Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Must see : ብርሃኑ ጁላ፣ ባጫ ደበሌ እና አገኘሁ ተሻገር ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ

Post by Tadiyalehu » 12 Sep 2021, 15:37

አይጥ! ለጀግና ክብር ይኑርህ!
ጄነራል ብርሃኑ እና ባጫ መሠሉኝ ግማሽህን የአይጥ ጉድጓድ ውስጥ ከተው ሲያበቁ ፣ ስዩም እና አስመላሽ et al... የሚባሉ አጎቶችህን ግምባር ግምባራቸውን እያሉ ያጋደሙልህ።

Thomas H
Senior Member
Posts: 12591
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must see : ብርሃኑ ጁላ፣ ባጫ ደበሌ እና አገኘሁ ተሻገር ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ

Post by Thomas H » 12 Sep 2021, 18:05

Tadiyalehu wrote:
12 Sep 2021, 15:37
አይጥ! ለጀግና ክብር ይኑርህ!
ጄነራል ብርሃኑ እና ባጫ መሠሉኝ ግማሽህን የአይጥ ጉድጓድ ውስጥ ከተው ሲያበቁ ፣ ስዩም እና አስመላሽ et al... የሚባሉ አጎቶችህን ግምባር ግምባራቸውን እያሉ ያጋደሙልህ።
ምንድን ነው የምታወራው? ምርኮኞቻችን ነበሩ እኮ እንዲያውም ባጫ እየዘፈነ ሁሉ ያዝናናን ነበር

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Must see : ብርሃኑ ጁላ፣ ባጫ ደበሌ እና አገኘሁ ተሻገር ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ

Post by Tadiyalehu » 13 Sep 2021, 04:55

ስማ የወያኔ ውድቀት የጀመረው ትዕቢትና ድንቁርና የተቀላቀለበት ውሸት መበጥረቅ ስትጀምሩ ነው።
ወናፍ ወያኔ! ፀጥ ብለህ በቁምህ አትቀደድ! ባጫ ደበሌ ሲጀመር የናንተ ምርኮኛ አልነበረም።
ባጫ ፣ አባዱላ ፣ ዮናታን ፣ ኢብራሂም ፣ ኩማ ወዘተ የሻዕቢያ ምርኮኛ የነበሩ ናቸው። እዚያም ቢሆን ደግሞ ሁሉንም ሻዕቢያ በጦር ሜዳ ማርኳቸው ሣይሆን በአማራ ሻጥር የነቀዘው የደርግ መንግሥት ፖለቲካዊ አሠራር አበሳጭቷቸው ነው። ለምሣሌ፤ ኦሮሞው ጄነራል ታሪኩ ዓይኔ በአማራ መኮንኖች የተቀናጀ ሴራ ተከሶ ሞት ሲፈረድበትና በሠራዊቱ ፊት በጥይት ተደብድቦ ሲገደል፤ ከአንድ ብርጌድ የማያንስ የኦሮሞ ተወላጅ የደርግ ሠራዊት በገዛ ፍቃዱ ሻዕቢያን ተቀላቅሏል።
ሌላ ምሳሌ ላቅርብልህ ... በአሰብ ግምባር ላይ በነበረው ጦርነት በአማራ የደርግ መኮንኖች ሴራ ተበሳጭቶ ሻዕቢያን በፈቃዱ የተቀላቀለው በዛሬው አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ የተመራው የኦሮሞ ተወላጆች የበታች መኮንኖች ሌላ ምሣሌ ነው።
ታድያ እነኚህ ደርግ መንግሥት ውስጥ በነበረ የፈሪ አማራ መኮንኖች ሴራና ሻጥርዐ ተበሳጭተው ወያኔን ወይም ሻዕቢያን በገዛ ፈቃዳቸው የተቀላቀሉ የኦሮሞ ልጆችን ምርኮኞቻችን ነበሩ ብለህ ስትቀደድ አይሰቀጥጥህም???
እናትህ ትነጭ!

Selam/
Senior Member
Posts: 11800
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Must see : ብርሃኑ ጁላ፣ ባጫ ደበሌ እና አገኘሁ ተሻገር ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ

Post by Selam/ » 13 Sep 2021, 06:17

Mujahideen Hagos - “ሙርኮኞችህና“ “የበታች ታዛዦችህ” እኮ አሁን እራስ እራስህን እየቀነደቡህ ነው። That happened only because they are too smart and you’re too dumb. Let’s see how you could reverse the course. KIFFU!

Thomas H wrote:
12 Sep 2021, 18:05

Post Reply