Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11712
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Noble Amhara » 12 Sep 2021, 21:40

Kegn Azmach- Tsegaye

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Horus » 12 Sep 2021, 22:47

Selam/
Senior Member
Posts: 11833
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Selam/ » 13 Sep 2021, 00:30

You may like this:

It’s about the settlement pattern of the Gurage people, something that fascinated me while I was in college.
Horus wrote:
12 Sep 2021, 22:47

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Horus » 13 Sep 2021, 01:57

Selam/

Thank you for the video. አርኪቴክቱ ትክክል ገለጻ ነው ያደረገው፣ እኔን ባላገር ያደኩት እስከ 1ኛ ደረጃ ። ጀፎረ በአውሮፓ commons የሚባለው ነው ። ጀፎረ ውይም ጌፈረ ከቤቶች ፊት ለፊት ያለ የጋራ ቦታ ነው። ጌፎለ ከቤት ኋላ ያለ እንሰት ተክል ተጋን ይባላል። ተጋን ሴሚቲክ ቃል ሲሆን ጋርደን (garden) ይባላል። ረቂቅ ሆኖ የሚሰራው የክት ምንጣፍ አንጮት ይባላል። 3 አይነት ምንጣፎች አሉን ፈረንጆች ራግ የሚሉት ቅጭቀጨ ይባላል። የእለት ተለት ወለል የሚለብሰው ጂበ ይባላል። ለበዓልና ለትልቅ እንግዳ የሚወርደው አንጮት ነው ። ስለግቢ ያብራራውን እንድታይ ከታች ያለውን ልጆቹ ለግብዣ የገቡበት ምሳሌ ነው።

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11712
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Noble Amhara » 13 Sep 2021, 03:02

Eden/Yabello Insult Term

" Fuga" who are they?

read below

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Horus » 13 Sep 2021, 03:58

Noble Amara,

Where did you get Balcha's youth picture?! Bravo! It is amazing. Notice how the horses are breeding to become short and small these days. These days horses are the size of donkeys. When I was growing up our horses were very tall. We had two horses and one mule for our mother and the girls.

I think Balcha's picture was taken at a Church but I also see an Enset by the house and that kind of tells me it could have been a house. My gut feeling is that it was a Church with a lot of pillars and many steps around the building.

Great find !!

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Tadiyalehu » 13 Sep 2021, 04:29

Noble Amhara የምትባል አር አማራ!
ባልቻ ሰፎ በምን ተዓምር ነው ባልቻ ሰይፉ የሆነው??? ኧ?
ይገባኛል አማራ ከጥንት እስከ ዛሬ የጦርሜዳ ጀግና ድሃ ነው። ስለሆነም ቅናት ክፉኛ ጎድቷችኋል። ለዚህ ነው በየስርቻው ተወሽቃችሁ ያሌለ ነገር ስትቀደዱ የምትውሉትና የሀገር መሣቅያ የሆናችሁት።
ቅዘናም የሽንታም ዘር! ሰፎን ወደ "ሰይፉ" አጠጋግተህ የባልቻን ኦሮሞነት የምታጠፋ መሰለህ???
ሙትቻ!

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Horus » 13 Sep 2021, 04:36

እውነተኛው ፣ የጥንቱ ፣ የኦሪቱ የገና (የልደት) ጨዋታ በአማውቴ ጨፋ ሜዳ በወተደርና እንጀሪ ቀበሌዎ መሃል። ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ ማለት እነሆ ሆያ ሆዬ ገና አበበ፣ ገና ደረሰ ማለት ነው ። አሺንፎ የሚለው የተሳሳተ ያማርኛ ቃል ነው ፣ በክስታኔና አሸነፈ ማለት ጮኘ፣ ጮኘነም ይባላል ። ቃሉ ሲከብዳቸው ባማርኛ ተክተውታል ። እኛ ድሮ እንዞሪቴ ስንል ዚሆም ጮኘነም ነበር የምንለው ።

Last edited by Horus on 13 Sep 2021, 13:44, edited 1 time in total.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11712
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Noble Amhara » 13 Sep 2021, 05:01

I am not a ethnicist, I am here to block the Onegoch from stealing and rebranding Ethiopias Arbegnoch as Onegoch, as well OPDO has given Ethiopia Patriots the Egyptian flag. These Arbegnoch are rolling in the graves. Please do not rebrand Ethiopia Arbegnoch leave the hero’s of Ethiopia that come from diverse backgrounds alone. FYI shanes are the ones that ethnicized Ethiopias Patriots. Ethiopia Patriots did not see themselves as Amara Oromo Gurage Welayta but as Ethiopian and she’s their blood for the country and people they loved not hated . .
Last edited by Noble Amhara on 13 Sep 2021, 13:53, edited 5 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Horus » 13 Sep 2021, 05:03

