Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያዊያን የበለጸገ ዘመናዊ ሕዝብ የሚሆኑት በምን አይነት ሳይኮሎጂ ነው?

Post by Horus » 13 Oct 2021, 17:45

እኔ ብዙ ግዜ የኢትዮጵያ አጀንዳ የምላቸው በአራት የተከፈሉ አላማዎች አሉ። እነሱም የሚከተሉት ናቸው።

የመጀመሪያው አላማ የኢትዮጵያ አንድ ህዝብነት እድገት ነው ። የዚህ እድገት መድረሻ ኢትዮጵያዊያን በጎሳ ማንነት ሳይሆን በዜግነት የሚገለጹ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ፖኦለቲካዊ ማህበረ ሰብ አባል መሆን ነው። ኢትዮጵያዊያን ዜጎች አንድ ዘመናዊ ፖልቲካዊ ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን አንድ ጠንካራ ሕዝብ፣ አንድ ተንካራ አገር፣ አንድ ጠንካራ መንስት የሚያቆሙበት ጉዞ ነው።

ሁለተኛው አላማ ኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሳዊ፣ፍትሃዊና ነጻ ዜጋዎች፣ ዘመናዊ ሕዝብ የሚሆኑበት ሂደትና እድገት ነው ። ይህ አላማ የፖለቲካው ስርዓት ዴምክራሳዊ መሆን፣ ለሰው ሳይሆን ለሕግ መገዛት፣ የዴሚክራሲ ተቋማት መገንባት ብቻ ሳይሆን የግለሰቦች እኩልነት፣ የግለሰቦች ነጻነት፣ እና የግለሰቦ ልዕልና ሳይኮሎጂ ማደግና መግነን ማለት ነው ።

ሶስተኛው እና ምናልባትም ወሳኙ አላማ ኢትዮጵያዊያን ታታሪ፣ ፈጣሪ፣ አምራችነት፣ ሃብታም፣ የተማሩና ጤናማ ኢንዱስትሪያል ሕዝብ የሚሆኑበት የብልጽኛ ጉዞና መድረሻ ነው ። ይህን የእያንዳንዱ ሰውና ቤተሰብ ብልጽኛ አላማ እንደ ሞተር የሚነዳው ትምህርትና የሰዎች የትጉህ ሰራተኝነት ስነምግባር ወይም ኤቲክስ ነው። ማንበብና መጻፍ የማይችል ሕዝብ የማሰብና የመማር ችሎታው የተወሰነ፣ ብሎም የመፍጠርና የመፈልሰፍ ክህሎቱ እጅግ ያነሰ ማህበረሰብ ነው። ያልተማረና ድሃ ሕዝብ አካላዊም ሆነ መንፈሳዊ ጤን ነቱን ማወቅም መጠበቅም አይችም።

አራተኛው የኢትዮጵያ አላማ መልካምና ኢንተለጀንት ካልቸር ማለምለም ነው ። የመልካም ካልቸር አንድ ይዘቱ በሁሉም የአርትና ሳይንስ መስኮች የፈጠራ እና ተፈላሳፊ ባህል መገንባት ነው ። ሌላው የመልካም ካልቸር ይዘት ኢኮሎጂካል የሆነ ከባቢውን ሁሉ የሚንከባከብ ተፈጥሮን አክባሪ ፣ ተፈጥሮንስ አፍቃሪ ባህል መገንባት ነው ። በመጨረሻም የመልካም ካልቸር ይዘት መንፈሳዊ በጸሎትና በምርቃት የተሞላ ባህል መሆነ ነው ።

እነዚህን እጅግ የሚደነቁ እና ምጡቅ አላማዎችን የሚያስቡ፣ የሚወጥኑ ፣ የሚያደራጁ፣ የሚተግብሩና የሚያሳኩ መሪዎችና ህዝብ ምን አይነት ሳይኮሎጂ እንዲኖራቸው ግድ ይላል? ሰዎች ይህን መሰል አላማ እንዲያራምዱ የሚያስችላቸው ብቸኛ ፋክተር ምንድን ነው?

