Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by DefendTheTruth » 13 Sep 2021, 15:50

Tadiyalehu wrote:
13 Sep 2021, 15:05
DefendTheTruth
ያንተም ሐሣብ ጥሩ ነው። ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ።
Tadiyalehu,

አመሰግናለሁ ሰለ ኢትዮጵያዊነቴ ስለአወክልኝ።
እስክ በፈረንጆቹ ቋወንቋ ትንሽ ልመልስ፣ ፈጠን ማለት እንድችል።

It is just universal to defend one's own country, whether your country fulfilled all of your wishes and aspirations or not. It is possible to lack something, just like your parents may also fail to fulfill all of your wishes as their child. But there is no alternative to both. So, we have to defend them, in order to demand more from them (I mean a country and parents).

A citizen, who goes out and declare to the rest of the world that he/she is here to dismantle one's own country might have made himself a laughing stock infront of the rest of the world.

You keep your country and demand more from it, you don't dismantle your own home and expect to have something better, unless the person is mad.

We can agree or disagree but we shouldn't negotiate on anything that is to compromise the very existence of our common home, our country. So, defending one's own country is a duty of a respectable citizen in my view.
Cheers!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11713
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Noble Amhara » 13 Sep 2021, 15:55

Most gurages are today Tulama.

You are to evil to be tulama Ethiopian You are arsi or welegan with very little love for Ethiopia or humanity
[/image]
Tadiyalehu wrote:
13 Sep 2021, 14:55
Horus wrote:
13 Sep 2021, 13:16
ወንድሞቼ ይህ ነገር ዛሬ ለምን እንደ ምታገላብጡት አይገባኝ። ከናንተ መሃል አንዳችሁም የክስትታኔ ጉራጌ አይደላችሁም፣ አንዳችሁም በምድረ ክስታኔ ኖራችሁ ታሪክና ባህላችን ምን እንደ ሆነ አታቁም ። ለምን ግዜ ታባክናላችሁ? ታድያለሁ እናቴ የአሰላ ክስታኔ ነች፣ አባቴ የገላን ኦሮሞ ነው ብለሃል። ትልቅ ስህተትህ አፍህን ሞልተህ ባልቻ ኦሮሞ ነው ማለትህ ነው ። ባልቻ ጉራጌ ነው። ባልቻ የክስታኔኛ ቃል ነው፣ ታላቅ ማለት ነው። ባሊቅ፣ ብላቆት፣ ሌቃ፣ ሊቅ፣ የላቀ ማለት ነው ። ዛሬም ቢሆን ባልቻ ተራ የክስታኔዎች ስም ነው። ሌላ ምሳሌ የዛይ (ዝዋይ) ጉራጌ የራሳቸው ስም ሌቃ ነው ። ብዙ ሰው ሌቃ የኦሮምኛ ቃል ይመስለዋል፣ ይህ ነው እውቀት በሌለበት የሚደረግ ድምዳሜ። ኖብል አማራ በውነት አማራ ይሁን ትግሬ ባላውቅም እሱን ከፊት ጀምሮ የሚያራምደው የተሳሳተ ቲኦሪ አለው ። ጉራጌ አማራ ነው የሚል ። ጉራጌ ኦሮሞም አማራም አይደለም፣ ጉራጌ ጉራጌ ነው ። ይህን ተቀብላችሁ ተዉት ። ታዲያለሁ እና ዲፌንድ ዝ ትሩዝ፣ ሰይፍ የአማራኛ ቃል ነው ። በክስታኔኛ ሴፍ ነው የሚባለው ። በክስታኔኛ ቅጽል ለመስራት ኔ ወይም ኦ እንጠቀማለን ፣ ለምሳሌ ክስታ ኔ ወይም ኤገኖ፣ ኬሬ ወይም ኬሮ ። ስለዚህ ክስታኔዎች ባልቻ ሳፎ አይሉም፣ ያን ያሉት የዛሬ ኦሮምች ናቸው ። ክስታኔ ባልቻ ሰፎ ነው የሚለው ። በአማርኛ ቅጽል አሰራር ኢንፍሉወንስ የሆኑ ሴፉ፣ ፍቅሩ፣ (ዩ) ይጠቀማሉ ። ግን ሰይፉ አንልም። ባንድ ቃል እኔ በሰፎ፣ በሴፎ፣ በሴፉ መሃል ልዩነት አላይም። ዞሮ ዞሮ ይህም ነገር ለምሁራዊ ምርምር እና ለሳይንሳዊ ጥናት ትተን ይህን የዘር ፖልቲካ ለማጥፋት እንትጋ! ኬር ! ኬሮ ! ኬሬ !
Horus
ሆሩስ ወገኔ አንተ የምትለውን እቀበላለሁ። ጉራጌ ስለሆንክ! የጉራጌ ውሸታም ስላላየሁ።
ነገርግን እኔ እስከማውቀው ባልቻም ሰፎም በኦሮሞነታቸው ነው የሚታወቁት። አንተ ሁለቱም ቃላት የጉራጌ ናቸው ብለሃል። ሊሆኑ ይችላሉ። እኔም በደስታ እቀበላለሁ። ክስታኔም ቱለማም ለኔ እኩል ናቸው።
እኔን እዚህ ያናገረኝ ይሄ Noble Amhara የተባለው አጭበርባሪ "ሰፎ"ን አጣሞ "ሰይፉ" ማለቱ አናዶኝ ነው። ከላይ እንዳነበብኸው ሰውዬው ሲጀመር አማራም እንዳልሆነ ሠላም ነግራናለች።

Locked