ነጆ አራጆ በጣም ከባድ የቁመት ዝላይ ጨዋታ (ኩስ/ዝላለ) በመስቀልና በገና መካከል የሚደረግ የጎረምሶች ጨዋታ ፣

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Tadiyalehu » 13 Sep 2021, 05:32

Noble Amhara wrote:
13 Sep 2021, 05:01
The Soddo Gurage are southern Abysinnains that have gone through Oromonization a likely chance they were conquered and given new names according to the Luba and Gudifecha System of Assimilations. The Gurage must have fought off those Borana (not somali boranas) invaders and kept their language after their victory while maintaing Oromigna names. Gurage Feresegnoch saved Gurage from Extinction

Tadia Aleyu why is your name in Amarigna? F.essam
ሽንታም የአህያ ዘር!
እኔ 50% ከክስታኔ የሆንኩ የቱለማ/ገላን ልጅ ነኝ። ስለ ጉራጌ ማንነት ፋንድያ ቆምጬ አይነግረኝም። ጉራጌ በጭራሽ ከአቢሲንያውያን ጋር የሚያመሣሥለው ቅንጣት ማንነት የለውም። ጉራጌ እንደናንተ መተተኛ አይደለም። ምቀኛ አይደለም። ሰላቢ/ሟርተኛ አይደለም። ፈሪ አይደለም። በሥራ የሚያምን /የሚታወቅ ጀግና ሕዝብ ነው።
ታድያለሁ የሚለው ሥም እርግጥ ነው የአማራ ቃል ነው። ይህ ደግሞ የሚያሣየው ቤተሰቦቼ ዘረኛ እንዳልነበሩና አማርኛ ቋንቋን እንደራሣቸው ተቀብለው የሚጠቀሙበት እንደነበር ነው የሚያሣየው ። Btw ያንተ ዘር የነበሩ የhighschool ጓደኞቼ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቅያ ፈተና ላይ አማርኛን C ሲያመጡ፤ እኔ ኦሮሞው A ነበር ያመጣሁት። ቋንቋ የባዕድ ነው ብዬ ሣላስብ ፤ እንደራሴ ቋንቋ ግዜ ሰጥቼ አጥንቼው ነው ይህ ውጤት ያኔ የተመዘገበው። ዘረኛ አልነበርንም። አይደለንምም። ያንተ ዓይነቱን ወናፍ ግን እናጋልጣለን።

Selam/
Senior Member
Posts: 11833
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Selam/ » 13 Sep 2021, 06:03

Noble Amhara aka Present aka Mr Insulation aka Abdelaziz aka TesfaNews is not Amhara. He’s a woyane rat who has been trying hard for years to smear other Ethiopians and Abiy by hiding under Amhara’s dress.
Tadiyalehu wrote:
13 Sep 2021, 05:32
Noble Amhara wrote:
13 Sep 2021, 05:01
The Soddo Gurage are southern Abysinnains that have gone through Oromonization a likely chance they were conquered and given new names according to the Luba and Gudifecha System of Assimilations. The Gurage must have fought off those Borana (not somali boranas) invaders and kept their language after their victory while maintaing Oromigna names. Gurage Feresegnoch saved Gurage from Extinction

Tadia Aleyu why is your name in Amarigna? F.essam
ሽንታም የአህያ ዘር!
እኔ 50% ከክስታኔ የሆንኩ የቱለማ/ገላን ልጅ ነኝ። ስለ ጉራጌ ማንነት ፋንድያ ቆምጬ አይነግረኝም። ጉራጌ በጭራሽ ከአቢሲንያውያን ጋር የሚያመሣሥለው ቅንጣት ማንነት የለውም። ጉራጌ እንደናንተ መተተኛ አይደለም። ምቀኛ አይደለም። ሰላቢ/ሟርተኛ አይደለም። ፈሪ አይደለም። በሥራ የሚያምን /የሚታወቅ ጀግና ሕዝብ ነው።
ታድያለሁ የሚለው ሥም እርግጥ ነው የአማራ ቃል ነው። ይህ ደግሞ የሚያሣየው ቤተሰቦቼ ዘረኛ እንዳልነበሩና አማርኛ ቋንቋን እንደራሣቸው ተቀብለው የሚጠቀሙበት እንደነበር ነው የሚያሣየው ። Btw ያንተ ዘር የነበሩ የhighschool ጓደኞቼ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቅያ ፈተና ላይ አማርኛን C ሲያመጡ፤ እኔ ኦሮሞው A ነበር ያመጣሁት። ቋንቋ የባዕድ ነው ብዬ ሣላስብ ፤ እንደራሴ ቋንቋ ግዜ ሰጥቼ አጥንቼው ነው ይህ ውጤት ያኔ የተመዘገበው። ዘረኛ አልነበርንም። አይደለንምም። ያንተ ዓይነቱን ወናፍ ግን እናጋልጣለን።

