ፤ ከመንግስት እንዲሁም ከሚዲያ ሰዎች መሆኑን አምባሳደር ዲና ገልጸዋል።
ባለማወቅ ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማድረግ የሚሞክሩ ኃይሎች
ማንነት እየተደረዱ የሚሄዱበት ዕድሉ ከፍተኛ እንደሆነና አሁንም እየተረዱትም እንደሆነ ቃል አቀባዩ ገልጸዋል።የውሸት ወሬ የሚያሰራጨውን ኃይል
ብለዋል።ውሸት ሚሲራጨው ኃይል ራቁቱን ሲቀር ዕውነታው ሲገለጽ ኢትዮጵያ ወደፊት ትሄዳለች
-
- Member
- Posts: 4018
- Joined: 15 Apr 2011, 17:52
Re: Ethiopia: ጥብቅ መረጃ - ጤግረስና ትግሬስ
Fando, Mamo and deqi komarit are finished and will be brought to justice.
Watch "Jstudio ንምዕራብ ትግራይ ሓራ ንምግባር ሓዱሽ መጥቃዕቲ ተኸፊቱ፠ጌታቸው ረዳ ሓዱሽ መግለጺ ህሉው ኩነታት ሂቡ፠ኲናት ደቡብን ምብራቕን ምዕራብን ብሰፊሕ..." on YouTube
Watch "Jstudio ንምዕራብ ትግራይ ሓራ ንምግባር ሓዱሽ መጥቃዕቲ ተኸፊቱ፠ጌታቸው ረዳ ሓዱሽ መግለጺ ህሉው ኩነታት ሂቡ፠ኲናት ደቡብን ምብራቕን ምዕራብን ብሰፊሕ..." on YouTube
-
- Member
- Posts: 4018
- Joined: 15 Apr 2011, 17:52
-
- Senior Member
- Posts: 12672
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Re: Ethiopia: ጥብቅ መረጃ - ጤግረስና ትግሬስ
"Tigris means Tigray", according to Tigray elite who possess the lowest recorded IQ in the world.
The Tigris River, I mean the Tigray River flowing through Baghdad, Iraq.
The Tigris River, I mean the Tigray River flowing through Baghdad, Iraq.
-
- Member+
- Posts: 5761
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
Re: Ethiopia: ጥብቅ መረጃ - ጤግረስና ትግሬስ
Lying is a disease of the heart
-
- Member+
- Posts: 8540
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Ethiopia: ጥብቅ መረጃ - ጤግረስና ትግሬስ
የዓባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ተስፋ ተብሎ የተዘመረለት ጁንታው ዎንድሜ Aba Awash ስለዚህ ጉዳይ ኡንዲያጫውተኝ ጠይቄው ነበር እና ለኡናንተም ላካፍላችሁ ዎደድኩ።
በጥንት ጊዜ ወያኔ አባቶቻችን ደመና ላይ ተቀምጠው ኡስከ መካከለኛው ምስራቅ በመጓዝ ያስፋፉትን የትግራይ ሥልጣኔ በአሁኑ ጊዜ ወደ ሌላው አለም የማስፋፋቱ ሥራ እንቅፋት የሆነብንን ሻዕብያ ካላስወገድን ሥልጣኔ የተጠማውን የአለም ህዝብ ይታዘበናል። .... (Aba Awash)
-
- Member
- Posts: 4018
- Joined: 15 Apr 2011, 17:52
Re: Ethiopia: ጥብቅ መረጃ - ጤግረስና ትግሬስ
Issu knows his asz is in trouble
-
- Member
- Posts: 4018
- Joined: 15 Apr 2011, 17:52
Re: Ethiopia: ጥብቅ መረጃ - ጤግረስና ትግሬስ
Ethiopia: federal forces desperate