Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4214
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ወያኔ በሁለት ቀን ውስጥ አዲስ አበባ እንገባለን? ሳምንት እንስጣቸውና እናያለን! ለምን ኤርትራን ፈሩ? እነዚህን ካንሰሮች በተገኘው ሁሉ ነቅለን ለመጣል መስራት አለብን

Post by Abaymado » 13 Oct 2021, 11:31

ወያኔ በጣም በበታችነት ስሜት በተሞሉ ህዝቦች ከላይ እስከታች :የታጨቀ ነው::
ባንድ ጎን ጌታቸው ለዓለም ሕዝብ አብይ ሊጨርሰን ነው ድረሱልን ባለ ጥቂት ግዝያት አዲስ አበባ እንገባለን አለ:: ምንድነው ነገሩ?
ፃድቃን በሁለት ቀን ውስጥ አዲስ እንገባለን ብሏል:: ግድ የለም ሳምንት እንሰጣቸዋለን:: ከዛም የምንለውን እንላለን::

ቆይ ግን ንቀታቸው ለአማራ ነው ወይስ ለኢትዮጵያ ወታደር ነው? ባንድ በኩል በ human wave ሊያጠቁን ነው እንዳላሉ : አሁን ምን አይተው ነው?

እርግጥ ለአማራ ያላቸው ፍርሃት ጥግ ድረስ ነው:: ለዚህ ነው የኤርትራን ስም :ያነሱት:

ፕሮፌሰር/አቶ kindeya ምን አለ? እረ ደሴ ደሴ....
ስንት ቅሌታም አለ?

Abaymado
Member
Posts: 4214
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ወያኔ በሁለት ቀን ውስጥ አዲስ አበባ እንገባለን? ሳምንት እንስጣቸውና እናያለን! ለምን ኤርትራን ፈሩ? እነዚህን ካንሰሮች በተገኘው ሁሉ ነቅለን ለመጣል መስራት አለብን

Post by Abaymado » 13 Oct 2021, 12:01


ትግሬ እና ምስጥ ወደ ውስጥ ነው የሚባለው:: እየሸወዱን ነው:: እኔ በበኩሌ ኤርትራ ከዚህ ጦርነት መውጣት አለባት እናም እኛ ደና አርገን እናስተነፍሳቸዋለን::

ብዙ ሰው የሚጠይቀን ነገር: ለምን አማራ ትግሬን ማስወጣት አቃተው የሚል?
ግን ወያኔ ከባድ መሳርያ ነው የታጠቀው አማራ ደሞ መጥረብያ ይዘህ ተነሳ ነው የተባለው:: አፋሮች የተሳካላቸው ወያኔ ከባድ መሳርያ አፋር ላይ ስላልተጠቀመ ነበር:: አሁን መጠቀም ጀምሯል::
አማራ ላይ ስንት ሮኬት ተተኮሰ? ከባድ መሳርያ ሙሉ በሙሉ በሚባል ሁኔታ የጠመዱት አማራ ላይ ነው::


ትላንት እኮ አፋርን ለምኑልን አልቻልናቸውም ብለው ነበር: አሁን ደሞ ወደ አፋር መተኮስ ጀምረዋል:: እንዲሁም ኤርትራን እየለመኑ ነው? ቀብዣሪ


ግን ግን ይህን መሳርያ አጋመዎች ከየት አመጡት? አጋመዎች ከአምራ ላይ ነጥቀን ነው የሚሉት? አማራ ከመቼ ጀምሮ ነው ከባባድ መሳርያ የታጠቀው? ዙ 23 አማራ ቢኖርው ኖሮ መቀሌ ይገባ ነበር::

አሁንም እላለሁ አማራን ከባባድ መሳርያ ይታጠቅ ድል ያመጣል ::


ሌላው :

እኔ አርአያ ተስፋርያምን በሚፅፈው ደስተኛ እንዳልሆንኩ ፅፈያለሁ :: ይሄው መዘዙ መጣ:: እያንዳንዱ የሚፅፈውን ማወቅ አለበት::

Post Reply