Selam/
Senior Member
Posts: 11833
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Selam/ » 13 Sep 2021, 08:02

It’s sad to see the Gurage traditional houses being replaced by Metal roofs. But it’s hard to convince people to do otherwise while the main roofing material in major cities is metal, not by choice but out of necessity. Notwithstanding this fact, it’s interesting to note that the illusion of “modernity” or “ a better world” is affecting every society. It’s a fake narrative perpetuated by the media and elites at all levels. For example, there is no other buzzwords that annoys me more than “ደረጃውን የጠበቀ or ዘመናዊ”. What the fvck does that mean? Who sets the standard? It is a clear indicator that our elites are mentally colonized by which they in turn are brainwashing rural Ethiopia.
Horus wrote:
13 Sep 2021, 01:57
Selam/

Thank you for the video. አርኪቴክቱ ትክክል ገለጻ ነው ያደረገው፣ እኔን ባላገር ያደኩት እስከ 1ኛ ደረጃ ። ጀፎረ በአውሮፓ commons የሚባለው ነው ። ጀፎረ ውይም ጌፈረ ከቤቶች ፊት ለፊት ያለ የጋራ ቦታ ነው። ጌፎለ ከቤት ኋላ ያለ እንሰት ተክል ተጋን ይባላል። ተጋን ሴሚቲክ ቃል ሲሆን ጋርደን (garden) ይባላል። ረቂቅ ሆኖ የሚሰራው የክት ምንጣፍ አንጮት ይባላል። 3 አይነት ምንጣፎች አሉን ፈረንጆች ራግ የሚሉት ቅጭቀጨ ይባላል። የእለት ተለት ወለል የሚለብሰው ጂበ ይባላል። ለበዓልና ለትልቅ እንግዳ የሚወርደው አንጮት ነው ። ስለግቢ ያብራራውን እንድታይ ከታች ያለውን ልጆቹ ለግብዣ የገቡበት ምሳሌ ነው።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9905
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by DefendTheTruth » 13 Sep 2021, 10:38

Hallmark of people bent on destroying or at least weakening Ethioia, be it by their own free volition or as an agent to others of the same goal, is trying to appear to side with this or that part of the same entity and at the same time also demonizing the other part within the same bigger entity. They present their poison to the side they opted to appear to be sympathetic with by sugar coating it. But it is also not difficult to see how shallow their acclaimed sympathy is, as this is very much superficial.

Look for example at TPLF, its trade mark revolves around sowing discord between the Amhara and the Oromo peoples, the day the two started to quarrel between themselves, this entity goes back and celebrate its "achievement".

At the same time, in its shallow understanding of what its self claims, the entity talks about its concern for Ethiopia, doesn't tell that Ethiopia is the sum total of its own constituent parts, if any part fails, then the overall entity will get severly damaged and can't function the way it did before the damage occurred.

In an effort to sow the discord well TPLF and its foot-soldiers get highly pressed any kind of conflict to appear that it is between this and that ethnic group, which have coexisted for millenia in tolerance and harmony before the entity was never conceived.

They also tell the current war in the country is between Tigray and the Amhara peoples, not between an offshoot of one of the peoples of Ethiopia and the patriotic ethiopians defending their country from aggressors. The fact that the Amhara people became the first target of the errand entity stemming from the people of Tigray is just a matter of geographic and historical coincidence. The target is not to eliminate the Amhara people, it is all about destroying Ethiopia, using all means possible, icluding to harm the Amhara people as a tactical goal.

If it had a boundary (proximity) with the Oromo people, then it would have equally used the Oromo people as a scapegoat for its grand agenda of destroying Ethiopia.So, don't be mislead about its claim of some sort of enemity between the two peoples. You can easily replace the card of Amhara with that of the Oromo, the Afar, Somali, Beneshangul, Gambella, etc.

Discord is the ultimate goal.

In light of this Noble Amhara trying to sow a little bit of his share of discord between the two peoples of Guraghe and Oromo, naming Dejach Balcha Safo as Balcha Seifu and talking about "oromized Guraghe" is just about shedding his crocodile tears for this or that group, without any sort of sympathy for this or the other party.