የመጀመሪያውና ብቸኛው የዘመናዊነት ምንጭ ማንበብና መጻፍ ወይም ትምህርት ነው ። ከትምህርት ቀጥሎ ያለው የዘመናዊነትና ብልጽኛ ምንጭ ሥራ ነው ። የሥራ ባህል፣ የሥራ ስነምግባር የሌለው ሰውም ሆነ ሕዝብ ሊማርም፣ ሊበለጽግም፣ ችግር ሊፈታም፣ ሊፈላሰፍም አይችልም።

(ሆረስ፣በአ)
Last edited by Horus on 13 Oct 2021, 18:39, edited 2 times in total.

Aba
Member
Posts: 4018
Joined: 15 Apr 2011, 17:52

Re: ኢትዮጵያዊያን የበለጸገ ዘመናዊ ሕዝብ የሚሆኑት በምን አይነት ሳይኮሎጂ ነው?

Post by Aba » 13 Oct 2021, 18:11

በፋንድያ ሳይኮሎጂ ኣይደለም። በፋንድያ ሳይኮሎጂ የትም ኣይደረስም። :lol: :mrgreen: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያዊያን የበለጸገ ዘመናዊ ሕዝብ የሚሆኑት በምን አይነት ሳይኮሎጂ ነው?

Post by Horus » 13 Oct 2021, 18:30

Aba,
አንተ ስላንተ በትክክል ብለሃል ። ለዚህ ነውኮ ትግሬ ራሱን መመገብ አቅቶት የአለም ለማኝ የሆነው። ጥሩነቱ እነደብረጽዮንን እናመሰግናለን፣ አሁን የአለም ሕዝብ በትክክል የሚያውቀው ነገር የተራበ ትግሬ እንጂ ኢትዮጵያ እንዳልሆነች ነው ። አው ያልከው ትክክል ነው፣ የትግሬ ባንዳ ሳይኮሎጂ በልመናና በሌብነት፣ በውሸትና በባዶ እግሩ እንደ ዝንጀሮ ገደል ለገደል በመዝለል ዘመናዊ ብልጹግ እንደማይኮን አንተ ሳትሆን ዉሻዬ ያውቀዋል! ይህ ፖስት ላንተ አይደለም፣ ላዲሱ የኢትዮጵያ ወጣትና ላዲሱ ደህረ ወያኔ ትውልድ የተጻፈ ነው ። ደንገት ካልሰማህ! ገና ሌብነትና ልመና በሕግ እንዲታገድ እናደርገዋለን!!

Aba
Member
Posts: 4018
Joined: 15 Apr 2011, 17:52

Re: ኢትዮጵያዊያን የበለጸገ ዘመናዊ ሕዝብ የሚሆኑት በምን አይነት ሳይኮሎጂ ነው?

Post by Aba » 13 Oct 2021, 19:29

Horus wrote:
13 Oct 2021, 18:30
በፋንድያ ሳይኮሎጂ ኣይደለም። በፋንድያ ሳይኮሎጂ የትም ኣይደረስም። :lol: :mrgreen: :lol:
Furush,
Don't believe what Jella, BaTCha, and Mamo qillo tell you. Remember 11% Grouth Rate? Mamo, Menghistu, Haile didn't bring anything but famine to Ethiopia.
.
:lol: :mrgreen: :lol: :mrgreen:
Please wait, video is loading...
[

Horus
Senior Member+
Posts: 30831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያዊያን የበለጸገ ዘመናዊ ሕዝብ የሚሆኑት በምን አይነት ሳይኮሎጂ ነው?

Post by Horus » 13 Oct 2021, 21:59

Aba,
አንተ ያልተማረ ወያኔ Grouth አይደለም፣ growth ነው። ከላይ የነገርኩህን ተመልሰህ ቀስ ብለህ ተከታተል። ማንበብና መጻፍ የመጀመሪያ የዘመናዊነት መለኪያ ነው ። ማንበብና መጻፍ የምይችሉ መማርና ማሰብ አይችሉም። ስለ ኢኮኖሚ rate of growth ማውራት ያንተ አቅም ስላይደለ እርሳው። መጀመሪያ ሰርተህ በመብላት ልመና አቁም!


