Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ አጀንዳና የትግሬ ባንዳ መንጠራራት

Post by Horus » 12 Sep 2021, 20:48

እኔ ሆረስ እዚህ ፎእም ላይና ሌላም ሌላም ቦታ የሚከተለውን የኢትዮጵያ አጀንዳ ፖስት ሳደርግ ነበር። የኢትዮጵያ አላማ ምንድን ነው? ኢትዮጵያ ምን ለመሆን ነው የምታሰበው፣ የምትጥረው?

አንድ፣ ኢትዮጵያ አንድ የሆነች፣ ጠንካራ፣ የተረጋጋች አገር መሆን ትፈልጋለች ።

ሁለት፣ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲይዊ፣ ነጻና ፍትሃዊ ማህበረ ሰብ መሆን ትፈልጋለች ።

ሶስት፣ ኢትዮጵያዊያን የበለጸጉ፣ የተማሩaአጤነኛ ሕዝብ መሆን ይፈልጋሉ ።

አራት፣ ኢትዮጵያዊያን ፈጣሪ፣ ኢኮሎጂያዊ፣ እና መንፈሳዊ ካልቸር መገንባት ይፈልጋሉ።

ይህ ሁሉ ይሆን ዘንድ ከሁሉ አስቀድሞ የዚህ አጀንዳ ጠላት የሆነው የኢትዮጵያ ነቀርሳ የትግሬ ባንዳ ከኢትዮጵያ ተጠራርጎ መወገድ ነበረበት ። በዚች አጭር አንድ አመት ብዙ ብዙ ነቀርሳ ተወግዷል ። ብዙም ተገንብቷል!

አጀንዳ 1 ፤ በትግሬ ባንዳ ፈርሶ የነበረው የኢትዮጵያ አንድነት እንደ ሰደድ እሳት እየተመልሰ ነው ። ሌላው ቀርቶ ብሄር ብሂረ ሰብ ምን ሴ የሚሉት ቃላት ከጆሮአችን እየጠፉ ነው ። ኢትዮጵያ እጅግ ግዙፍ የጦር ሃይል በሁሉም መስኩ እየገነባች ነው፣ የደደቢት ሌቦች ያፈረሱትን ኢትዮጵያው ሃይል ማለት ነው ። ግራ የገባው በባዳ ተይዞ አሳሩን እየበላ ካለው ትግሬ በተቀር ኢትዮጵያ የተረጋጋ መንግስት እያቆመች ነው። በኢትዮጵያ ላይ የሚያሟርቱት የተሸነፉት የትግሬ ባንዳዎችና የውጭ ደጋፊዎቻቸው ናቸው ። ሌላው ቀርቶ ኢትዮጵያ የራሷ ዲፕሎማሲያዊ ቀጠና እያቆመች ነው ።

አጀንዳ 2፣ ኢትዮጵያ የአይናቅ ምርጫ አካሂዳ ፣ አሁን በአዲስ ከባንዳ በነጻ መንግስት ስርና ጋር አገር አቀፍ ውይይት ትጀምራልቸው።

አጀንዳ 3፣ የኢትዮጵያ አኮኖሚያዊ መሰረቶች ሶሊድ ናቸው። ኢንፍሌሽን እና ምናልባትም የአንድ ወይ 2 አመት የእድገት መቀነስ ሊኖር ይችላል። ያ ደሞ ምንም ማለት አይደለም ። በአምስት አመት ፔትሮሊየም ማስገባት እናቆማለን፣ ስንዴ፣ ማዳባሪያ ሳይሆን። ትልቅ ትልቅ መመጠቅ ነው የምናደርገው ።

አጀንዳ 4 ፣ በሞላ ጎደል ተግባርዊ የሆነ አጀንዳ ነው ። ፈጠራ ጥፎዋል፣ አገራችን ባመት 7 ቢሊዮን ዛፍ እየተከልች ነው ። የኢትዮጵያ እምነቶች ሁሉ በሰላም እያበቡ ነው ።

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አረንጓዴ ኢንዱስትሪያል ኔሽን በመሆን ላይ ነች ።

የትግሬ ባንዳ 5 ሚሊዮን የተራበ ሕዝብ ይዞ ለስንት ግዜ ሊዋጋ እንደ ሚችል ይታያል!!! ያም ሆነ ያ ኢትዮጵያ ከትግሬ የሚቀርባት የብልጽኛ ግብአት የለም ። ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሃያል አገር ነች ። ጦር የሚዋጋ ግዙፍ ሃይል አደራጅታለች፣ እነሱ ስራቸውን ይሰራሉ ፣ ለስራም፣ ለጦርነትም በቂ የወጣት ሃይል አለን ። ይሀ ነው ሃቁ !!! የቀረው ሁሉ የተሸናፊ ሆያ ሆዬ ነው !