Understand the motive before getting trapped into his and cohorts pitfall.

Recently there was a documentary TV report on this patriotic Ethiopian and it only showed how an Ethiopian he was, not how an Oromo or a Guraghe he was while alive.

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Horus » 13 Sep 2021, 13:16

ወንድሞቼ ይህ ነገር ዛሬ ለምን እንደ ምታገላብጡት አይገባኝ። ከናንተ መሃል አንዳችሁም የክስትታኔ ጉራጌ አይደላችሁም፣ አንዳችሁም በምድረ ክስታኔ ኖራችሁ ታሪክና ባህላችን ምን እንደ ሆነ አታቁም ። ለምን ግዜ ታባክናላችሁ? ታድያለሁ እናቴ የአሰላ ክስታኔ ነች፣ አባቴ የገላን ኦሮሞ ነው ብለሃል። ትልቅ ስህተትህ አፍህን ሞልተህ ባልቻ ኦሮሞ ነው ማለትህ ነው ። ባልቻ ጉራጌ ነው። ባልቻ የክስታኔኛ ቃል ነው፣ ታላቅ ማለት ነው። ባሊቅ፣ ብላቆት፣ ሌቃ፣ ሊቅ፣ የላቀ ማለት ነው ። ዛሬም ቢሆን ባልቻ ተራ የክስታኔዎች ስም ነው። ሌላ ምሳሌ የዛይ (ዝዋይ) ጉራጌ የራሳቸው ስም ሌቃ ነው ። ብዙ ሰው ሌቃ የኦሮምኛ ቃል ይመስለዋል፣ ይህ ነው እውቀት በሌለበት የሚደረግ ድምዳሜ። ኖብል አማራ በውነት አማራ ይሁን ትግሬ ባላውቅም እሱን ከፊት ጀምሮ የሚያራምደው የተሳሳተ ቲኦሪ አለው ። ጉራጌ አማራ ነው የሚል ። ጉራጌ ኦሮሞም አማራም አይደለም፣ ጉራጌ ጉራጌ ነው ። ይህን ተቀብላችሁ ተዉት ። ታዲያለሁ እና ዲፌንድ ዝ ትሩዝ፣ ሰይፍ የአማራኛ ቃል ነው ። በክስታኔኛ ሴፍ ነው የሚባለው ። በክስታኔኛ ቅጽል ለመስራት ኔ ወይም ኦ እንጠቀማለን ፣ ለምሳሌ ክስታ ኔ ወይም ኤገኖ፣ ኬሬ ወይም ኬሮ ። ስለዚህ ክስታኔዎች ባልቻ ሳፎ አይሉም፣ ያን ያሉት የዛሬ ኦሮምች ናቸው ። ክስታኔ ባልቻ ሰፎ ነው የሚለው ። በአማርኛ ቅጽል አሰራር ኢንፍሉወንስ የሆኑ ሴፉ፣ ፍቅሩ፣ (ዩ) ይጠቀማሉ ። ግን ሰይፉ አንልም። ባንድ ቃል እኔ በሰፎ፣ በሴፎ፣ በሴፉ መሃል ልዩነት አላይም። ዞሮ ዞሮ ይህም ነገር ለምሁራዊ ምርምር እና ለሳይንሳዊ ጥናት ትተን ይህን የዘር ፖልቲካ ለማጥፋት እንትጋ! ኬር ! ኬሮ ! ኬሬ !
Last edited by Horus on 13 Sep 2021, 13:25, edited 2 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 11833
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Selam/ » 13 Sep 2021, 13:19