Aba
Member
Posts: 4018
Joined: 15 Apr 2011, 17:52

Re: ኢትዮጵያዊያን የበለጸገ ዘመናዊ ሕዝብ የሚሆኑት በምን አይነት ሳይኮሎጂ ነው?

Post by Aba » 13 Oct 2021, 23:48

Horus wrote:
13 Oct 2021, 21:59
Furush,
You found a typo error? Congratulations.
To celebrate your finding, I invite you to this song.
:lol: :mrgreen: :lol:


Aba
Member
Posts: 4018
Joined: 15 Apr 2011, 17:52

Re: ኢትዮጵያዊያን የበለጸገ ዘመናዊ ሕዝብ የሚሆኑት በምን አይነት ሳይኮሎጂ ነው?

Post by Aba » 14 Oct 2021, 08:31

Furush,
Fandiya psychology brings disaster
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያዊያን የበለጸገ ዘመናዊ ሕዝብ የሚሆኑት በምን አይነት ሳይኮሎጂ ነው?

Post by Horus » 14 Oct 2021, 13:41

የአሜሪካ ፕሮክሲ ወረራ አሽከር የሆነውን የትግሬ ባንዳ በጄትና በድሮን እየተቀጠቀጠ ነው .. ይህም የሚሆነው አንድ ህዝብ፣ አንድ አገር አንድ መንግስት እና አንድ ጦር ስላላት ነው !!


Abere
Senior Member
Posts: 11044
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያዊያን የበለጸገ ዘመናዊ ሕዝብ የሚሆኑት በምን አይነት ሳይኮሎጂ ነው?

Post by Abere » 14 Oct 2021, 14:41

ሆረስ

የጠቀስካቸው ጉዳዮች አስፈላጊ ናቸው አገራችንን በዕድገት ምህዋር ላይ ለማስቀመጥ። ግን ቢያንስ ቢያንስ ከዛሬ ፴ ዓመታት በፊት ወደ ነበረችበት የባህል የስነ-ልቦና የስነ-ምግባር የዜግነት ስሜት መመለስ ቅድምያ ይለናል። ስለ ቃላት መረጣየ ይቅርታ ይድረግልኝ ዘንድ በመጠየቅ ለአለፉ 30 ኣማታት ትግሬ አገራችንን ብልሽትሽት ነው ያደረጋት - የቅዘን ጨርቁን ነው የጣለብት። ቡትቶውን መጀመሪያ በጥርሳቸው ነክሰው እንድለቅሙ የግድ ይላል። First thing first, house cleaning is priority number 1. Priority number 2, is the cultural redemption, re-instituting culture of tolerance, coexistence, moral education, and ethics of work and the abolition of ethic federation and its manual of destruction (illegal constitution). As long as there is ethnic federation and its illegal constitution, never dream development and peace. If today, we eliminate TPLF tomorrow we will have another monster from Oromo, which pretend itself calling majority while its 21 % below the the simple majority of the 51 % of the Ethiopian population.

Horus
Senior Member+
Posts: 30831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያዊያን የበለጸገ ዘመናዊ ሕዝብ የሚሆኑት በምን አይነት ሳይኮሎጂ ነው?

Post by Horus » 14 Oct 2021, 15:57

አበረ፣
በሙሉ እስማማለሁ ። እኔ ብሄራዊ ኢትዮጵያ፣ ስልጣኔ፣ ብልጽግና እና ፈጣሪ ባህል እላቸዋለሁ አራቱ የዘመናዊ ኢትዮጵያ ምሰሶዎች ። አውሮፓዊያን እንዴት ከጎሳ ማህበረሰብነት ወደ ዜጋዊ መህበረሰብነት እንደ ሄዱ ብንመለከት ብዙ ግዜ ሚጠቀሰው የፕሮቴስታንት ኤቲክ የሚባለው ነው ። እውነተኛ ሚስጥሩ ግን የሚከተለው ነበር ። ፕሮቴስታንቶች እያንዳንዱ ግለሰብ ከፈጣሪ ጋር ፐርሰናል ግንኙነት ማድረግ አለበት ብለው ሲነሱ አማኙ ሁሉ ማንበብና መጻፍ ስለማይችል መጽሃፍ ቅዱስ ያነብ ዘንድ አማኝ ሁሉ መማር አለበት ተብሎ የተነሳው ንቅናቄ ነው ምዕራባዊ ራስ ቻይ ግለሰብ የሚለው ፍልስፍናና ባህልን ያገነነው ።

