Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ በልመናና ሌብነት ላይ ጦር አውጃለች! የትግሬ ጦርነት የዚያ ዋና አካል ነው!

Post by Horus » 13 Oct 2021, 13:54

ምድረ ለማኝና ሌባ ተመድ ይህን አረገ ፣ አሜሪካ ያን አረገ ፣ አውሮፓ ያንን አረገ እያሉ ሲቀባጥሩ አንድ ፈጽሞ ባንጎላቸው ያልገባ ነገር አለ !! ጠ/ሚ አውጆት መላ ኢትዮጵያ ከዳር እስከ ዳር ተቀብለነው ያለ ግዙፍ ግዙፍ ሃቅኮ ኢትዮጵያ ልመና አቆምን፣ ኢትዮጵያዊያን እርስ በራሳቸው ይረዳዳሉ፣ የምዕራብ የድህነት ኢንዱስትሪ ሰንሰለት ይበጣጥሳሉ፣ ከምራብ የበሰበሰ ስንዴ ለማኘነት በቃን እያልን ነውኮ! ተመድና አሜሪካ ይህ የርዳታ ቅኝ መግዣቸውን ባቋረጡ ቁጥር ህዝባችን ሰርቶ ጥሮ መብላት ይጀምራል ። ይህ ሁሉ ከፈጣሪ የተላከ ጸጋ ነው ። ይህን የልመና አለም አቀፍ የውርደት እና የስድብ ኢንዱስትሪ ከኢትዮጵያ ሳናባርር አገራችን በእድገት ህዲድ ላይ መውጣት አትችልም!! ባቄላ ጠፋ ፈስ ቀለለ!!!

Digital Weyane
Member+
Posts: 8528
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኢትዮጵያ በልመናና ሌብነት ላይ ጦር አውጃለች! የትግሬ ጦርነት የዚያ ዋና አካል ነው!

Post by Digital Weyane » 13 Oct 2021, 14:39

ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ልመናና ሌብነት የበላይነታቸው ኢትዮጵያውያን ላይ ለማሳየት ያልሄዱት የጭካኔ ጥግ አልነበረም። ሆኖም፣ አሁን ጊዜው ተቀይሯል። የኢትዮጵያ ትንሳኤና ሉዓላዊነት የሚረጋገጥበት ሰዓት አሁን ነው። :roll: :roll:

Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ በልመናና ሌብነት ላይ ጦር አውጃለች! የትግሬ ጦርነት የዚያ ዋና አካል ነው!

Post by Horus » 13 Oct 2021, 15:03

Digital Weyane wrote:
13 Oct 2021, 14:39
ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ልመናና ሌብነት የበላይነታቸው ኢትዮጵያውያን ላይ ለማሳየት ያልሄዱት የጭካኔ ጥግ አልነበረም። ሆኖም፣ አሁን ጊዜው ተቀይሯል። የኢትዮጵያ ትንሳኤና ሉዓላዊነት የሚረጋገጥበት ሰዓት አሁን ነው። :roll: :roll:
የሚግርም ነውኮ! ምድረ ፈረንጅ በግድ ካልለመናችሁ እያሉ ፍዳችን አበሉንኮ ። በቃን አልን ! ኢትዮጵያዊያን አንዱን መሬት ሶስት ግዜ ባመት እያለሙበት ነው ። ቢበዛ በሁለት አመት ውስጥ ሙሉ በሙሉ የምግብ ነጻነት እናግኛለን ሲልኮ አቢይ ቀልዱን አልነበረም! ፋክት ነው። ለዚህ ነው አሜሪካና ተመድ የሚረበሹት! አገራችን እርዳታ እምቢ ካለች ቅኝ ገዥ ሁሉ በገራችን ዝር አይልም!

Post Reply