Spot on…
DefendTheTruth wrote:
13 Sep 2021, 10:38

Post by Selam/ » 13 Sep 2021, 14:23

ትክክል ብለሃል፣ እኔ በግሌ እውቀቱ የለኝም። ባልቻ ጉራጌ ወይንም ኦሮሞ ስለመሆኑም አያገባኝም። ምርጥ ኢትዮዽያዊ መሆኑ ብቻ ይበቃኛል ያኮራኛልም። ሌላውን ለታሪክ ተመራማሪዎች እተወዋለሁ። አንድ ነገር ግን አውቃለሁ። ስም ብቻውን ማንነትን አይገልጽም። ባልቻ፣ ብርሃኔ የሚባሉ ኦሮሞዎች አውቃለሁ። ደመረውና አውራሪስ የሚባሉ ጉራጌም አማራም አውቃለሁ።
Horus wrote:
13 Sep 2021, 13:16
ወንድሞቼ ይህ ነገር ዛሬ ለምን እንደ ምታገላብጡት አይገባኝ። ከናንተ መሃል አንዳችሁም የክስትታኔ ጉራጌ አይደላችሁም፣ አንዳችሁም በምድረ ክስታኔ ኖራችሁ ታሪክና ባህላችን ምን እንደ ሆነ አታቁም ። ለምን ግዜ ታባክናላችሁ? ታድያለሁ እናቴ የአሰላ ክስታኔ ነች፣ አባቴ የገላን ኦሮሞ ነው ብለሃል። ትልቅ ስህተትህ አፍህን ሞልተህ ባልቻ ኦሮሞ ነው ማለትህ ነው ። ባልቻ ጉራጌ ነው። ባልቻ የክስታኔኛ ቃል ነው፣ ታላቅ ማለት ነው። ባሊቅ፣ ብላቆት፣ ሌቃ፣ ሊቅ፣ የላቀ ማለት ነው ። ዛሬም ቢሆን ባልቻ ተራ የክስታኔዎች ስም ነው። ሌላ ምሳሌ የዛይ (ዝዋይ) ጉራጌ የራሳቸው ስም ሌቃ ነው ። ብዙ ሰው ሌቃ የኦሮምኛ ቃል ይመስለዋል፣ ይህ ነው እውቀት በሌለበት የሚደረግ ድምዳሜ። ኖብል አማራ በውነት አማራ ይሁን ትግሬ ባላውቅም እሱን ከፊት ጀምሮ የሚያራምደው የተሳሳተ ቲኦሪ አለው ። ጉራጌ አማራ ነው የሚል ። ጉራጌ ኦሮሞም አማራም አይደለም፣ ጉራጌ ጉራጌ ነው ። ይህን ተቀብላችሁ ተዉት ። ታዲያለሁ እና ዲፌንድ ዝ ትሩዝ፣ ሰይፍ የአማራኛ ቃል ነው ። በክስታኔኛ ሴፍ ነው የሚባለው ። በክስታኔኛ ቅጽል ለመስራት ኔ ወይም ኦ እንጠቀማለን ፣ ለምሳሌ ክስታ ኔ ወይም ኤገኖ፣ ኬሬ ወይም ኬሮ ። ስለዚህ ክስታኔዎች ባልቻ ሳፎ አይሉም፣ ያን ያሉት የዛሬ ኦሮምች ናቸው ። ክስታኔ ባልቻ ሰፎ ነው የሚለው ። በአማርኛ ቅጽል አሰራር ኢንፍሉወንስ የሆኑ ሴፉ፣ ፍቅሩ፣ (ዩ) ይጠቀማሉ ። ግን ሰይፉ አንልም። ባንድ ቃል እኔ በሰፎ፣ በሴፎ፣ በሴፉ መሃል ልዩነት አላይም። ዞሮ ዞሮ ይህም ነገር ለምሁራዊ ምርምር እና ለሳይንሳዊ ጥናት ትተን ይህን የዘር ፖልቲካ ለማጥፋት እንትጋ! ኬር ! ኬሮ ! ኬሬ !

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Tadiyalehu » 13 Sep 2021, 14:55

ሆሩስ ወገኔ አንተ የምትለውን እቀበላለሁ። ጉራጌ ስለሆንክ! የጉራጌ ውሸታም ስላላየሁ።
ነገርግን እኔ እስከማውቀው ባልቻም ሰፎም በኦሮሞነታቸው ነው የሚታወቁት። አንተ ሁለቱም ቃላት የጉራጌ ናቸው ብለሃል። ሊሆኑ ይችላሉ። እኔም በደስታ እቀበላለሁ። ክስታኔም ቱለማም ለኔ እኩል ናቸው።
እኔን እዚህ ያናገረኝ ይሄ Noble Amhara የተባለው አጭበርባሪ "ሰፎ"ን አጣሞ "ሰይፉ" ማለቱ አናዶኝ ነው። ከላይ እንዳነበብኸው ሰውዬው ሲጀመር አማራም እንዳልሆነ ሠላም ነግራናለች።

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Tadiyalehu » 13 Sep 2021, 15:05

DefendTheTruth
ያንተም ሐሣብ ጥሩ ነው። ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Land of Arbegna Balcha Seifu, Soddo Gurage Zone (South West Shewa

Post by Horus » 13 Sep 2021, 15:28

በጣም ጥሩ ለግዜው ሁሉንም በዚህ አቁመን ወደ ኢትዮጵያዊነታችን እንረባረብ ! ሰላም ትክክል ነህ ስም ብቻ ማንነት አይገልጽም ።

Locked