ዛሬም በኢትዮጵያ ያለው ቁጥር 1 ችግር ሰዎች ከጎሳዊ ማንነት ወጥተው ሰባዊ ራስ ገዝ፣ ራስ ቻይ ዜጋ የሚሆኑት እንዴት ነው ለሚለው የመጀምሪያ ግዙፍ መልስ ትምህርትና የራስ ቻይነት ስይኮሎጂ ሆኖ እናገኘዋለን። የስራ ስነ ምግባር ያልከው ያ ነው ። በትክክል አሁን ያለው በሰዎች ግላዊ እውቀትና ጥረት ሳይሆን በጎሳ ቡድን ይገባኛልነት የቆመው ስርዓትና ያንን የሚደነግገው ሕገ ማህበር መለወጥ አለበት ። ጥያቄው ለዚያ ለውጥ የደረሰ ንቃተ ህሳቤ ያላቸው ሰዎች ብዛት ስለሚወስነው ማስተማሩና መታገሉን መቀጠል አለብን ።

አንዱና ትልቁ ማስተማሪያ መንገድ የዜጋ ስርዓት ከጎሳ ስርዓት ይበልጥ ለሰዎች ጥቅም እንደ ሚሰጥ ማሳየት ነው ። ያ ደሞ ለማድረግ ሰዎች መማርና ማሰብ እንዲችሉ ማንበብና መጻፍ መቻል አለባቸው ። አንተ ያልካቸው ለውጦች በዝግታም ቢሆን የሚመጡት ሊተሬት ትውልድና ማሰብና መጠየቅ የሚችል በቂ ቁጥር ያለው ክሪቲካል ማስ የህዝብ ብዛት ሲፈጠር ነው ።

በፖለቲካው ልሂቃን አማካይነት ምን ያህል ለውጥ እንደ ሚመጣ በቅርብ የምናየው ይሆናል ። ወያኔ ተሸንፎ ሲያበቃ የሚዋቀረው ሶሺያል ኦርደር ሁሉን ነገር ያሳየናል።
Last edited by Horus on 14 Oct 2021, 16:22, edited 1 time in total.

Aba
Member
Posts: 4018
Joined: 15 Apr 2011, 17:52

Re: ኢትዮጵያዊያን የበለጸገ ዘመናዊ ሕዝብ የሚሆኑት በምን አይነት ሳይኮሎጂ ነው?

Post by Aba » 14 Oct 2021, 16:18

ኣብዚ ዝካየድ ዘሎ ውግእ ብሰራዊት ትግራይ ተማሪኾም መቐለ ዝኣተዉ ሰራዊት ኤርትራ ተባሂሉ ኣብ ማሕበራዊ መራኸቢታት ዝተነግረሉ ምርግጋጽ ዘድልዮ ቪድዮ

Abere
Senior Member
Posts: 11044
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያዊያን የበለጸገ ዘመናዊ ሕዝብ የሚሆኑት በምን አይነት ሳይኮሎጂ ነው?

