Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12605
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch: በወሲባዊ ቅሌት ከአሜሪካ ተባርሮ ወደ ባሕር ዳር የሄደው ጳጳስ ምን ይላል ?

Post by Thomas H » 13 Oct 2021, 10:48

እንግዲህ የኃይማኖት መሪ ነኝ ይላል ነገር ግን በተጋሩ ላይ ያለውን ጥላቻ እንደዚህ ገልፆታል::መፅሐፍ ቅዱስ ሰውን አትጥሉ ይቅርታ አድርጉ ይላል አይደለም እንዴ?
መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

4፥32 እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።


3፥13 እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ። ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ።

Please wait, video is loading...


Post Reply