Post by Abere » 14 Oct 2021, 16:31

Horus,

As always you raised a very important point, that is education which resulted in desirable positive behavioral change. And creating a critical mass (using your words) in terms of this achievement in the population. This hinges upon again liberating education itself from tribalism and ክልል-ism. When you looked at the number of degree holders, the country has significant proportion of people with diploma. And to our surprise, we have many PhD and masters degree holders as minsters and senior government officials. At the same time, all the tribal activists and trolls even in this forum (reading and writing in Latin) are the principal actors of conflict, treason, instability, etc. For the most part, the so-called educated people (elites) are elements of centrifugal forces in stead of being a vanguard of stability, social cohesion, diffusion best practices in innovation and technology they are agents of destruction. They spend much of their time collecting breadcrumbs through GoFundMe or YouTube rantings. People with a title of university professors are qualitatively showing a morally substandard political activism, peaching hate, becoming catalyst for break down of inter-ethnic married families, intervening in several inter-ethnic social and economic transaction. If you just review and scan everything, the educated people in Ethiopia are the source of the plight for the uneducated mass - I will count out professional degree holders those in health care service. I think the Ethiopian education system has to be liberated itself, before it produces free thinking and productive citizen. In this regard, Prof. Berhanu has got a challenging yet exceptionally rewarding opportunity to leave a legacy for the millions and the generations to come. I understand the political infrastructure hardware on which the PP train moving is tough, every little bit of positive change is a good deposit for the future.


Horus wrote:
14 Oct 2021, 15:57
አበረ፣
በሙሉ እስማማለሁ ። እኔ ብሄራዊ ኢትዮጵያ፣ ስልጣኔ፣ ብልጽግና እና ፈጣሪ ባህል እላቸዋለሁ አራቱ የዘመናዊ ኢትዮጵያ ምሰሶዎች ። አውሮፓዊያን እንዴት ከጎሳ ማህበረሰብነት ወደ ዜጋዊ መህበረሰብነት እንደ ሄዱ ብንመለከት ብዙ ግዜ ሚጠቀሰው የፕሮቴስታንት ኤቲክ የሚባለው ነው ። እውነተኛ ሚስጥሩ ግን የሚከተለው ነበር ። ፕሮቴስታንቶች እያንዳንዱ ግለሰብ ከፈጣሪ ጋር ፐርሰናል ግንኙነት ማድረግ አለበት ብለው ሲነሱ አማኙ ሁሉ ማንበብና መጻፍ ስለማይችል መጽሃፍ ቅዱስ ያነብ ዘንድ አማኝ ሁሉ መማር አለበት ተብሎ የተነሳው ንቅናቄ ነው ምዕራባዊ ራስ ቻይ ግለሰብ የሚለው ፍልስፍናና ባህልን ያገነነው ።

ዛሬም በኢትዮጵያ ያለው ቁጥር 1 ችግር ሰዎች ከጎሳዊ ማንነት ወጥተው ሰባዊ ራስ ገዝ፣ ራስ ቻይ ዜጋ የሚሆኑት እንዴት ነው ለሚለው የመጀምሪያ ግዙፍ መልስ ትምህርትና የራስ ቻይነት ስይኮሎጂ ሆኖ እናገኘዋለን። የስራ ስነ ምግባር ያልከው ያ ነው ። በትክክል አሁን ያለው በሰዎች ግላዊ እውቀትና ጥረት ሳይሆን በጎሳ ቡድን ይገባኛልነት የቆመው ስርዓትና ያንን የሚደነግገው ሕገ ማህበር መለወጥ አለበት ። ጥያቄ ለዚያ ለውጥ የደረሰ ንቃተ ህሳቤ ያላቸው ሰዎች ብዛት ስለሚወስነው ማስተማሩና መታገሉን መቀጠል አለብን ።

አንዱና ትልቁ ማስተማሪያ መንገድ የዜጋ ስርዓት ከጎሳ ስርዓት ይበልጥ ለሰዎች ጥቅም እንደ ሚሰጥ ማሳየት ነው ። ያ ደሞ ለማድረግ ሰዎች መማርና ማሰብ እንዲችሉ ማንበብና መጻፍ መቻል አለባቸው ። አንተ ያልካቸው ለውጦች በዝግታም ቢሆን የሚመጡት ሊተሬት ትውልድና ማሰብና መጠየቅ የሚችል በቂ ቁጥር ያለው ክሪቲካል ማስ የህዝብ ብዛት ሲፈጠር ነው ።

በፖለቲካው ልሂቃን አማካይነት ምን ያህል ለውጥ እንደ ሚመጣ በቅርብ የምናየው ይሆናል ። ወያኔ ተሸንፎ ሲያበቃ የሚዋቀረው ሶሺያል ኦርደር ሁሉን ነገር ያሳየናል።

Post Reply